Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የቴዲ ሕይወት ያሰጋኛል። በተለይ ይህ ዘፈኑ

Post by Misraq » 16 Apr 2026, 14:22

እዚህ ላይ ቴዲ ከ3 ሚልዬን በላይ አማራና ጉራጌ የአዲስ አበባ ነዋሪን ሕመምና ወቅታዊ ሃቅ ነው የተቀኘው። እንደ ታድዬስ ታንቱ ብልፅግና ሊበቀለው ይችላል ባይ ነኝ።

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የቴዲ ሕይወት ያሰጋኛል። በተለይ ይህ ዘፈኑ

Post by Abere » 16 Apr 2026, 14:32

እረ ምንም አይሆንም - ሀሳብ አይግባህ። በዜማ እና በቅላጼ ዘፈነው እንጅ ለነገሩማ ተቃዋሚ ፓርቲ ተብየዎች በስድ ንባባብ አቋም መግለጫ ይሉታል እኮ! በስም የሚታወቁት ስማቸው ይጠብቃቸዋል - ብዙሃኑ ለአማራ ህዝብ ድምጽ ለመሆን መስዋዕት የሚከፍሉት ናቸው እንጅ አድራሻቸው የሚጠፋው። ቴድ ዘፈነ -በቃ ወጣለት - he got it off his chest :mrgreen: Orommuma does not care if he sings 24/7 :mrgreen:

Misraq
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የቴዲ ሕይወት ያሰጋኛል። በተለይ ይህ ዘፈኑ

Post by Misraq » 16 Apr 2026, 14:45

ያርግለት ብራዘር አበረ። ኦህዴድ ሕዝብ ይነሳብኛል ብሎ አይፈራም ብለህ ነው? እስቲ መጪውን ቀናት እንመልከት።

Tiago
Member
Posts: 3307
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የቴዲ ሕይወት ያሰጋኛል። በተለይ ይህ ዘፈኑ

Post by Tiago » 16 Apr 2026, 15:46

ያርግለት ብራዘር አበረ። ኦህዴድ ሕዝብ ይነሳብኛል ብሎ አይፈራም ብለህ ነው? እስቲ መጪውን ቀናት እንመልከት።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ይነሳል ብሎ መጠበቅ ዘበት ነው

ተዉን እንኑርበት ይላል
ነገር ግን መገደሉን መቸገሩን ደጋግሞ ያወራል

ሌላው አፍሪካዊ ከኛ የተሻለ አመለካከት ያለው ሆኆል
correct me if I am mistaken.

Misraq
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የቴዲ ሕይወት ያሰጋኛል። በተለይ ይህ ዘፈኑ

Post by Misraq » 16 Apr 2026, 17:16

Tiago wrote:
16 Apr 2026, 15:46
ያርግለት ብራዘር አበረ። ኦህዴድ ሕዝብ ይነሳብኛል ብሎ አይፈራም ብለህ ነው? እስቲ መጪውን ቀናት እንመልከት።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ይነሳል ብሎ መጠበቅ ዘበት ነው

ተዉን እንኑርበት ይላል
ነገር ግን መገደሉን መቸገሩን ደጋግሞ ያወራል

ሌላው አፍሪካዊ ከኛ የተሻለ አመለካከት ያለው ሆኆል
correct me if I am mistaken.

No doubt.... በነገራችን ላይ ይህ የኮሎንያሊስቶችና የሲአይኤ ፕላን ነበር። ምስኪን ያገሬ ሰው ባገኘው ሚድያ "እኛ ያልተገዛን ሕዝቦች ነን" እያለ ይኩራራል። ነጮቹንም በሽንፈታቸው የሚያበሳጭ ጥቁሮችንም በቅናት የሚያበሳጭን ይህን አረፍተ ነገር ባገኘው አጋጣሚ ጮሆ ይናገራል። ይህ አይጠቅምም። ጥርሳቸው ውስጥ ገብተን ለዚህ ውርደት የዳረገን አማራ የሚባል ማህበረሰብ ነው ብለው ወስነው ነጮቹ እንዳልነበርን አድርገው ትግሬና ኦሮሞን እየረዱ ለዚህ ደርሰናል። አማራ ለሚደርስበት ጥፋት የሚድያ እንኳን ዘገባ እንዳያገኝ የሚደረገው ለዚሁ ነው

ሃገሪቱ ላይ የተሰራው አማራ ጥላቻ ስሩ ሲመዘዝ ከውጭ ነው የሚመዘዘው። ሕዝቡ አንድ ሆኖ እንዳያምፅ የሆነበትም ኢትዬጵያን በዘር በሃማኖትና በቋንቋ የመከፋፈል ሴራ በመሳካቱ ነው። ይህም አዲሱን ትውልድ ወደ መዝናንኛ ፤ ሙዚቃ ፤ እና ኳስ አፍቃሪ መማድረግ አቅሉን ስቶ የሞተ ኑሮ እንዲኖር አድርጎታል።

