Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42727
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢድ ሙባረክ ምን ማለት ነው? የኢድ ስረቃል

Post by Horus » 19 Mar 2026, 23:55

የኢድ ስረቃል (ኢቲሞሎጂ)

ዛሬ ሙስሊሙ ሁሉ ኢድ ሙባረክ ይባባላል። ኃይማኖታዊና ባህላዊ ትርጉሙ መልካም ኢድ ማለት ሲሆን ቀጥታ ትርጉሙ የተባረከ ኢድ ማለት ነው።

በረከት መብዛት ፣ መትረፍረፍ ፣ የማያልቅ ማለት ነው።

ይሁንና ኢድ ምን ማለት ነው?

ሙስሊሞች በአመት ሁለት ኢዶች አሏቸው ። ኢድ አል ፈጥር እና ኢድ አል አድሃ ። ኢድ አል ፈጥር የዛሬው የራማዳን ጾም መፍቻ ፋሲካቸው ሲሆን ፣ ሌላው ኢድ አል አድሃ የመስዋእት ኢዳቸው ነው።

በዛሬ አረብኛ ኢድ ፌስቲቫል፣ ፌስታ፣ ሰለብሬሽን ማለት ነው ። እኛ በዓል እንደ ምንለው ነው።

እራሱ ቃሉ ኢድ ምንድን ነው? ኢድ በሴም ቋንቋዎችን እና በላቲን ቋንቋዎችም በተመሳሳይ ያለ ነው ።

በጥንታዊ የሴም መሰረቱ ኢድ ማለት ‘ምግብ‘ ማለት ነው።

ይህ ቃል ምንም ሳይለወጥ ያለው በኢትዮጵያ የሴም ቋንቋዎች ውስጥ ነው።

ለምሳሌ ....
ማዕድ = ምግብ
ሙዴና = ምግብ (ኦሮሞኛ)
ማዕድ ቤት (ማድቤት) = የምግብ ቤት ።

አበሻ ባለማወቅ ምግብ ቤት (ሆቴል) ማድቤት (ኪችን ኩቺና) የተለያዩ አደረጋቸው ። እንዲያውም እጅግ ትክክለኛው ቃል ማዕድ ቤት (ሆቴል) መሆን ነበረበት ።

በላቲም ተመሳሳይ ስሩ ኢት (Eat) የሚባለው ቃል ነው።

ቃሉ ኢድ የሚለው ለስለስ ያለ ድምጽ ከመያዙ በፊት ‘ኢጅ‘ ‘ኢች‘ ‘ኢጭ ‘ ‘እጭ ‘ ይባል ነበር።

ኧጭ የሚለው ቅድመ ኢድ ቃል ዛሬም በኢትዮጵያ አለ ።

ለምሳሌ
ኧጭ = አኝክ ፣ አላምጥ ፣ ብላ (ጉራጌኛ)። ለምሳሌ ጉራጌ ሸንኮራ ብላ ወይም ሸንክራ ምጠጥ አይልም ፣ ሸንኮራ ኧጭ ይላል።
ስጭ = ጠጣ (ጉራጌኛ)
ወስጭ = መጠጣ
ስተይ = ጠጣ (ግዕዝ)
ወኧጭ = መብላት ማለት ሲሆን ወኢድ እንደ ማለት ነው።

ሌላው ቃል ‘ወጭ‘ = ወጪት ነው ።
ይህ በጉራጌ ኮስሞሎጂ እጅግ የተከበረው ትልቁ የምግብ ማቅረቢያና መብሊያ ነው ! ስለዚህ ወጭት ፣ ወጪት የሚለው ስም ከየት መጣ ለምትሉ ስረ ቃሉ ኢድ ፣ ኢጭ ከሚለው የምግብ ስም ነው።

ወደ ፊት ትዝ ሲለኝ ሌሎች ተዛማጅ ቃላት እደብላለሁ

ኢድ ሙባረክ!
ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ
ማርች 20 ቀን 2026 ዓም
Last edited by Horus on 20 Mar 2026, 12:44, edited 1 time in total.

sesame
Member+
Posts: 8551
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ኢድ ሙባረክ ምን ማለት ነው? የኢድ ስረቃል

Post by sesame » 20 Mar 2026, 12:40

HorseAss,

Stop horseshitting. Your pretensions to appear scholarly may work with your PP dimwit friends. But we will call you out here.

The Arabic word يد (yad የድ) is a singular noun meaning "hand". It is of Semitic origin, stemming from the Proto-Semitic root *yad-, and is a core vocabulary term used across all Arabic dialects and in Classical Arabic.

The Arabic word Eid (عيد ዒድ) originates from the triliteral root (عود or ع-و-د ዑድ), meaning "to return," "to recur," or "to go back". It refers to a festival, feast day, or holiday that returns or recurs regularly, symbolizing joy, community gathering, and spiritual rejuvenation, such as the annual return of the two major Islamic celebrations, Eid al-Fitr and Eid al-Adha.

So Eid basically means ኣውደ ኣመት .

But your little brain takes a leap and equates the two words to eating! Your problem as the problem with other psuedo-scholars from Ethiopia is that you beleive if it sounds similar then it must be similar. And since your ears cannot recognize the gutteral sound ዐ, you think ዒድ and ኢድ are the same.
Horus wrote:
19 Mar 2026, 23:55
የኢድ ስረቃል (ኢቲሞሎጂ)

ዛሬ ሙስሊሙ ሁሉ ኢድ ሙባረክ ይባባላል። ኃይማኖታዊና ባህላዊ ትርጉሙ መልካም ኢድ ማለት ሲሆን ቀጥታ ትርጉሙ የተባረከ ኢድ ማለት ነው።

በረከት መብዛት ፣ መትረፍረፍ ፣ የማያልቅ ማለት ነው።

ይሁንና ኢድ ምን ማለት ነው?

ሙስሊሞች በአመት ሁለት ኢዶች አሏቸው ። ኢድ አል ፈጥር እና ኢድ አል አድሃ ። ኢድ አል ፈጥር የዛሬው የራማዳን ጾም መፍቻ ፋሲካቸው ሲሆን ፣ ሌላው ኢድ አል አድሃ የመስዋእት ኢዳቸው ነው።

በዛሬ አረብኛ ኢድ ፌስቲቫል፣ ፌስታ፣ ሰለብሬሽን ማለት ነው ። እኛ በዓል እንደ ምንለው ነው።

እራሱ ቃሉ ኢድ ምንድን ነው? ኢድ በሴም ቋንቋዎችን እና በላቲን ቋንቋዎችም በተመሳሳይ ያለ ነው ።

በትንታዊ የሴም መሰረቱ ኢድ ማለት ‘ምግብ‘ ማለት ነው።

ይህ ቃል ምንም ሳይለወጥ ያለው በኢትዮጵያ የሴም ቋንቋዎች ውስጥ ነው።

ለምሳሌ ....
ማዕድ = ምግብ
ሙዴና = ምግብ (ኦሮሞኛ)
ማዕድ ቤት (ማድቤት) = የምግብ ቤት ።

አበሻ ባለማወቅ ምግብ ቤት (ሆቴል) ማድቤት (ኪችን ኩቺና) የተለያዩ አደረጋቸው ። እንዲያውም እጅግ ትክክለኛው ቃል ማዕድ ቤት (ሆቴል) መሆን ነበረበት ።

በላቲም ተመሳሳይ ስሩ ኢት (Eat) የሚባለው ቃል ነው።

ቃሉ ኢድ የሚለው ለስለስ ያለ ድምጽ ከመያዙ በፊት ‘ኢጅ‘ ‘ኢች‘ ‘ኢጭ ‘ ‘እጭ ‘ ይባል ነበር።

ኧጭ የሚለው ቅድመ ኢድ ቃል ዛሬም በኢትዮጵያ አለ ።

ለምሳሌ
ኧጭ = አኝክ ፣ አላምጥ ፣ ብላ (ጉራጌኛ)። ለምሳሌ ጉራጌ ሸንኮራ ብላ ወይም ሸንክራ ምጠጥ አይልም ፣ ሸንኮራ ኧጭ ይላል።
ስጭ = ጠጣ (ጉራጌኛ)
ወስጭ = መጠጣ
ስተይ = ጠጣ (ግዕዝ)
ወኧጭ = መብላት ማለት ሲሆን ወኢድ እንደ ማለት ነው።

