ለማኝነት ይጥፋ! ተረጅነት ይጥፋ! የሰራተኛነት ባህል ይለምልም! አሚን !!!!
እግዚአብሄር ደሞ ከለማኝ ጉረኛ ይጠብቀን
Re: ለማኝነት ይጥፋ! ተረጅነት ይጥፋ! የሰራተኛነት ባህል ይለምልም! አሚን !!!!
አለቅላቂ ካድሬ
እህቶቻችን እንደ ፋሲካ ፍየል ታርጋ እየተንጠለጠለላቸው ለግርድና በሰልፍ ወደ አረብ ሃገር በገፍ የሚጓዙት እኮ በእናንተ በፒፒ ዘመን ነው!
ዕውር!
እህቶቻችን እንደ ፋሲካ ፍየል ታርጋ እየተንጠለጠለላቸው ለግርድና በሰልፍ ወደ አረብ ሃገር በገፍ የሚጓዙት እኮ በእናንተ በፒፒ ዘመን ነው!
ዕውር!