Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Axumezana
Senior Member
Posts: 19086
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ዓቢይ ጾም + ጾመ 40 + ከአንዳንድ የቅዱስ መጸሐፍ መንፈሳዊ ሃሳቦች ጋር + 40 ጾም

Post by Axumezana » 12 Apr 2026, 04:25

Meleket did you repent for supporting the Tigray genocide?

Meleket
Member+
Posts: 5057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዓቢይ ጾም + ጾመ 40 + ከአንዳንድ የቅዱስ መጸሐፍ መንፈሳዊ ሃሳቦች ጋር + 40 ጾም

Post by Meleket » Yesterday, 11:08

ወዳጃችን Axumezana ከዚህ በፊት ደግመን ደጋግመን ቁልጭ አድርገን ነግረንዎት ነበር። ጎረቤታችን ትግራይ ውስጥ ጄኖሳይድ ተፈጽሞ ከሆነ፡ ዋነኛው ተጠያቂ፡ ይግባኝ ዬሌለውን የሄግ ብይን አልተገብርም በማለት አሻፈረኝ ያለው የሕወሓት ቦለቲካዊና ወታደራዊ አመራር ብቻና ብቻ ነው። እኛ ኤርትራዉያን ሆንን ብልጽግኖች የሚጠየቁበት ቅንጣት ታህል ምክንያት የለም።

ይህን ስንል ግን ከባለፈው ስህተታችሁ ተምራችሁ ፖለቲካዊ ግብረገብነትም ታዘወትሩ ዘንድ ኤርትራዊ ጭዋነት የፈሰሰበትን ግሩም ምክራችንንም እዬለገስን ነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ለማንኛውም መላውን የትግራይ ሆነ ያማራ የኦሮሞ ሆነ የወዘተ ህዝብ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ስንል፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር መልካም ምኞታችንን ደግመን ለመግለጽ እንወዳለን።

Axumezana wrote:
12 Apr 2026, 04:25
Meleket did you repent for supporting the Tigray genocide?
ወዳጃችን Axumezana የዘንድሮው “ጦመ ትግራይ” መቼ ነው የሚውለው (የሚገባው) ለምን ያህል ግዜስ ይዘልቃል፡ እስቲ ማብራሪያህን ከመንበረ ሰላምም ቢሆን ጠይቀህ ይዘህልን ና። ይመችህ ወዳጃችን የትንሣኤው ንጉሥ ሰላሙን አፍስሶ ሰላምህን ያብዛልህ።


Post Reply