ሌላው ቃል ‘ወጭ‘ = ወጪት ነው ።
ይህ በጉራጌ ኮስሞሎጂ እጅግ የተከበረው ትልቁ የምግብ ማቅረቢያና መብሊያ ነው ! ስለዚህ ወጭት ፣ ወጪት የሚለው ስም ከየት መጣ ለምትሉ ስረ ቃሉ ኢድ ፣ ኢጭ ከሚለው የምግብ ስም ነው።

ወደ ፊት ትዝ ሲለኝ ሌሎች ተዛማጅ ቃላት እደብላለሁ

ኢድ ሙባረክ!
ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ
ማርች 20 ቀን 2026 ዓም

Horus
Senior Member+
Posts: 42727
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢድ ሙባረክ ምን ማለት ነው? የኢድ ስረቃል

Post by Horus » 20 Mar 2026, 13:42

ሲሲ፣
ኤ አይ የተሰጠውን መልሶ መትፋፍት እንጂ አያስብም። አንተ ለራስህ እንደ ማሰብ ጉግል አድርገህ ትለጥፋለፍ ። ቋንቋና የቃላት አጠቃቀምና ከግዜና ካልቸር ጋር የሚያደርጉት ኢቮሉሽን በሜታፎር የተፈተለ ነው።

መስቀል የብርሃን ፌስቲቫል ነው ። የሚከበረውም በብርሃን ፣ በደመራ እሳት ነው ። መስቀል የሚለው ቃል ግ ን የጸሃይ መውጣት ማለት ነው።

የሰው ልጅ አንድን ቃል እንደ ሜታፎር ፣ እንደ ምሳሌ እንደ ምልክት በመጠቀም ልዩ ልዩና የተለያዩ ትርጉሞችን ይፈጥራል ።

ከታች የምታየው የኢድ መነሻ የተባለው 'awd- to return' እኛ ኡደት (ዙረት) የምንለውና 'አውደ አመት' የምንለው ነው። ይህ አውድ ወይም ኡደት ከምድር ወይም ጸሃይ ዙረት ጋር የተያያዘ አይደለም። ትክክለኛው የመሬት፣ ጨረቃና ጸሃይ ዙረት 'wer - trun, cycle) ነው ። ከዚህ ስረቃል ነው ወረብ ፣ ወር ፣ ወራት ፣ ኦርቢት የሚባሉት ትክክለኛ የጊዜ አዙሪት ገላጭ ቃላት ።

ኢድ ፣ እድ ወይም እጅ ጋር የተያያዘ አይደለም ። ተግባረ እድ ስንል ተግባረ እጅ ማለታችን ያ ላቲን ሃንድ የሚለው ነው ።

ስለዚህ ያረብኛ ኢቲሞሎጂ ሰሪዎች የሚመላለስ ነገር የሚል ትርጉም ለh-ied የሰጡርት ከኃይማኖታዊና ባህላዊ ተመላላሽ ፕራክቲሳቸው ቀኖናቸው ሜታፎራዊ አጠቃቀም እንጂ ወር ፣ዝወር፣ ኦርቢት፣ ወረብ ከሚለው በመላ አለም ለዚ ዘመናት ከሚታወቀው የግዜ ሳይክል የተያያዘ አይደለም ። ተደጋግሞ የሚመጣ ፌስቲቫል አሉት እንጂ በባህል ፣ እራሱ ፕራክቲሱ የሚፈጸመው በምግብ ነው።

ኢድ አል ፈጥር የፍጥረት ኡደት እኛ አዲስ አውድ አመት የምንለው ነው ። እምነቱ ወይም ግዜው ማለት ነው። ማክበሪያ መተግበሪያው ግ ን የምግብ ፊስታ ነው ፣ ምግብ በማህበር መብላት ነው።

