Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13227
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ትርጉም እንኳን ሳይገባት ለመተቸት የምትቋምጠዉ ሻቢያና ተላላኪዎቿ፣ እንደ እነ ጀዋር አይነቶች!

Post by DefendTheTruth » 05 Apr 2026, 14:57

የኮሪደር ልማት ትርጉም ምን ማለት እንደሆነ ሳይገባት ሌተ ቀን ይህን አስደናቂ ስራ ለማጥላላት ደፋ ቀና ስትል የምትዉለዋ ሻቢያ ፖተምኪን (Potemkin) ለማለት ይቃጣታል፣ ልማቱ ምን እንደያዘ አስረደ ብትላት መልስ የላትም፣ እንደተለመደዉ ሁሉ። ተላላኪዎቿም እንደዚያዉ; ያ የዞረበት ጃንጆም "ብልጭልጭ" ብሎ ለማጥላላት ይኳትናል፣ የተላከ ባንዳ መሆኑን የምያሳጣ ጉዳይ እንጂ ምንም ማልት አይደለም።

በእነዚህ ጅሎች ና ቅናተኞች የኢትዮጵያ ከፍታ ወደ ኋላ ምን ጊዚም አይመለሰም! ኢትዮጵያ ተነስታለች ወደ ኃላ አትመለስም!