Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጥላትህ በእግሩ ተንከራትቶ መጥቶ እጅህ ላይ ሲወድቅልህ ምን ታደርገዋለህ? ኦነግ-ቄሮ ከወለጋ፤ሣምሪ ወያኔ ከሱዳን ደጅህ ሲመጣ እንደት ታስተናግደዋለህ? ቴድ አፍሮ ዘፈን ትጋብዘዋለህ?

Post by Abere » 16 Apr 2026, 14:07

ጥላትህ በእግሩ ተንከራትቶ መጥቶ እጅህ ላይ ሲወድቅልህ ምን ታደርገዋለህ? ኦነግ-ቄሮ ከወለጋ፤ ሣምሪ ወያኔ-ትግሬ ከሱዳን እንደ ዶሮ ደጅህ ሲመጣ እንደት ታስተናግደዋለህ? ቴድ አፍሮ ዘፈን ትጋብዘዋለህ?

ጥንቢራው እስኪዞር በሚወዳት ኢትዮጵያ ዘፈን ትዘፍንለታለህ ዳንኪራ አብረኸው ትረግጣለህ ወይ? ወለጋ አሩሲ፤ ማይካድራ የለመደውን የአማራ ፍሪዳ ታቀርብለታለህ ወይ ነፍስህ ያስምረው ዘንድ ይቅር ለእግዜር ብለህ ጤፍ እንጀራ በእርጎ ከዚያም ወይን ዝልል ጠላ በሽክና ታቀርብለታለህ። መቸም ኦሮሙማ ኦነግ እና ትግሬ ወያኔ ማተብ ያላቸው ናቸው። ቂቂቂ

አማራ አሁን የሚስቅበት ወይም ዳንኪራ የሚረግጥበት፤ ቴብ ከፍቶ ዘፈን ጭፈራ የሚያዳምጥበት አይደለም። ጠላቶቹ ደጁ ድረስ ሂደዋል - የቤርቤረሰቦች ምክር ቤት እጁን አውጥቶ አማራን ያልገደለ የማርያም ጥላት ብሎ ጦርነት ካወጀበት 3 አመታት አለፈ። አማራን የገጠመው የጀኖሳይድ ተዋናይ የኦሮሞ መንግስት፤ ምክርቤት፤ የጀኖሳይድ ወያኔ/ኦነግ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ፤ እና አጭበርባሪ አርቲስት ነው። የአማራ መድሃኒት አንድ ነው - በትግል ነጻነቱን ማግኘት።


Post Reply