የአንድ ጥንታዊ ቃል ስረ አመጣጥ እያጠኑ እንዲህ ነው የሚሉ ሰዎች ናቸው ። ግዕዝ አውድ ፣ በአንድ ነገር ዙሪያ ሲል ወይም አውደ አመት ሲል አረብኛው እንደ ወሰደው ነው እንጂ እራሱ ግዕዝ ወር ፣ ወረብ፣ ወራት ትክክለኛውን ስረ ቃል መጠቀሙን ረስቶታል ። ለምሳሌ

ወር ፣ ወረብ ፣ወርቢት፣ ኦርቢት፣ ወራት ወዘተ በትክክል የግዜና የፍጥረት ዙረት ሲሆን አንዱ በዉሃ ያከብረዋል ፣ ሌላው በሳትና ብርሃን ፣ ሌላው በምግብ ፊስት ወዘተ ! ለምሳሌ እኛ የደመራ በዓል ፌስቲቫል እንላለን ፣ ይህ ፕራክቲሱ ነው ፣ ደመራ ራሱ ግን የሚነድ እንጨት ነው። ኢድ አል ፈጥርም እንዲሁ ነው ። ፕራክቲሱ የፍጥረት ዞሮ መመለስ (ወረብ ወይም ኡደት) ነው ። ኢድ እራሱ ግን ምግብ ነው ። ይህን አረቦቹም አግኝተው አላረሙትም።

ስለዚህ በዘልማድ ወርዶ ኤ አይ ውስጥ የተገባውን ስህተት መልሰህ አትንገረኝ ። የተመራማሪ ስራ የተሰጠውን መገልበጥ አይደለምና!

AI
"The Arabic word Eid (عيد), meaning "festival," "feast," or "holiday," originates from the root ‘awd (عود), which translates to "to return". It signifies a celebration that returns, recurs, or is celebrated annually. The term represents joyous occasions, notably the two major Islamic festivals, Eid al-Fitr and Eid al-Adha.
Key Etymological Details:

Root: Derived from the Arabic root ‘awd or ‘āda (عود/عاد), referring to something that comes back, returns, or recurs repeatedly.
Meaning: It refers to a day of returning joy, feast, or a regular day of celebration.
Related Languages: The Arabic term ʿīd is believed to be derived from the Aramaic ʿed, which signifies a "day of assembly," "feast day," or "festival" Dictionary.com.
Context: While signifying a festival in Islam, it is used for major holidays by Arabic-speaking communities, including Christians. "
Last edited by Horus on 20 Mar 2026, 13:56, edited 2 times in total.

sesame
Member+
Posts: 8551
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ኢድ ሙባረክ ምን ማለት ነው? የኢድ ስረቃል

Post by sesame » 20 Mar 2026, 13:50

Yes HorseShit,

Eid means anniversary, something that happens regulary. But you dumbass claimed it means hand (id) and the went on to make idiotic claims and related it to food (eating). You may horseshit PP dimwits like you but not me! fandiya!
:lol: :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
20 Mar 2026, 13:42
he Arabic word
Eid (عيد), meaning "festival," "feast," or "holiday," originates from the root ‘awd (عود), which translates to "to return". It signifies a celebration that returns, recurs, or is celebrated annually. The term represents joyous occasions, notably the two major Islamic festivals, Eid al-Fitr and Eid al-Adha.
Key Etymological Details:

Root: Derived from the Arabic root ‘awd or ‘āda (عود/عاد), referring to something that comes back, returns, or recurs repeatedly.
Meaning: It refers to a day of returning joy, feast, or a regular day of celebration.
Related Languages: The Arabic term ʿīd is believed to be derived from the Aramaic ʿed, which signifies a "day of assembly," "feast day," or "festival" Dictionary.com.
Context: While signifying a festival in Islam, it is used for major holidays by Arabic-speaking communities, including Christians.

Therefore, Eid signifies a "return" of happiness or a "recurring" celebration.

Horus
Senior Member+
Posts: 42727
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢድ ሙባረክ ምን ማለት ነው? የኢድ ስረቃል

Post by Horus » 20 Mar 2026, 14:10

sesame wrote:
20 Mar 2026, 13:50

አንተ መሃይም አሁን ያለው ያንተና የኢኤ አይ የተሳሳተ ኢቲሞሎጂ ለጠፍኩልህኮ! ተረጋጋ!

