Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10176
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

መሪያችን መደበቂያው ዋሻ ቆፈረ። እኔስ አዘንኩለት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 27 Mar 2026, 17:59

የሞጠረሻው ሞጠረሻ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

almaze
Member+
Posts: 8821
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: መሪያችን መደበቂያው ዋሻ ቆፈረ። እኔስ አዘንኩለት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by almaze » 27 Mar 2026, 18:15

The digital world wasn't the same without you. Welcome back, Digital-Fifi! :lol: :lol: :lol:
Mesob wrote:
15 Mar 2026, 22:33
Digital Weyane wrote:
15 Mar 2026, 22:07
አንድ የኤርትራን ናቅፋ በ20 የኢትዮጵያ ብር እየተመነዘረ ባለበት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ምን ማድረግ እንዳለብን ጨክነን እንመካከር።

ልጆቻችንን በራስ መተማመን እንዲኖራቸው ፣ የአስተውሎት እና የማሰላሰል ባህል እንዲያዳብሩ እያስተማርናቸው አይደለም።

የችግራቸው ሁሉ ምንጭ የኤርትራውያን ስኬታምነት እንደሆነ አድርገው እንዲያስቡ ካደረግን እነሱም እንደኛ በበታችነት ስሜት ህመም ተይዘው እድሜ ዘመናቸውን በዋዛ ፈዛዛ ሊያሳልፉት ነው። :roll: :roll:
Fiyameta wrote:
15 Mar 2026, 21:58

Post Reply