Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15417
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አዝመራ ስታጠፋ የኖረች ጦጣ በወጥመድ ተይዛ፤ለጅብ ድግስ አልበለምብየነው ስትል እኔ ጅብ አለሁ ብሎ ዘሎ ጥልቅ።ሊስትሮ ውራጌዎች በDDT/OPPfist ዕዳ ገብተው በጢስ ያተፈነች ጃርት ሁነዋል

Post by Abere » 25 Mar 2026, 11:12

የህዝብ አዝመራ ስታጠፋ የኖረች ጦጣ በወጥመድ ተይዛ፤ የጅብን ሆዳምነት ያወቀች ጦጣ የድግስ ግብዣ አልበለም ብላ ስትወሸክትለት ደግሞ ለዚህ እኔ ጅብ አለሁ ብሎ ዘሎ ጥልቅ። ሊስትሮ ውራጌዎች በኦነግ ዲዲት/OPPfist ቀይረው ገብተው በጢስ ያተፈነች ጃርት ሁነዋል።

If one sticks a couple of green paper money into the mouth of political listro Wuarge he can sh!t as much as he likes to sh!t. :mrgreen: