Re: TIGRE: A CULTURE OF STEALING, BEGGING & LYING
The famous begging Culture
Re: TIGRE: A CULTURE OF STEALING, BEGGING & LYING
እውቁ ያፍሪካቀንድ የታሪክ ተመራማሪው ነፍስኄር መምህር ገብረችዳን ደስታ፡ ስለ አጤ ዮሃንስ ታሪክ በጣፉት መጠሀፋቸው መንግስቱ ለማ ኃይሉን(1959፣170) ጠቅሰው እንዲህ ይላሉ “ርኅሩሁ አጤ ዮሃንስ ጉራጌን በተመለከተ ለሚኒልክ እንዲህ ብለው እንደጣፉ ይገልጻሉ “የጉራጌ ህዝብ ወንድሜ ነው። ኦሮሞዎች እየወጉት እንደሆነ ሰምቻለሁ። አንተ እያለህ ለምንድን ነው ለጉራጌዎች አጋር መከታ የማትሆናቸው ለምንስ አትከላከልላቸውም? ካልቻልክ ንገረኝ እኔ ራሴ ጠባቂና አጋር መከታ እልክላቸዋለው”።
ለበለጠ መረጃ ገረፍ ገረፍ አድርገው ቢያነቡት ይጠቀማሉ፦ viewtopic.php?f=2&t=199836&
viewtopic.php?f=2&t=252652&p=1168056&
viewtopic.php?f=2&t=293566
ለበለጠ መረጃ ገረፍ ገረፍ አድርገው ቢያነቡት ይጠቀማሉ፦ viewtopic.php?f=2&t=199836&
viewtopic.php?f=2&t=252652&p=1168056&
viewtopic.php?f=2&t=293566
Re: TIGRE: A CULTURE OF STEALING, BEGGING & LYING
ህዝብን በጅምላ የሚሳደብ በአናሳነት ስሜት የሚሰቃይ ወራዳ ብቻ ነው።
ጭልፊቱ ደግሞ ሞላጫ ሌባ ነው። እንደሚታወቀው ፣ አጭበርባሪ ሰው ሌላውን ህዝብ የሚያየው በራሱ ልክ ብቻ ነው። በዚያ ላይ ደግሞ ውታፍ ነቃይ ካድሬነቱን ስትጨምርበት ፣ የመጨረሻ ቡዳ የሆነ አስተሳሰብ በውስጡ ታገኛለህ።
ጭልፊቱ ደግሞ ሞላጫ ሌባ ነው። እንደሚታወቀው ፣ አጭበርባሪ ሰው ሌላውን ህዝብ የሚያየው በራሱ ልክ ብቻ ነው። በዚያ ላይ ደግሞ ውታፍ ነቃይ ካድሬነቱን ስትጨምርበት ፣ የመጨረሻ ቡዳ የሆነ አስተሳሰብ በውስጡ ታገኛለህ።
Re: TIGRE: A CULTURE OF STEALING, BEGGING & LYING
አንዱ ንፍጣም መለከት የትግራይ ሰው መሆኑ ተጋለጠ እንዳይልህ።
የ ER እንጭጮች አስተሳሰብ እንደዚህ በጣም ወደታች የወረደ ነው። አንዱ ጎጥ ስር ብቻ ተወትፈህ ግፋ በለው ማለት አለብህ።

Meleket wrote: ↑18 Mar 2026, 03:29እውቁ ያፍሪካቀንድ የታሪክ ተመራማሪው ነፍስኄር መምህር ገብረችዳን ደስታ፡ ስለ አጤ ዮሃንስ ታሪክ በጣፉት መጠሀፋቸው መንግስቱ ለማ ኃይሉን(1959፣170) ጠቅሰው እንዲህ ይላሉ “ርኅሩሁ አጤ ዮሃንስ ጉራጌን በተመለከተ ለሚኒልክ እንዲህ ብለው እንደጣፉ ይገልጻሉ “የጉራጌ ህዝብ ወንድሜ ነው። ኦሮሞዎች እየወጉት እንደሆነ ሰምቻለሁ። አንተ እያለህ ለምንድን ነው ለጉራጌዎች አጋር መከታ የማትሆናቸው ለምንስ አትከላከልላቸውም? ካልቻልክ ንገረኝ እኔ ራሴ ጠባቂና አጋር መከታ እልክላቸዋለው”።