ፋኖ ለዚህ ትውልድ ተስፋ ነው። ከድል በኋላ ይህ ሁሉ የሚስተካከልበት ዕድል አለ።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23850
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የቴዲ ሕይወት ያሰጋኛል። በተለይ ይህ ዘፈኑ

Post by Fed_Up » 16 Apr 2026, 17:43

Misraq wrote:
16 Apr 2026, 14:22
እዚህ ላይ ቴዲ ከ3 ሚልዬን በላይ አማራና ጉራጌ የአዲስ አበባ ነዋሪን ሕመምና ወቅታዊ ሃቅ ነው የተቀኘው። እንደ ታድዬስ ታንቱ ብልፅግና ሊበቀለው ይችላል ባይ ነኝ።
እቅም ሲያጥር ቂጥ ሙጭሙጭ አድርጎ ይሳማል ሲሏችሁ እንዲህ ነው::

እምሶ Doma ስለ ቴዲ መሃል ጣቱን ማሳየቱን አላስማሽም? ይህ ማለት ምንምያህል የጉራጌ ቂጥ ሞጭምጨህ ብትልስም ቆዳህን መግፈፉን ይቀጥላል ማለት ነ :lol: :lol: :lol:

ዝም ብለህ ነጭ ባንዴራህን አውለብልብ ከዛም የነ Dana እና Odie ምህረት ይቸረሃል 8)

Misraq
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የቴዲ ሕይወት ያሰጋኛል። በተለይ ይህ ዘፈኑ

Post by Misraq » 16 Apr 2026, 18:03

ፈንዳዳው

ጉራጌን ሳጥረገልገው ቂጥህ ያሞጠሙጣል በእርካታ እንደተረዳሁት። ምስኪኑ የጉራጌ ሕዝብ ፉኖ ነፃ እንደሚያወጣው ያውቃል። የኦህዴድ ሊስትሮዎች ግን በልካቸው እየተገረፉ እንደሆነ እና ለውሃ break እየወሰዱ እንደሆነ ግልፅ ይሁንልህ።

ይልቁንስ ሊስትሮዎች ጫማዬን ሲወለውሉ እኔ ቂጥህን ልወህውልልህ 8) :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቴዲ ሕይወት ያሰጋኛል። በተለይ ይህ ዘፈኑ

Post by Selam/ » 16 Apr 2026, 18:15

ወራዳ የፒፒ ሊስትሮዎችን እነ ጭልፊቱን መጠየቅ ነው። ቴዲ ስለ ኮሪዶር መብራት ይዘፍናል ብለው ሲጠብቁ የህዝቤን ህመም አፍረጠረጠው!
Misraq wrote:
16 Apr 2026, 14:22
እዚህ ላይ ቴዲ ከ3 ሚልዬን በላይ አማራና ጉራጌ የአዲስ አበባ ነዋሪን ሕመምና ወቅታዊ ሃቅ ነው የተቀኘው። እንደ ታድዬስ ታንቱ ብልፅግና ሊበቀለው ይችላል ባይ ነኝ።

almaze
Member+
Posts: 8821
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: የቴዲ ሕይወት ያሰጋኛል። በተለይ ይህ ዘፈኑ

Post by almaze » 16 Apr 2026, 18:34

# አይ ፈንዳዳው :lol: :lol: :lol:
Fed_Up wrote:
16 Apr 2026, 17:43
Misraq wrote:
16 Apr 2026, 14:22
እዚህ ላይ ቴዲ ከ3 ሚልዬን በላይ አማራና ጉራጌ የአዲስ አበባ ነዋሪን ሕመምና ወቅታዊ ሃቅ ነው የተቀኘው። እንደ ታድዬስ ታንቱ ብልፅግና ሊበቀለው ይችላል ባይ ነኝ።
እቅም ሲያጥር ቂጥ ሙጭሙጭ አድርጎ ይሳማል ሲሏችሁ እንዲህ ነው::

እምሶ Doma ስለ ቴዲ መሃል ጣቱን ማሳየቱን አላስማሽም? ይህ ማለት ምንምያህል የጉራጌ ቂጥ ሞጭምጨህ ብትልስም ቆዳህን መግፈፉን ይቀጥላል ማለት ነ :lol: :lol: :lol:

ዝም ብለህ ነጭ ባንዴራህን አውለብልብ ከዛም የነ Dana እና Odie ምህረት ይቸረሃል 8)

Misraq
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የቴዲ ሕይወት ያሰጋኛል። በተለይ ይህ ዘፈኑ

Post by Misraq » 16 Apr 2026, 18:41

በነገራችን ላይ ይህ ጎበዝ ዳንሰኛ Dama ነው :lol: :lol: :lol:

ፈንዳዳው ይህን ምስኪን ሕዝብ ሁሌ እንድሰድበው ነው የፈለገው። ሌላው ፈንዳዳው የረሳው ቴዲ በአባቱ ጉራጌ በእናቱ አማራ መሆኑና በአዲስ አበባ ዋና ተጠቂ ማህበረሰቦች ውላጅ መሆኑን ነው። ፈንዳዳው በቂጡ እያሰበ ተቸገርነ።
almaze wrote:
16 Apr 2026, 18:34

Post Reply