Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42716
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 14 Apr 2026, 14:29
ትክክለኛ መሪዎች ስለአሏት ነው!
በኤሌክትሪክ መኪና ኢትዮጵያ የምትሰለፈው ከሰሜን አውሮፓ ጋር ነው!
ይህ መሪነት ነው!
ያዲሳባ ዝመናም ተመሳሳይ የትክክለኛ አመራር ጥያቄ ነው
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42716
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 14 Apr 2026, 15:22
ፊፊዬ
አገር ሳይኖርሽ ስለነዳጅ መጨነቅ ምን ሊያረግልሽ? አይደለም ባለመኪና ኳስ ተጫዋች የማይኖርባት የተረገመች ምድር! አሳዛኝ ምስኪን