ለበለጠ መረጃ ገረፍ ገረፍ አድርገው ቢያነቡት ይጠቀማሉ፦ viewtopic.php?f=2&t=199836&
viewtopic.php?f=2&t=252652&p=1168056&
viewtopic.php?f=2&t=293566
Re: TIGRE: A CULTURE OF STEALING, BEGGING & LYING
ሰው መሆናችንን እውቅና ከሰጠ በቂ ነው። የትግራይ ይበለን የአማራ ይበለን የጉራጌ ይበለን የኦሮሞ ይበለን የአገው ይበለን ጉዳያችን አይደለም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
በእርግጠኝነት ለመናገር፡ አንድን ህዝብ እንደ ህዝብ በደፈናው መስደብ ማንቋሸሽና ማብጠልጠል የስነምግባር ጉድለት እንጂ አዋቂነት አይደለም። እንዲህ የሚኖሩ በጎሳና በብሄር ስም የሚነግዱ ከስብእና የወረዱ አካላት ብቻ ናቸው።

Selam/ wrote: ↑18 Mar 2026, 04:52አንዱ ንፍጣም መለከት የትግራይ ሰው መሆኑ ተጋለጠ እንዳይልህ።
የ ER እንጭጮች አስተሳሰብ እንደዚህ በጣም ወደታች የወረደ ነው። አንዱ ጎጥ ስር ብቻ ተወትፈህ ግፋ በለው ማለት አለብህ።
Meleket wrote: ↑18 Mar 2026, 03:29እውቁ ያፍሪካቀንድ የታሪክ ተመራማሪው ነፍስኄር መምህር ገብረችዳን ደስታ፡ ስለ አጤ ዮሃንስ ታሪክ በጣፉት መጠሀፋቸው መንግስቱ ለማ ኃይሉን(1959፣170) ጠቅሰው እንዲህ ይላሉ “ርኅሩሁ አጤ ዮሃንስ ጉራጌን በተመለከተ ለሚኒልክ እንዲህ ብለው እንደጣፉ ይገልጻሉ “የጉራጌ ህዝብ ወንድሜ ነው። ኦሮሞዎች እየወጉት እንደሆነ ሰምቻለሁ። አንተ እያለህ ለምንድን ነው ለጉራጌዎች አጋር መከታ የማትሆናቸው ለምንስ አትከላከልላቸውም? ካልቻልክ ንገረኝ እኔ ራሴ ጠባቂና አጋር መከታ እልክላቸዋለው”።
ለበለጠ መረጃ ገረፍ ገረፍ አድርገው ቢያነቡት ይጠቀማሉ፦ viewtopic.php?f=2&t=199836&
viewtopic.php?f=2&t=252652&p=1168056&
viewtopic.php?f=2&t=293566
Re: TIGRE: A CULTURE OF STEALING, BEGGING & LYING
Sadly ER የተሞላው በእንጭጭ ጎጠኞች ነው
Re: TIGRE: A CULTURE OF STEALING, BEGGING & LYING
ሰደበ ሰው ሰውን፡
የእግዝሄር አምሳልን።
እንዴት ያሳፍራል ሰዉ ወርዶ ወርዶ፡
በጎጥና መንደር ምጣድ ላይ ተጥዶ፡
አምጾ ከግዝሄር፡ ከሰይጣን ወግኖ፡
ከጽድቅ ስራ ርቆ፡ ርኩሰት ተጀቡኖ፡
የግዝሄር አምሳልን ይሰድባል ተቧድኖ።
ሰው ስራ ይሰራል ጨረቃ ሊወጣ፡
በየጎጥ ሲቧደን ያፍሪካ ቀንድ ጦጣ።

ወንድም መለከት,
አንድ አንድ ጊዜ መልካም ሽማግሌ ዋሽቶ ያስታርቃል እንድሉ ይመስለኛል እንጅ መምህር ገብረኪዳን ደስታ (የወያኔ የክህዴት ጸሀፊ) እንደ ዋቢ ተጠቅመህ ከሆነ ተሳስተሃል። ሌላ ገ/ኪዳን ይሆን?