በመጨረሻ የኢድ ስረ ቃል ነው ያለው የአረሜይክ እድ (id) ነው። የአረሜይክ እድ ትርጉም የስብሰባ ቀን ወይም የፊስት (የምግብ ፣ የግብር) ቀን ነው ይላል።

እድ የሚለው እኛ ረዘም አድረገን እድር የምንለው ነው ። ሰዎች ለምግብ ፊስትም ሆነ ከቀብር በእድር ይሰበሰባሉ ። ይህ ዝም ብሎ ባቦ ሰጡኝ ስረቃል ፍለጋ ነው። እጅግ ጥናዊ የሆነው የኢትዮጵያ ሴም ቋንቋ መእድ ፣ ማደድ ምግብ ነው ሲል ዝብ ብሎ አይደለማል ።

ትልቁ የእኔ ድምዳሜ ትክክለኘት ያለው በኢትዮጵያ ሶስት ቋንቋዎች ግዕዝ ፣ ጉራጌኛና አማርኛ ውስጥ ማእድ ምግብ ሲሆን ፣ አውድ (ዙረት) ማለት ነው ። የተለያዩ ቃላት ግን በእምነትና ባህል ፕራክቲስ የተያያዙ መሆማቸው ነው ። በአውደ አመት ማእድ እየተበላ ይከበራል፣ ፊስት ይደረጋል ፣ ይፈሰካል። ይህ ነው ኤቪደንሱ።

sesame
Member+
Posts: 8551
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ኢድ ሙባረክ ምን ማለት ነው? የኢድ ስረቃል

Post by sesame » 20 Mar 2026, 14:23

HorseA :lol: ss,

I did not know that you have dementia. To repeat ዒድ and ኢድ are totally differnt words. There is nothing that connects them! They may sound the same to you, but they sound different. Basing conclusions just because words sound similar is the penchant of idiots like you. Consider the following stupido: ዒድ ዑድ ዓውድ ኣውደ:: The first three words are Arabic, the last Geez and Tigrigna. There is no hand there. :lol:

HorseShit, you got caught redhanded trying to sound knowledgable. :lol:
:lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42727
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢድ ሙባረክ ምን ማለት ነው? የኢድ ስረቃል

Post by Horus » 20 Mar 2026, 14:41

አንተ ሲሲ ራስ?

Do you ክኖው what the metaphorical use or the metaphorical structure of words means? Dude, I am past the symbolic signification purpose of characters and signs. I just told you ጥንታዊውና ኦርጋኒክ የሆኑት የኢትዮጵያ ሴም ቋንቋዎች አረብኛn አልፈው ጠልቀው የሚሄዱ ናቸው።

እኛ አውድ (የነገር ስም) እና ኡደት (ግስ) ጥርት አድርገ አውደ አመት ፣ አውደ ነገር ፣ የጦር አውድ ፣ የትምህርት አውድ እያለን አገላብጠን እነጠቀማለን ይህ ካረብኛ ያመሳስለናል

እኛ ማእድ ፣ ማእድ ቤት ፣ ማእድ አቅርብ፣ ማእድ አንሳ (ሌማት አንሳ) እያልን ጥርት አድርገን ካረብኛው አልፈን እንሄዳልን

እኛ ወር ፣ ወረ ፣ ዘወረ ፣ ወረበ ፣ የግንቦት ወር ፣ ወርሃ ኩዳዴ፣ የበልግ ወራት እያልን ላቲን ኦርቢት ፣ የሳተላይት ኦርቢት ከሚለው ጋር ጠልቀን እናልፋለን።

ስለዚህ እንደ ጂል አታሰልቸኝ! ጉግልን እያመንክ መኖር ካሻህ ይመችህ! አበቃሁ አዲስ ነገር ስለሌለህ እናቁም ።

እኔ የፊደላት ሲሚዮቲክስ የተማርኩት ኮሌጅ ሆኜ !!

sesame
Member+
Posts: 8551
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ኢድ ሙባረክ ምን ማለት ነው? የኢድ ስረቃል

Post by sesame » 20 Mar 2026, 14:55

HorseShit,

No matter how much you squirm ዒድ has no connection to eating!'
:lol: :lol: :lol:

Post Reply