Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ እንጅ፤ የዚህ ፎረም ትንሽ ሰው 'ሆረስ -ሁሬሳ' ነው። አረጋ ከበደ ከክልሎችተቀጣሪ ፕሬዝዳንት መካከል 'ትንሹ ' ሰው እንደ ሆነው።

Post by Abere » 02 Apr 2026, 15:18

እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ እንጅ፤ የዚህ ፎረም ትንሽ ሰው 'ሆረስ -ሁሬሳ' ነውአረጋ ከበደ ከክልሎችተቀጣሪ ፕሬዝዳንት መካከል 'ትንሹ ' ሰው እንደ ሆነው። ብዙ ምክንያቶች አሉ - የኦሮሙማ remote controlሎች ስለሆኑ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ እንጅ፤ የዚህ ፎረም ትንሽ ሰው 'ሆረስ -ሁሬሳ' ነው። አረጋ ከበደ ከክልሎችተቀጣሪ ፕሬዝዳንት መካከል 'ትንሹ ' ሰው እንደ ሆነው።

Post by Naga Tuma » 02 Apr 2026, 16:27

Be advised again. You are a nobody among Renaissance men of this era or the first era.

As a matter of fact, I know of no Ethiopian or Eritrean intellectual who has called for updating the nearly two thousand year old Bible.

እግዜር ሲቀጣ የሚቀጣዉን እራሱን ጭምር የምያናግር መሆኑን ገና የምታዉቅ ኣይመስለኝም።

በተለያዩ ርዕሶች ተመከር ብዬህ ነበር።

በቅርብ የጀመርኩኝ ኣንድ ርዕስ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ ቃሉ እና እሬቻ ከሚለዉ እስከ ታላቁ ፈረዖ አክናተን ብሎም ፕሮፌት ሙሴ እና ነብዩ ሙሳ እስከሚለዉ ድረስ ኣሰባሳቢ ነዉ ብያለሁ።

ኣንተ ትልቅ ሰዉ ነኝ የምትለዉ ይህ ግልጽ ያልሆነ አስተሳሰብ ነዉ ወይስ እንደ ትልቅ ሰዉነትህ ማሰባሰብ የማትችል ነህ?
“Abere” wrote: እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ እንጅ፤ የዚህ ፎረም ትንሽ ሰው 'ሆረስ -ሁሬሳ' ነው። አረጋ ከበደ ከክልሎችተቀጣሪ ፕሬዝዳንት መካከል 'ትንሹ ' ሰው እንደ ሆነው።
Abere wrote:
02 Apr 2026, 15:18
እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ እንጅ፤ የዚህ ፎረም ትንሽ ሰው 'ሆረስ -ሁሬሳ' ነውአረጋ ከበደ ከክልሎችተቀጣሪ ፕሬዝዳንት መካከል 'ትንሹ ' ሰው እንደ ሆነው። ብዙ ምክንያቶች አሉ - የኦሮሙማ remote controlሎች ስለሆኑ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ እንጅ፤ የዚህ ፎረም ትንሽ ሰው 'ሆረስ -ሁሬሳ' ነው። አረጋ ከበደ ከክልሎችተቀጣሪ ፕሬዝዳንት መካከል 'ትንሹ ' ሰው እንደ ሆነው።

Post by Naga Tuma » 03 Apr 2026, 16:35

እሌክት ኦፍ ጎድ የተባለበት ሃገር መቶ ዓመታት እንኳን ሳይሞላዉ እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስኦርደር ነዉ ተባለ፣ ሃይማኖት አድቫንስድ ስሌቨሪ ነዉ ተባለ፣ ታቦት ጣዖት ነዉም ተባለ። ይህን ሁሉ ካሉት ጋርም ተዋለ።

ስምንተኛዉ ሺህ ማለት ይህ ኣንዱ ምልክት ይሆን?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ እንጅ፤ የዚህ ፎረም ትንሽ ሰው 'ሆረስ -ሁሬሳ' ነው። አረጋ ከበደ ከክልሎችተቀጣሪ ፕሬዝዳንት መካከል 'ትንሹ ' ሰው እንደ ሆነው።

Post by Naga Tuma » 04 Apr 2026, 09:29

እግዜር ያልከዉ የዘበት መጋቢ ምሳሌ የተባልክ አበረ፥

እግዜር ባለዉ አፍህ ወይም በጻፉት እጆችህ ና እና ጥያቄዎቹን መልስ እንጂ።

እግዜር በተዓምራዊ አሰራሩ ኣለ ብለህ የምታምን ነህ ወይስ ኒዉ ዎርልድ ኦርደር ኣለ እንጂ እግዜር ዬለም ካሉት ጋር የምትዉል እግዜር ዬለም ባይ ነህ?

ኣፄ ሀይለሥላሴ እሌክት ኦፍ ጎድ ብለዉ ነግሰዉ መቶ ዓመታት እንኳን ሳይሞለዉ።

እየጠየቀህ ያለዉ በሰሜን አሜሪካ ያለ ሌላ ኣዕምሮ ድጋፍ ለመጀመርያ ግዜ ሚክስድ ኢንቲጀር ነን ሊኒየር ፕሮግራሚንግ የምያክል አድቫንሲድ ማትስ ኣፍልቆ ቀምሮ የፈታ፣ የኒዉተን ግኝት ላይ ግኝት የጨመረ፣ እና ቃሎ የተባለ ነዉ።

እግዜር ኣለ የምትል ከሆነ ይህ ኣዕምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደገና የሚወለድ ነዉ ይለሃል?

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ እንጅ፤ የዚህ ፎረም ትንሽ ሰው 'ሆረስ -ሁሬሳ' ነው። አረጋ ከበደ ከክልሎችተቀጣሪ ፕሬዝዳንት መካከል 'ትንሹ ' ሰው እንደ ሆነው።

Post by Abere » 04 Apr 2026, 18:31

ከሰው ተራ መውጣቱን አውቃለሁ --- ከሰው ተራ የወጣ አናሳ ለማለት ነው። መቸም ጡር ተናገርክ አይለኝም እግዜር። ጭልፊቱ-ሁሬሳ "ሽማግሌ" የሚለው ቃል ሁሬሳን የሚገልጸው ማይሌጁን የጨረሰ ለማለት ብቻ ነው። አሁን ስለ ምርጫ ውታፍ ነቀላ ላይ ነው። ሀፍረተ-ቢስ ድሮን እና ታንክ አስገባላሁ በሚል ያስተዋውቅ ይሆናል። :mrgreen:
Selam/ wrote:
04 Apr 2026, 14:05
ሰው ጥራ ቢሉህ ፣ ሽንቁሩን ሽማግሌ አመጣኸው?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: እግዜር ጡር ተናገርክ አይበለኝ እንጅ፤ የዚህ ፎረም ትንሽ ሰው 'ሆረስ -ሁሬሳ' ነው። አረጋ ከበደ ከክልሎችተቀጣሪ ፕሬዝዳንት መካከል 'ትንሹ ' ሰው እንደ ሆነው።

Post by Naga Tuma » 05 Apr 2026, 20:48

ከካድሬዉ ጋር ዬለም ያልከዉ እግዜርን መላልሰህ እግዜር ማለት ኣበዛህ።

ዬለም እና ኣለ መካከል ትጠራጠራለህ?

ሰዉ እንደ ችዋዋ ሆኖ መኖር ኣለ።

እንደ ችዋዋ ሆኖ መኖር እምቢ ያለን እያሳደዱት ቆሳስሎ መኖርም ኣለ።
Abere wrote:
04 Apr 2026, 18:31

Post Reply