በመቀጠል ጥቅስ የተቀመጠው አገላለጽ (ፓለቲካዊ ርትዕና - ቅጥፍና) አለበት። በዚያን ዘመን ያሁኑ ኦሮሞ (ጋላ) ፤ ጉራጌ ደግሞ (ውራጌ ወይም ጉደላ) ነበር የሚባለው። ሌላው ታሪካዊ ፋይዳነት የሌለው - አጼ ዮሀንስ የውራጌ ህዝብ ወንድሜ የሚለው የፓለቲካዊ ቅጥፍና አገላለጽ ነው። እርሳቸው አጼ ዮሀንስ የወሎ ራያ ኮረም አላማጣ ህዝብ መከራ ስቃይ እያበሉ በነበረበት የራያን ህዝብ ለማስገደድ የውጭ መንግስታትን የመሳሪያ ተማጽኖ ሲያቀርቡ በደብዳቤያቸው አረማዊ ጋላ እያሉ ይገልጹ የነበሩ፤ ስለ ጉደላ /ውራጌ/ በጊዜው ተቆርቁረዋል ቢባል ማን ያምናል። አንድ እውነት ግን ነበር የዘመኑ የባሪያ ነጋዴ ጋላዎች ውራጌዎችን የባሪያ ሸቀጥ በማድረግ ለአሞሌ ጨው ለአረብ ነጋዴ ይሸጡ ነበር። የውራጌዎች የዘመናት እንባ ሞልቶ ሲፈስ እምዬ ምኒልክ ሸዋ ላይ አነገሰ። ምኒልክ ሁሉም የዘጠኝ ወር የሰው ልጅ ነው - ሰው ሰውን ሊሸጥ አይገባውም በማለት ውራጌን ከባርነት ከወረሞ/ጋላ/ ጭቆና ነጻ አወጡት። ምኒልክ በሸዋ በርካታ ከተማዎችን መሰረቱ ውራጌዎች እራሳቸው የጋላ የባሪያ ሸቀጣ ሸቅጥ እና ችርቻሮ ዕቃ ከመሆን የሸቀጣ ሸቀጥ እና ችርቻሮ ንግድ ባህል እንድማሩ ዕድል ከፈቱላቸው። ዛሬ የውራጌ ፓለቲካ ሊስትሮዎች ያጎረሳቸውን እና ነጻ ያወጣቸውን እምዬ ምኒልክ እንደ ጥላታቸው በመቁጠር የቅቤ ገባያ ጫጫታ ያበዛሉ።
Meleket wrote: ↑18 Mar 2026, 03:29እውቁ ያፍሪካቀንድ የታሪክ ተመራማሪው ነፍስኄር መምህር ገብረችዳን ደስታ፡ ስለ አጤ ዮሃንስ ታሪክ በጣፉት መጠሀፋቸው መንግስቱ ለማ ኃይሉን(1959፣170) ጠቅሰው እንዲህ ይላሉ “ርኅሩሁ አጤ ዮሃንስ ጉራጌን በተመለከተ ለሚኒልክ እንዲህ ብለው እንደጣፉ ይገልጻሉ “የጉራጌ ህዝብ ወንድሜ ነው። ኦሮሞዎች እየወጉት እንደሆነ ሰምቻለሁ። አንተ እያለህ ለምንድን ነው ለጉራጌዎች አጋር መከታ የማትሆናቸው ለምንስ አትከላከልላቸውም? ካልቻልክ ንገረኝ እኔ ራሴ ጠባቂና አጋር መከታ እልክላቸዋለው”።
ለበለጠ መረጃ ገረፍ ገረፍ አድርገው ቢያነቡት ይጠቀማሉ፦ viewtopic.php?f=2&t=199836&
viewtopic.php?f=2&t=252652&p=1168056&
viewtopic.php?f=2&t=293566
Re: TIGRE: A CULTURE OF STEALING, BEGGING & LYING
ወዳጃችን Abere
አስተያዬትህን በቅል ልቦና ተቀብለናል። የትግራዩ ነፍስኄር መምህር ገብረኪዳን ደስታ የአጤ ዮሃንስን ታሪክ ጽፈዋል። ሰውየው ጎንደር የተማሩ ሆነው ሳሉ፡ በጎጥ ቦለቲካ ተለክፈው ብዙ ከሳቸው ዬማይጠበቅ ጽሁፍና ንግግር አድርገው እንደነበሩ አንዘነጋም። የዘጌው ነፍስኄር ዶክተር አፈወርቅ ገብረኢየሱስም የአጤ ምኒልክ ታሪክን ሲጽፉ፡ በጎጥ ቦተሊካ ተለክፈው፡ ብዙ ከእርሳቸው የማይጠበቅ ጽሁፍና ንግግር አድርገው እንዳለፉ ይታወቃል። የነሱን ዓይነት ድፍን ጥላቻን በግራም ሆነ በቀኝ ማስተጋባት ቢቀርና ቢታረም፡ ይልቅስ መልካም መልካም አባባሎቻቸውን እንደየ አግባቡ እየተጠቀምን ትውልድን ብናስተሳስርበትና ብናስታርቅበት ሳይሻል አይቀርም።
አጤ ዮሃንስ ለጉራጌ ተቆርቁረዋል ብሎ የጻፈው መንግስቱ ለማ [መፅሓፈ ትዝታ ዘኣለቃ ለማ ሃይሉ ወደ ታሪክ። አዲስ አበባ 1959] የተባለው ጸሓፊ እንደሆነ ነፍስኄር መምህር ገብረችዳን ጠቅሰዋል።
እርግጥ ነው አጤ ዮሃንስ ሚኒልክን “ለምን ጉራጌን ባርያ ታደርጋለህ?” ብለው ሲገስጹ፡ ሌላውን ግን ባርያ ብታደርግ ምንም ችግር የለውም የሚል አንድምታም አለው። በዚያን ወቅት ጉራጌዎች ብቻ ሳይሆኑ ኦሮሞዎች እንዲሁም የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በባርነት ለአረቦች ይሸጡ እንደነበር ግልጽ ነው። የሚያሳዝነው አሁንም ድረስ መልኩን በትንሹ የቀየረ ተመሳሳይ የባርነት ሸቀጥ አለመቆሙ ነው።
አጤ ምኒልክም ቢሆኑ፡ ከሸዋ ተነስተው ወደ ደቡብ በተስፋፉበት ወቅት፡ ብዙ ሃብት ካደለቡበት መንገዳቸው አንዱ፡ የባርያ ንግድ አንዱ እንደነበር ይጠቀሳል። የኋላ ኋላ ግን በነ የልጥ ማሰሪያው ኣማካሪዎቻቸውና በነ አቡነ ማስያስ ምክርም ጭምር፡ ባርነትን ከምድራቸው እንዳወገዙና እንዳስወገዱ ይገለጻል። አጤው በጦር የማረኳቸውን ከጉራጌ ይሁን ተኦሮሞ ማህበረሰብ የፈለቁ ሰዎችን ሳይቀር ምህረት አድርገው እስከ የጦር ምኒስትርነት ድረስ ማእረግ ይሰጡ እንደነበረም ከታሪክ ተምረናል።
ሲጠቃለል በዚህ ክፍለዘመን በጎጥ ተፈራርጆ፡ ሙሉ ማኅበረሰብን መስደብና መሰዳደብ ቢቀርና ቢታረም፡ ከተለያየ ማኅበረሰብ የፈለቁ አሳፋሪ ድርጊት የሚያደርጉ የጎጥ ቦለቲካ ፈሊጥ የሚያራምዱ ጎጠኛ ግለሰቦችን ግን ከእኩይ ተግባራቸው እንዲታረሙ፡ እነሱዉ ላይ ትኩረት ተደርጎ ግሳጼ ቢደረግባቸው መልካም ነው ለማለት ያህል ነው።
ሰላምና ጤና ፍቅርና ተስፋ እምነትና ወዳጅነት በልባችሁ ሞልቶ ይፈስ ዘንድ እየተመኘን!

