Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አረቦች ስለ ኢትዮጵያ ኢድ አል ፈጥር ምን አሉ? 2፡ 00፡0 ተመልከት

Post by Horus » 23 Mar 2026, 21:48

አንቺ ቆሞ ቀር ሰማሺው አይደል አረቡ ኢትዮጵያን እንዴት እንደ ሚገልጻት! ኢትዮጵያ አስገራሚ ብዙ ኬይር (What Gurage calls Kair in Arabic means GOODNESS!) ኢትዮጵያ ብዙ ኬይር ያላት አረንጓዴ ሃብታም አገር ነች! አልህም ዲሊላ ፣ ፈጣሪ ይመስገን ይላል! እንዳንቺ ያለው የተረገመ ቁልቋል ለቃሚ ግ ን የኢትዮጵያ ጠላት መሆንን መርጠሽ ለማይረቡት ግብጽ ቅኝ ተገዦች የተገዥ ተገዥ ሆነዝ ያለም መሳለቂያ ሆነሻል!



Post Reply