Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5069
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 30 Mar 2026, 03:21
Meleket wrote: ↑11 Mar 2026, 10:01
"አንዱ ‘ጁን’ 22፡፡ አንዱ ‘ጁን’ 24፡" ማንና ማን ይሆኑ?
Meleket wrote: ↑07 Mar 2026, 04:01
ጉራጌን ታማራ ሊያናክስ አስቦ፡
ትግራይን ታማራ ሊያቧጭቅ አስቦ፡
አገውን ታማራ ሊያቃቅር አስቦ፡
አንዱን ጎሳ ታንዱ ሊያናቁር አስቦ፡
ካድሬው ብልጥግና መጣ አላማ አንግቦ፡
የ‘ኢ-ዜማው' ካድሬ መጣ አላማ አንግቦ፡
ግርማም ወደብ አለ እንዲያው ተስገብግቦ፡
እንዲያ ታላረገ ስለማይኖር ጠግቦ!
በሁለት ቀን ልዩነት፡
አንዱ ‘ጁን’ 22፡
አንዱ ‘ጁን’ 24፡
ተከታትሎ መጥቶ መረጃን በከላት።
ህዝብ እንደማፋቀር፡
ሲሰጥህ ዓላማ ህዝብን ለማናቆር፡
ትግተለተላለህ፡ ኣዬ “የካድሬ” ነገር!
‘ታትዬና ኣብዬ’ ሁለቱ እያዩን፡
‘ክላልነ’ ልንል ይህን የሰው ብኩን፡
ቆምጬን እንዳይነካብን ልንነግረው ቁርጡን!
እንግዲህ ተባብረን ‘ጨቁነናል ስልኩን!’
ለመዝናናትም ጭምር፡ ተጻፈ በእኛ በኤርትርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና !
almaze wrote: ↑29 Mar 2026, 18:34
መጣራት ያለበት ጉዳይ ሆኖ ይሰማኛል!