Abere wrote: ↑18 Mar 2026, 10:20

ወንድም መለከት
የገብረኪዳን አጻጻፍ እና አጠቃቀስ ሰይጣን ለዐመሉ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል በሚል ዓይነት እወስደዋለሁ - ለሳይንሳዊ ታሪክ አረዳድ ብቃት የለውም። እንድሁ የአለቃ ለማ ኃይሉ አገላለጽም ቢሆን የማዋደድ እና የማቀራረብ ቋንቋ እንጅ የክስተቱ ዘመን ይህን አይነት የፓለቲካ ርትዕና -ቅጥፍና ዕረቃ ዘመን እንዳልሆነ ይታወቃል። አንድ ግን የቆየ የኢትዮጵያዊያን የጨዋነት አገላለጽ አለ። ይኸም - ያሙናል እንጅ ይነግርሩናል እንደ? ይባላል። አንድስ ሰው አንተ ባሪያ ወይም ውራጌ ብሎ ፊት ለፊት መናገር ነውር ነው።
እውነቱ ግን የትግሬ ጸሀፊዎች በምኒልክ ላይ ከፍተኛ ቅናት ስላላቸው ዐጤ ዮሀንስን ከመወንጀል ዐጤ ምኒልክን መወንጀል ይቀናቸዋል። አሁን የወረደው መቅስፈት ሁሉ የትግሬዎች ከፍተኛ በምኒልክ ላይ ያላቸው ቅናት ነው - ጦሱ ግን ተራውን ትግሬ እያቃጠለ እየፈጀው ነው።
ውራጌዎች ስለ ኋላ ታሪካቸው ለማወቅ ጀርባቸውን አሳክኳቸዋል። ታሪካቸውን በሳይንሳዊ መንገድ በተጻፈ መረጃ ማስተማር ተገቢ ነው። ሀቁ ይኸ ነው።
1) ንጉስ ምኒልክ ውራጌዎችን (ጉደላዎችን) ከባርነት ነጻ አውጥተዋቸዋል። ልብስ መልበስ አስተምረዋቸዋል።
2) ውራጌ ንግድ መነገድ ምን እንደሆነ "ሀ ሁ" በለው ያስተማሯቸው አጤ ዮሀንስ ናቸው።

Meleket wrote: ↑18 Mar 2026, 11:00ወዳጃችን Abere

Abere wrote: ↑18 Mar 2026, 12:07ወንድም መለከት

2) ውራጌ ንግድ መነገድ ምን እንደሆነ "ሀ ሁ!" በለው ያስተማሯቸ ዐጤ ምኒልክ ናቸው።

መለከት ደም በገመድ ይስባል እንል የለ? አንተስ ብትሆን በዚህ ጉዳይ የማሃል ዳኛነቱን ትተህ ሚያዳላ ፊሽካ ነፋህኮ1 ጉራጌ በጋላ ሲወጋ ዮሃንስ ለፖለቲካው ሲል ያን ተናገረ እንጂ ጉራጌን አፍቃሪነት የትግሬ ሳኮሎጂና ባህል አይደለም። የሞተውን ታሪክ እንደ ሞተ ትተን የትላንትና የዛሬን ነዋሪ እውነታ ላይ ምነው የመሃል ድኛ አልሆንክ?
ያተው ሰው ሻቢያ የትግሬው አጎትህ አዲሳን የያዙ ለት ነውኮ ጉራጌ ለዘመናት ከጋላና አማራ ወረራ ታግሎ የተረፈችውን መሬት ገምሶ ለኦነግና ለኦሮሞ ክልል የሰጠው ሆነ ብሎ ጉራጌ መንምኖ እንዲደክም ፣ በቁጥርም ከትግሬ ያነሰ እንዲሆን ። መች ያ ብቻ የጉራጌ ግማሽ ሚሆኑትን ስልቴን ከጉራጌ ወስዶ ክልል ያድረገው ያተው አጎት ትግሬ ነው ።
ኛ የናንተ ነገር ዞሮ ዞሮ ተረትና ትርክት ነውና ዮሃንስ የጉራጌ ደጋፊ ነበር ብጥርስ ደጋግመን ሰማነው!
የትላንትና የዛሬን ታሪክ ፣ ተረት ሳይሆን ነጭ ሃቅ ግ ን የትግሬ ወያኔ አገዛዝ ነው ጉራጌን ከመሰረተው መርካቶ ለመንቀል 27 አመት ሞክሮ ካበቃ በኋል እራሱ ተነቅሎ ወደ በረሃው የተመለሰው!
ግና አትርሳ ጉራጌ ከመጡበት ግዙፍ ወራሪዎች መጀመሪያ ጋላ ፣ ቀጥሎ አማራ በችሎታው ልክ ታግሎ እንደ ሕዝብ ሳይጠፋ እዚህ የደረሰ ሕዝብ ነው። ወደ ፊትም ለዘላለም ይኖራል።
እዚህ ፎረ ውስጥ የሚጨማለቁትህ ለሃጫም ትግሬና አማራ ጸረ ጉራጌዎችን ተከታተል ። ጉራጌ ወይ መሬታቸውን ወይ ሚስታወን ስለቀማቸው አይደለም ይህን ሁሉ የሚያስታውኩት!
