Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Misraq
Senior Member
Posts: 17497
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ቅዱሱ ምድረ ከብድ ተባርኮ ደምቆ እንዲህ ነበር በመጋቢት 5

Post by Misraq » Yesterday, 15:07

Huressa,

I have visited this place and is quite historical. My question to you is that both of your Gurage brothers hate seeing what you posted here and I wonder why.

To be specific
Listro Dama - a Wahabist Alshabab wannabe mohamedan
Listro Oda - Pentecostal calvinist who hates this Orthodox.

Certainly they are not proud of this tradition you celebrate


Horus
Senior Member+
Posts: 42178
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቅዱሱ ምድረ ከብድ ተባርኮ ደምቆ እንዲህ ነበር በመጋቢት 5

Post by Horus » Yesterday, 15:26

ይልቅስ አንተ ኢትዮጵያ ዲስቴብላይዝ ከሚያደርጉ የሻቢያ ፣ አል ቡርሃን እና ግብጽ ተላላኪዎች እርስክ ራቅ አድርግ!

ኢትዮጵያ ብዙ ብዙ በደምና ማተባችን የምንጠብቃት ሕዝብ አለን

ምድረ ከብድ የአያት ቅም አያቶቼ አገር ነው፣። ይህን ታቦት ከግራኝ ለመጠበቅ አያታቻችን በፈረቃ ዋሻ ውስጥ በመዋልና በማደር ይጠብቁት ነበር ።

የክስታኔ ምድር ማለት በቦታው ስፋት ልክ በኢትዮጵያ ከማኛውም አገር በቁጥር የላቀ ቤተ ክርስቲያናት ያሉበት አገር ነው!

ከክስታኔ የላቀ ኦርቶዶክስ በኢትዮጵያ አታመጣም!

ከዚህ በታች ምታያት በአታ ለማሪያም ተሰርታ ስታልቅ ካፍሪካ አንደኛ ካቴድራል ነው የምትሆነው!

ኢትዮጵያን መረበሽ አቁሙ! ትርፉ እንደ ትግሬ በኢኮኖሚ አመድ ሆኑ ወደ ልመና መውረድ ነው !

አስቡበት!


Misraq
Senior Member
Posts: 17497
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ቅዱሱ ምድረ ከብድ ተባርኮ ደምቆ እንዲህ ነበር በመጋቢት 5

Post by Misraq » Yesterday, 16:30

ሁሬሳ

እኔ የሚገርመኝ ሻብያ ፡ ግብፅ ፤ አልቡርሃን የምትላቸው ነገሮች ናቸው። በአንተ እድሜና ተሞክሮ ያለ ሰው የኦህዴድ ፕሮፖጋንዳ ሰለባ እንዴት ሊሆን ይችላል ለሚለው ጥያቄ መልስ የሚሆነው ለኦሮሙማ ፕሮጀክት በጥቅም ተገዝተሃል የሚለው ሃቅ ብቻ ነው።

እስቲ የአማራን ለግዜው እንተወው እና አንተ እንደ ሕዝብ በኦህዴድ የተደቀነብህን አደጋ እንዘርዝር።

1 - ይህ የለጠፍከው የምድረከብድ ኦርቶዶክሳዊ ስርዓትና ተቋም በብልፅግና ወንጌል ጴንጤ እና በወሃቢ እስላም ተላላኪዎቹ አደጋ አልተጋረጠበትም? ወይንስ የሚገደለው ኦርቶዶክስ አማራ ብቻ ስለሆነ አያገባኝም ነው?

2 - የዘር ፖለቲካ ይውደም ፡ ይህ ሕገመንግስት ይቀየር እያልክ ጆሮአችንን ታደማለህ። ግን ይህን ሕገመንግስት ልሚያፀናው ኦሮሙማ ትሰራለህ። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ።

3 - ጉራጌ ክልል ይሁን የሚል ሃሳብ ለረጅም አመታት አራምደሃል። ዓብይ አህመድም አትሆንም ብሎ ወስኖብሃል። ይህንንስ እንዴት ታየዋለህ?

4 - ኦህዴድ እና ኦሮሙማ የኩሽ ልጆች እና ሕዝቦች እያለ በአንድ ሃገር ውስጥ ጠላትና ወዳጁን አስቀምጧል። ሴም የሚለውንም በተለያየ ዘዴ ጦርነትን፡ መፈናቀልን እና ሽብርን አጧጡፎበታል። በዚህ ረገድ ጉራጌን የት ውስጥ ትመድበዋለህ? የሚደረገውስ ትክክል ነው ወይ።

እነዚህን ከመለስክ በኋላ ወደ አማራ እና ፋኖ እንሄዳለን

Horus
Senior Member+
Posts: 42178
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቅዱሱ ምድረ ከብድ ተባርኮ ደምቆ እንዲህ ነበር በመጋቢት 5

Post by Horus » Yesterday, 16:52

ልብ አድርግ ጎጃሜ በሃሳቡ አይጸናም! ይቺ የጸረ ኢትዮጵያና አማራን ሁሉ ካልመራው የሚለው ቅዠት መላ አማራን ይዞ ገደል ይወርዳል! ሰከን በሉ! ኢራንን ተመልከታት ! 50 አመት የለፉበት ሁሉ በአንድ ወር ውስጥ ወድሟል ! አቢይን በጦር ከስልጣን ማወረድ አይችልም ጎጃሜ ! ይልቅስ የለማው አገርና ከተማቸው አፍርሰው ሃ ብለው ከታች ይጀምራሉ ። የኔ ምክር ነው!

የቆጡን ለማውረድ ስትጠራራ ብብቷ ያለው የትም ተዘራ እንዲሉ!


Misraq
Senior Member
Posts: 17497
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ቅዱሱ ምድረ ከብድ ተባርኮ ደምቆ እንዲህ ነበር በመጋቢት 5

Post by Misraq » Yesterday, 18:26

ፖሮፖጋንዳህን ከምትረጭ ለምን የጠየቅሁህን አትሙልስም?

Post Reply