አቢይ አህመድ የትግሬ፣ የአማራ፣ የጉራጌ ድጋፍ አጥቷል !!
አሁን ላይ ብልጽግና አዲስ አበቤን በገፍ እያሰሩ ነው ። ስለሆነም አዲስ አበባ ይቀጥላል ። በክልልነት ሳቢያ ወላይታ፣ ጋሞ ቀጥለው ድጋፍ እንደ ሚነሱት የሚጠበቅ ነው ! ይህ ማለት ደሞ የኦሮሞ ኤትኖክራሲ የተተፋ ስራዓት እየሆነ ነው ።
Re: አቢይ አህመድ የትግሬ፣ የአማራ፣ የጉራጌ ድጋፍ አጥቷል !!
i don’t know why you omitted the Oromo who are as vocal as the rest in their opposition to the regime