Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የካቶሊክ ፕሮቴስታንት ልጅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትንሳዔን ማክበር ዉስጥ ምን ጥልቅ ኣደረገዉ?

Post by Naga Tuma » 13 Apr 2026, 06:59

የካቶሊክ ትንሳዔ ቀን እና የኦርቶዶክስ ትንሳዔ ቀን የተለያዩ ናቸዉ።

ስለዚህ የካቶሊክ ፕሮቴስታንት ልጅ ማክበር ያለበት የካቶሊክን ትንሳዔ ቀን ነዉ ወይስ የኦርቶዶክስን ትንሳዔ ቀን ነዉ?

በጠራራ ጥር ዉስጥ የኢትዮጵያን ኣዲስ ዓመት ማክበር ዐይነት እንዳይሆንባችሁ ነዉ?