Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7417
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ቆምጬን ቆማጣውን ስው የማድረግ ጥረታችን እስኪሻሻል ይቀጥላል!

Post by Odie » 13 Apr 2026, 16:48

መቸም አር-አበዛ እንጀራ በበርበሬ የሚበላው ቆምጬ የአይምሮ ዘግምተኝነት አለበት ተብሏል :lol:

ዲሜንሽያ እንዳለበት ስው በመቶ አመት ሁዋላ ቀር ሆኗል!

ጥሬዋን እንደምታልም ዶሮ ቆምጬ የሚያልመው አሁንም ባዶ ትምክህት ክስረተ-ነገስት ብሉይ ኪዳን ድግምት ጠበል በሃይማኖት ስበብ ልመና እንደታረደ በሬ ማጉዋራት ...ብቻ ሆኗል! :lol:

ዛሬም ልስትሮ ስድብ ይመስለዋል :lol:

ከእንጀራ በወጥ በቀር ምግብ አያውቅም
ከባህር ዛፍ በቀር እንጨት አያውቅም
ባጭሩ አገሪቱ ውስጥ ላለፉት 40-50አመታት የተለወጡ ሆኔታዎችም ሊገባው አልቻለም::

ባጭሩ ዲሜንሽያ እንደያዘው የድሮውን ብቻ ነው የሚያስታውስው!! ማድረግ የሚፈልገው❗️

እንደፈረደባቸው ስማርት ቆጮ በሎችና ሊስትሮ ኢንተርፕሩነርስ ቆምጬን እንደገና ዳዴ ማስተማር ሃላፊነት ወድቆባቸው ቆምጬን ወርክ-ሾፕ አስገብተው በነፃ ስልጠና እየስጡ ነው :lol:
ችግሩ ቆምጬ introspection የለውም በቀላሉም ትምህርትና አሽሙር አይገባውም :lol: