Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42716
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 16 Apr 2026, 21:28
አርቲስት ካሳሁን ገርማሞ በመቃብሩ ውስጥ የረገጠበት! በቅኔ እመነትትና ባህል የታጨቀው አይደለም የኢትዮጵያ አንድነትና ዝመና የጉራጌ ብሄር አንድነት ጭምር የተቀኘበት እጅግ ግዜያዊና ትርጉም ጠገብ ድርሰቱ ስምምነን !!!
ስምምነነ በጉራጌኛ ዝም ብሎ የተስማማን ነን ማለት ብቻ አይደለም! ስምም ነነ ማለት ፍጹም ውሁድ ፣ በሁሉም ነገሩ አንድ የሆንን የማንነጣጠል ማለት ነው።
ከታሪክ አንጻር ይህ የጥንት እጅግ የጥንት ያርጋው በጣሶ ዘፈን ነው።
የዜማው ግጥሞች በአማርኛ ክስታኔኛና ሰባት ቤትኛ የተከሸነ ቅኔ ነው!
ለምሳሌ አባይ እየሞላ እንዴት እኛ እንጎድላለን ያለበት ቅኔ በጉራጌ ኮስሞሎጂ በእምነት ፣ ባህልም ሆነ ምርቃት ማንኛውም ነገር ኬር ለመሆን ሙሉ መሆን አለበት! ምርቃት ሙሉ መሆን አለበት! እንሾሽላው ሙሉ መሆን አለበት! እስንራው በጠላ ሙሉ መሆን አለበት ። ምንም ነገር ትክክል ሲሆን ፣ ደስታ ሲሆን ሙለን ይባላል! ሙሉ ነው ማለት ነው!
በአጭሩ ይህ ድርሰት (በጉራጌኛ ዘፈን ደርስ ነው የሚባለው) ለውድ አባቱ ካሳሁን ገርማሜ ዘፈው ቢባል ስህተት አይሆንም !
ለምሳሌ ሌላው ቅኔ ኢትዮጵያ በአለም ትዘምነ ሲል ባንድ ትርጉሙ ኢትዮጵያ ባለም ላይ እንዳሉት ዘመናዊ አገሮች ትዘምን ማለት ሲሆን በጉራጌኛ ትርጉሙ ኢትዮጵያ በሰላም በደስታ በሽሉም ዘመናዊ ትሁን ማለት ነው ። አንድ ነገር አለም ነው ሲባል ደስታ ነው የተቧላ ነው ማለት ስለሆነ!
Last edited by
Horus on 16 Apr 2026, 21:35, edited 1 time in total.
-
eden
- Senior Member
- Posts: 10116
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Post
by eden » 16 Apr 2026, 21:33
how much searching did you do to find a music video of the Artist where the flag is missing?
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17790
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 16 Apr 2026, 21:45
Another Gurage seem to have a different opinion than you. He called Teddy "Mentally colonized by Amhara culture and nothing gurage about him". Do you agree with him?
Odie wrote: ↑16 Apr 2026, 20:07
you love him because he is married to the ቆማጦች and walks like a duck, quacks like a duck and he is a duck singing like a duck!
Mentally colonized by Amhara culture and nothing gurage about him. Even the song sounds smells የቆማጦች ግሳት
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42716
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 16 Apr 2026, 21:58
Misraq wrote: ↑16 Apr 2026, 21:45
Another Gurage seem to have a different opinion than you. He called Teddy "Mentally colonized by Amhara culture and nothing gurage about him". Do you agree with him?
Odie wrote: ↑16 Apr 2026, 20:07
you love him because he is married to the ቆማጦች and walks like a duck, quacks like a duck and he is a duck singing like a duck!
Mentally colonized by Amhara culture and nothing gurage about him. Even the song sounds smells የቆማጦች ግሳት
ምስራቋ
ለምን ትለፊያለሽ?
ዘመናዊ ኢትዮጵያን ሃ ብለው የጀመሩትኮ ምኒልክና የቴዲ አያቶች ናቸው!
ለምን በመንጥራራት ግዜሽን ታባክኚያለሽ!
የቴዲ ዝርያዎችኮ በሁለት ምላስ አይናገሩ1 በሁለት ልብ አያስቡ ! በሁለት ማንኪያ አይበሉም!
ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሜ ከምን አይነት ምንጭ እንደ ተቀዳ ስለማይገሻ ከንቱ አትልፊ!
እኛ የኢትዮጵያ አልፋና ኦሜጋ ነን1
-
Tiago
- Member
- Posts: 3307
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Post
by Tiago » 16 Apr 2026, 22:21
When you discover who gave him those lyrics,you will come up with some more excuse and rubbish.
Amharic is beautiful.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42716
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 16 Apr 2026, 22:49
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10949
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 17 Apr 2026, 07:38
Tiago wrote: ↑16 Apr 2026, 22:21
When you discover who gave him those lyrics,you will come up with some more excuse and rubbish.
Amharic is beautiful.
Tiago Amichew!
-
Right
- Member
- Posts: 4797
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 17 Apr 2026, 08:36
Garage MAGA a.k.a. Horsie - the flip flopper in chief is about to dump Abiye the clown.
It doesn’t matter where the loser hangs up but it proves the old folks saying that to never trust the Listros.