ጉራጌ ለምን ኢትዮጵያዊ ሆነ? ለምን የኔ ተለጣፊ አቃጣሪ አይሆንም? ለምን የራሱን ምርጫ አንመርጥለትም ? ለምንስ ስሙ ይነሳል? ለምንስ ስራው ይገናል በሚል የተሸናፊ ሳይኮሎጂ እንጂ ጉራጌ ፣ አንድ ጉራጌ በትግሬ አገር አይኖር አይነግ! ባማራም እንዲሁ!
ለማንኛውም የኢትዮጵያ አምልካ ክብር ይሁን! ዛሬ አዲስ ቀን ነው! ዛሬ አዲስ ዘመን ነው!
ሆኖ ፈጣሪ ከዉሸትና ከልብ ወለድ ትርክት ይጠብቃችሁ!
ጉራጌ የዘመናዊት ኢትዮጵያ ምሰሶ!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

While you are a topnotch lair, why dare you point fingers at others?! You are just a gaslighter Wurage
Horus wrote: ↑18 Mar 2026, 12:38
መለከት ደም በገመድ ይስባል እንል የለ? አንተስ ብትሆን በዚህ ጉዳይ የማሃል ዳኛነቱን ትተህ ሚያዳላ ፊሽካ ነፋህኮ1 ጉራጌ በጋላ ሲወጋ ዮሃንስ ለፖለቲካው ሲል ያን ተናገረ እንጂ ጉራጌን አፍቃሪነት የትግሬ ሳኮሎጂና ባህል አይደለም። የሞተውን ታሪክ እንደ ሞተ ትተን የትላንትና የዛሬን ነዋሪ እውነታ ላይ ምነው የመሃል ድኛ አልሆንክ?
ያተው ሰው ሻቢያ የትግሬው አጎትህ አዲሳን የያዙ ለት ነውኮ ጉራጌ ለዘመናት ከጋላና አማራ ወረራ ታግሎ የተረፈችውን መሬት ገምሶ ለኦነግና ለኦሮሞ ክልል የሰጠው ሆነ ብሎ ጉራጌ መንምኖ እንዲደክም ፣ በቁጥርም ከትግሬ ያነሰ እንዲሆን ። መች ያ ብቻ የጉራጌ ግማሽ ሚሆኑትን ስልቴን ከጉራጌ ወስዶ ክልል ያድረገው ያተው አጎት ትግሬ ነው ።
ኛ የናንተ ነገር ዞሮ ዞሮ ተረትና ትርክት ነውና ዮሃንስ የጉራጌ ደጋፊ ነበር ብጥርስ ደጋግመን ሰማነው!
የትላንትና የዛሬን ታሪክ ፣ ተረት ሳይሆን ነጭ ሃቅ ግ ን የትግሬ ወያኔ አገዛዝ ነው ጉራጌን ከመሰረተው መርካቶ ለመንቀል 27 አመት ሞክሮ ካበቃ በኋል እራሱ ተነቅሎ ወደ በረሃው የተመለሰው!
ግና አትርሳ ጉራጌ ከመጡበት ግዙፍ ወራሪዎች መጀመሪያ ጋላ ፣ ቀጥሎ አማራ በችሎታው ልክ ታግሎ እንደ ሕዝብ ሳይጠፋ እዚህ የደረሰ ሕዝብ ነው። ወደ ፊትም ለዘላለም ይኖራል።
እዚህ ፎረ ውስጥ የሚጨማለቁትህ ለሃጫም ትግሬና አማራ ጸረ ጉራጌዎችን ተከታተል ። ጉራጌ ወይ መሬታቸውን ወይ ሚስታወን ስለቀማቸው አይደለም ይህን ሁሉ የሚያስታውኩት!
