Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42727
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

EGYPT'S PLAN OF INVADING ETHIOPIA EXPOSED: EGYPT'S ARMY ENCIRCLED IN BLUE NILE STATE!!!

Post by Horus » 08 Apr 2026, 11:43

Fifi/Sisi,
ቆሞ ቀር ኤርትራው ኢሳያስና ሃሰን ሼክ እንዲሁም አል ቡርሃን የግብጽ ገረድ ሆነው ኢትዮጵያን እንወራለን ካሉ የሚከተለው ምን እንደ ሆነ ታውቁታላችሁ! ኤርትራ ትደመሰሳለች፣ ሱዳን ሌላው ሱማሌ ትሆናለች! ሱማሌን ወደ 4 አገርነት እንበትናታለን ። ግብጽ ደሞ አላርፍ ካልቸው ጎርፍ ውስጥ አስምጠን ከምድር ገጽ እናጠፋታለን! ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲያስል ያድራል!


Horus
Senior Member+
Posts: 42727
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: EGYPT'S PLAN OF INVADING ETHIOPIA EXPOSED: EGYPT'S ARMY ENCIRCLED IN BLUE NILE STATE!!!

Post by Horus » 08 Apr 2026, 12:02

የምታስታውሱ ከሆነ ከ4 ወይም 5 ቀን በፊት ኢ ሲሲ የግብጹ ከየት መጣ ሳይባል ብድግ ብሎ ረእጅም ንግግር ስለኢትዮጵያ እየተለፋደደ ኢትዮጵያን አምርሮ ሲያስጠነቅቅ ነበር ። ይህን ጥሩምቧው ሲነፋ የነበረው የኢራን ጦርነት እንጂ የገርድ ድርድር አልነበርምና ሰዉ ሁሉ ግራ ተጋብቶ ነበር።

የሆነው ግን የፈጥኖ ደራሹ ኃይሎች ያል ቡርሃንና የግብጽ ወታደሮችን ከበው ድባቅ እያደረጉ ነበር። ሌላው ቀርቶ ሸሽተው ወደ ኢትዮጵያ ድምበር የተጠለሉ ያል ቡርሃን ወታደሮች ሁሉ አሉ። ግብጾች በብሉ ናይል እስቴት ሲሸነፉ ነው አል ሲሲ ኬት መጣ ሳይባል ኢትዮጵያ ላይ መደንፋት የጀመረው!

Post Reply