Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13230
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ዳዑድ ኢብሳ ማን ማንን ያስፈታል ብሎ የተመሰደቀዉ ጠመንጃ መስሎዋችዉ ከሆነ፣ ተሳሰታችዋል!

Post by DefendTheTruth » 26 Mar 2026, 15:36

ጠመንጃዉንማ ማን ማንን እንደሚያስፈታ ጋና ድሮ አዉቀናል፣ ፈቺም አስፈቺም በደምብ ተለይቶ ታዉቆዋል። ሰዉዬዉ ማን ማንን ያስፈታል ብሎ የተመሳደቀዉ ወሬን ነዉ።
የኢትዮጵያ መንግስት ጠመንጃ አስፈትቶ ወሬን ማስፈታት ግን አልተቻለዉም፣ አሁንም እየዞሩ ወሬ ይነዛሉ። ሁሉም አይነት ወሬ ኢትዮጵያ ዉስጥ ተቀባይነት አለዉ። የቁቤ ትዉልድ ተብሎ የተለፈፈለት አሁንም ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ላይ ነዉ። የፕሮፓጋንዳ ምንጩ ደግሞ ያዉ ሻቢያ ነዉ። ከምነዙት ወሬዎች መሃል የምከተሉት ይገኙበታል።

ኢትዮጵያ ዉስጥ እድገት የለም፣ መንግስት ለፖለቲካ ፍጆታ ብሎ የምነዘዉ። ስንዴ ብቻ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ፣ ሌላዉን የእህል አይነት ግን ከዉጪ ያስገባል። የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት፣ ብልጭልጭ እንጂ ምንም አይነት ፈይዳ የለዉም፣ እንዲያዉም ቲክቶከሮች ናቸዉ፣ ይበልጥ የምያሳምሩት ና እንተርኔት ላይ የምለቁት። ገንዘቡም የኢሜሬትስ ነዉ እንጂ ኢትዮጵያ ምንም አይነት አቅም ኖሮዋት ይህን ያህል መገንባት አትችልም፣ የፖለቲካ ፍጆታ ብቻ ነዉ። መንግስት (ግለሰቦች ብቻ ሳይሆኑ) ሌባ ነዉ። ይህን ና መሰል ፕሮፓጋንዳዎችን ሹክ ያሉኝ የቁቤ ጄኔሬሽን ተብዬ የመከነ ትዉልድ አባል ነዉ። አዛንኩኝ፣ ለራሴ ሳይሆን ለትዉልድ።

ሕዝቡን እያዘናጉት ነዉ፣ የነ ዳዉዳ ኢብሳ ግብረአበሮች፣ ተነስ ና ሩጥ ብሎ እንደመምከር፣ ተዉ የፖለቲካ ፍጆታ ነዉ የምል አጉል ያናፍሳሉ፣ ትዉልድን ያቀጭጫሉ። የወደ ፊቷ ኢትዮጵያ ግን በምችለዉ አቅም ሁሉ ወደ ስራ የምሮጥ ብቻ ነዉ ተስፋ ያለዉ። ይህን እዉነታ ልብ በሉ!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዳዑድ ኢብሳ ማን ማንን ያስፈታል ብሎ የተመሰደቀዉ ጠመንጃ መስሎዋችዉ ከሆነ፣ ተሳሰታችዋል!

Post by Naga Tuma » 26 Mar 2026, 18:29

አሙን ነዉ እየሱስን የምያስፈታዉ ወይስ እየሱስ ወይም እየሱስ በሉኝ ያለ ዳያብሎስ ነዉ አሙንን የምያስፈታዉ ኣለማለቱን ኣረጋግጠሃል?

This is beyond the comprehension of your pinhead and the comprehension of Isaias Afewerki or any of his cadres on this forum.

የህግሓኤ ኣስመሳይ ቡችላ መቼ መቼ ህግሓኤ ላይ ዉፍ ዉፍ እንደምትል እሷ ብቻ የምታዉቅ ይመስላታል። ቅል እራስ።

ካረጁ ኣይበጁ ተብሎ ነዉ የማትታሠረዉ?

ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ ኣሉ።

የአሙን ቅዝምዝም ያገኘዉ የመጀመርያ ሰዉ ፌድ ኣፕን ነዉ።

Evidently, he is dull about it and your pinhead doesn’t get it.
DefendTheTruth wrote:
26 Mar 2026, 15:36

Post Reply