Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሃረሬዎች (አደሬዎች) አዳብና ሸዋል ይሉታል! የወጣቶች መተጫጫ በአል!

Post by Horus » 27 Mar 2026, 11:47

ሃረሬዎች ሸዋል የሚሉት ክስታኔዎች ሸባል የምንለው ቃል ነው ። ግን በክስታኔ ሸባል እራሱ የሰርጉ በአል ሲሆን መተጫጫው በመስቀል ሳምንት አዳብና (አደይ አብና የአደይ አበባ መሰጣጫ) የምንለው የወጣቶች መተጣጫ በአል ነው





Post Reply