Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጲያ የጴንጤ ጠንቋዮች መንግስት ከእስራኤል ጋር እንነጠቃለን (rapture)የሚል ውሳኔ አሳለፈ!!

Post by Naga Tuma » 07 Apr 2026, 10:48

gearhead wrote:
06 Apr 2026, 01:39
የኢትዮጲያ የጴንጤ ጠንቋዮች መንግስት ከእስራኤል ጋር እንነጠቃለን (rapture)የሚል ውሳኔ አሳለፈ!!
ፕሮቴስታንት ነን የሚሉትም ጠንቋዮች ተባሉ።
እንነጠቃለን?
የካቶሊክ ልጅ ከእስራኤል ጋር?

gearedhead

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጲያ የጴንጤ ጠንቋዮች መንግስት ከእስራኤል ጋር እንነጠቃለን (rapture)የሚል ውሳኔ አሳለፈ!!

Post by Naga Tuma » 08 Apr 2026, 01:29

ሁለት የማይጣጣሙ ግለሰቦች በሌሎች ሁለት ግለሰቦች ለየብቻ ፀረ ክርስትያን እና ፀረ ክርስቶስ መባል ምን ዐይነት እንቆቅልሽ ነዉ?

ይህን እንቆቅልሽ መፍታት የሚችል ምሁር ኢትዮጵያ ዉስጥ ሆነ ኤርትራ ዉስጥ ማግኘት ይቻላል?

መሃይምነት አደባባይ ባልወረደ
እራሱን ለዘለዓለሙ ባላዋረደ

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጲያ የጴንጤ ጠንቋዮች መንግስት ከእስራኤል ጋር እንነጠቃለን (rapture)የሚል ውሳኔ አሳለፈ!!

Post by Naga Tuma » 08 Apr 2026, 04:59

በኢትዮጵያዊ ፀረ ክርስትና የተባለ ኢትዮጵያዊ ለሃያ ዓመታት ገደማ ስለ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ስያቀነቅን የኖረ ነዉ።

ፀረ ክርስቶስ የተባለዉ ስለ መጀመርያዉ ሬይነሳንስ በቂ ዕዉቀት ያለዉ መሆኑ ግምት ኣለ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጲያ የጴንጤ ጠንቋዮች መንግስት ከእስራኤል ጋር እንነጠቃለን (rapture)የሚል ውሳኔ አሳለፈ!!

Post by Naga Tuma » 08 Apr 2026, 22:59

የሚከተለዉን ኣነበብኩኝ እንጂ እኔ የጻፍኩት ኣይዴለም። የተጻፈዉ በቅርብ ነዉ።

ከ18 ዓመታት በፊት በዚህ ርዕስ ዙርያ እንወያይ ብዬ ሰዉ ፈልጌ ሰዉ ኣጣሁ።

ዛሬ ኣንድ ሰዉ ተነስቶ የሌላ ሰዉ ህልና የማያምንበትን በመጠቀም ለመዝለፍ መሞከር ለተዘለፈዉ የህልና ክብር መስጠት እና እራስን ማዋረድ ነዉ።

አይዴለም?

የተዘለፈዉ ሰዉ ህሊና ያመነበት ዕዉነትነቱ ከተረጋገጠ ዘላፊዉ እራሱን በእራሱ ለዘለዓለሙ ማዋረድ ይሆናል።

ኣይዴለም?

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: የኢትዮጲያ የጴንጤ ጠንቋዮች መንግስት ከእስራኤል ጋር እንነጠቃለን (rapture)የሚል ውሳኔ አሳለፈ!!

Post by gearhead » 11 Apr 2026, 19:24

Abiy, backed by the theocratic pre-tribulation cult has co-sponsored the unhindered expansion and settlement of ጺዮናዊያን at all newly occupied territories!

This is a philosophy and action that stands at odds with all islam in lieu of the right way it provides towards the distruction of Al-Aqsa mosque and its replacement with the new temple of Solomon! ጴንጤ churches are the state in Ethiopia and insinuate this stance at every prophetic preaching!
Naga Tuma wrote:
07 Apr 2026, 10:48
gearhead wrote:
06 Apr 2026, 01:39
የኢትዮጲያ የጴንጤ ጠንቋዮች መንግስት ከእስራኤል ጋር እንነጠቃለን (rapture)የሚል ውሳኔ አሳለፈ!!
ፕሮቴስታንት ነን የሚሉትም ጠንቋዮች ተባሉ።
እንነጠቃለን?
የካቶሊክ ልጅ ከእስራኤል ጋር?

gearedhead

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጲያ የጴንጤ ጠንቋዮች መንግስት ከእስራኤል ጋር እንነጠቃለን (rapture)የሚል ውሳኔ አሳለፈ!!

Post by Naga Tuma » 11 Apr 2026, 20:29

እግዝኣብሔር ዬለም ያለዉ ዳያብሎስ መንገስት ግዜ የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ምልክት ነዉ። ኣይዴለም?

ዬለም የተባለዉ እግዝኣብሔር ኣለሁ ኣላለም?
gearhead wrote:
11 Apr 2026, 19:24
Abiy, backed by the theocratic pre-tribulation cult has co-sponsored the unhindered expansion and settlement of ጺዮናዊያን at all newly occupied territories!

This is a philosophy and action that stands at odds with all islam in lieu of the right way it provides towards the distruction of Al-Aqsa mosque and its replacement with the new temple of Solomon! ጴንጤ churches are the state in Ethiopia and insinuate this stance at every prophetic preaching!
Naga Tuma wrote:
07 Apr 2026, 10:48
gearhead wrote:
06 Apr 2026, 01:39
የኢትዮጲያ የጴንጤ ጠንቋዮች መንግስት ከእስራኤል ጋር እንነጠቃለን (rapture)የሚል ውሳኔ አሳለፈ!!
ፕሮቴስታንት ነን የሚሉትም ጠንቋዮች ተባሉ።
እንነጠቃለን?
የካቶሊክ ልጅ ከእስራኤል ጋር?

gearedhead
Misraq wrote:
11 Apr 2026, 20:23
Listro Odie also said he is part of the rapture

Misraq
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኢትዮጲያ የጴንጤ ጠንቋዮች መንግስት ከእስራኤል ጋር እንነጠቃለን (rapture)የሚል ውሳኔ አሳለፈ!!

Post by Misraq » 11 Apr 2026, 20:31

ወደ ዱባይ ነው የሚነጠቁት አይደል? :P

Post Reply