-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11655
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
“በነገራችን ላይ” ስለ በ Art Tv ቆይታቸውና እይታቸውን በነጻነት በማካፈላቸው ወላጃቸውን በአረመኔው ደርግ የተነጠቁት ‘ልዑሉ’ን እንዲሁም ብርቁን ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌንና Art Tvን ጭምር አመስግነናል። ሙሉ ጤናና ረዢም ሕይወትም ለልዑሉም ለደረጀም [ትጉውንና ታታሪውን ጋዜጠኛ ደረጀንም ቤትና መኪና ለሸለሙት አካላት ጭምር] ከነቤተሰቦቻቸው ተመኝተንላቸዋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደወ ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
“በነገራችን ላይ” ታሪክ አዋቂዎች ነጻ እይታቸውን እንዲህ እንደ'ልዑሉ' ሲያካፍሉ ግሩም ነው። ለቀጠናችን ግዙፍ ታሪክም የራሱ አስተዋጽኦ እንዳለው ማወቅም ተገቢ ነው። አይመስላችሁምን?
“በነገራችን ላይ” ታሪክ አዋቂዎች ነጻ እይታቸውን እንዲህ እንደ'ልዑሉ' ሲያካፍሉ ግሩም ነው። ለቀጠናችን ግዙፍ ታሪክም የራሱ አስተዋጽኦ እንዳለው ማወቅም ተገቢ ነው። አይመስላችሁምን?
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11655
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 2
ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ከደረጀ ኃይሌ ጋር PART TWO : viewtopic.php?f=2&t=378036
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11655
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11655
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
አስፋወሰን አሥራተ እንደ ስሙ ሆኖ፡
አድማሱን አሰፋ ቅንነት ተክኖ፡
ነገሠ ሰማይ ላይ በምድር መንኖ።
ቢታይ ቅንነቱ ብስለቱ ተገልጦ፡
ኢትዮጵያዊ ሁሉ፡ ሰማ ዓይኑን አፍጥጦ።
ረዢም ዕድሜ ጤና ስንመኝለት፡
ስላየን ብቻ ነው በሱ ቅንነት፡
ፈጣሪ ይሙላለት የልቡን መሻት።
ክፍል ሁለትን አድምጠናል፡ ግሩም ትረካና ስራ ነው። የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታና ምስጋና ይድረሳችሁ ደረጀና “ልዑሉ”፡ ኣርትስ ቲቪ እና ጃምቦዎች ጭምር!

Meleket wrote: ↑06 Apr 2026, 05:13አስፋወሰን አሥራተ እንደ ስሙ ሆኖ፡