Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ ለዐለም፥ ጥያቄ ቁጥር 1

Post by Naga Tuma » 29 Mar 2026, 17:59

ተዓምራትን የምያሳይ እግዝኣብሔር ኣለ እና የማያይ እግዝኣብሔር ዬለም የሚለዉ የዚህ ዘመን ክርክር ተዓምራትን የምያሳይ እግዝኣብሔር ቢኖር ነዉ በሚለዉ አሸናፊነት ሲገባደድ የሚከተለዉ ዝማሬ የዐለም ሕዝብ በሙሉ በተለያየ ቋንቋዎች ዘላለማዊ ዝማሬ የሚሆን ይሆን?

ለዐለም ቋንቋዎች ሁሉ የምያስማማ የጋራ ስም ይህ ነዉ እስኪባል አሙንን እጠቀማለሁ። ቃዳማዊ ነብይ፣ ከስደት በፊት ታላቅ ፈረዖ አክናተን፣ ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሙሴ የአሙን ነብይ ስለነበረ ነዉ።

ኡማን አሙን። አሜን።
አሙን ህያዉ ነዉ። አሜን።
አሙን አክበር። አሜን።
ወዘተ

If the argument of this era, which is past any meaningful debate because one side is defiant in trying to impose its cultish position, that an almighty reveals itself in mysterious ways on the one hand and that religion is mental disorder and religion is advanced slavery on the other hand concludes convincingly with the former winning over the latter, could the following be humanity’s forever chant in its various languages?

Amun (God) is great. Amen.

In that case, could and would it have a unified gospel of all its prophets?