ጉራጌ ለምን ኢትዮጵያዊ ሆነ? ለምን የኔ ተለጣፊ አቃጣሪ አይሆንም? ለምን የራሱን ምርጫ አንመርጥለትም ? ለምንስ ስሙ ይነሳል? ለምንስ ስራው ይገናል በሚል የተሸናፊ ሳይኮሎጂ እንጂ ጉራጌ ፣ አንድ ጉራጌ በትግሬ አገር አይኖር አይነግ! ባማራም እንዲሁ!
ለማንኛውም የኢትዮጵያ አምልካ ክብር ይሁን! ዛሬ አዲስ ቀን ነው! ዛሬ አዲስ ዘመን ነው!
ሆኖ ፈጣሪ ከዉሸትና ከልብ ወለድ ትርክት ይጠብቃችሁ!
ጉራጌ የዘመናዊት ኢትዮጵያ ምሰሶ!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር![/size][/color][/b]
Re: TIGRE: A CULTURE OF STEALING, BEGGING & LYING
ወዳጃችን Abere
አጤ ዮሃንስ ሆኑ አጤ ምኒልክ፡ እንደማንኛውም ሰው የየራሳቸው ብርቱም ደካማም ጎን ነበራቸው ብለን ብንደመድም የሚያስማማን ይመስለናል።

Abere wrote: ↑18 Mar 2026, 12:28Abere wrote: ↑18 Mar 2026, 12:07ወንድም መለከት

ወዳጃችን Horus
የጉራጌ ህዝብ ለዓቅመ ክልልነት መብት አለው የሚል ምልከታችንን ከዚህ በፊት ገልጸን ነበር። viewtopic.php?f=2&t=299579&
አንዳንድ ፖለቲከኞች በሰሩት ስህተት ህዝብን በደፈናው መስደብ መልካም አይደለም ነው እያልን ያለነው።
መምህር ገብረኪዳንን አንቋሾ ኣፈወርቅ ገብረኢየሱስን መካብ ትልቅ ስህተት ነው። ሁለቱም ከተለያየ ማህበረሰብ የፈለቁ የጥላቻ ቦለቲካ አራማጆች የነበሩ ሰዎች ናቸው። ቢሆንም አምላክ በደላቸውን ይቅር ብሎ በመንግስቱ እንዲቀበላቸው እንሻለን፡ ምክንያቱም የጥላቻ ፖለቲካ ምንም እንደማይፈይድና የትም እንደማያደርስ ያስመሰከሩ ግለሰቦች በመሆናቸው።
አንድን ህዝብ እንደ ህዝብ ማጥፋት ኣይቻልም። ጉራጌንም እንደ ህዝብ ሊያጠፉ የሚያስቡ አካላት የሉም እንጂ ካሉ እንደማይችሉ ከወዲሁ ኤርትራ ምስክር ነች። ኤርትራን ከነህዝቧ ለማጥፋት ተሞክሮ አልተቻለም፡ ይህ ሲባል ግን የኤርትራውያን የትግል ቁርጠኝነት ስለነበር ነው። ጉራጌም ቁርጠኝነቱ ካለው ታግሎ መብቱን ማስከበር፡ ክልል መሆንም የሚሻ ከሆነ ክልል መሆን መብቱ ነው። ተቆርሶ የተወሰደበት መሬት ካለም በህጋዊ መንገድ ታግሎ ማስመለስም መብቱ ነው። ከዚህ ይልቅ ግን በፍቅር መንገድ ተጉዞ ተቻችሎ በመተባበር በአንድነት ስሜት ቢኖር ይበጀዋል።
ስለተለጣፊነት ብዙ ለማለት ባንመርጥም። ጉራጌን ለምን ክልል አልሆነም በማለት ረገድ እነ ካሱ ሆነ ሬድዋን እንዲሁም ሙፍሪያትና ይርዳው ወዘተ በቁርጠኝነት መታገል ነበረባቸው ሲባል ግን ሰምተናል።
ወዳጃችን Horus ለዓመታት ባንተ ላይ ያልታዬ፡ ካንተ የማይጠበቅ የስድብ መኣት እዚህ ስትሳደብ በመስማታችን አዝነናል። ይህን የምንልበት ምክንያት ደግሞ አንተን ያሳደገ ማህበረሰብ እሴትን የማይወክል ስነምግባር ባንተ ላይ በማስተዋላችን ነው።
ስንትና ስንት አስተማሪ ሃሳቦች ታጋራ የነበርክ ሰው። በሸዋ እንዲሁም በጉራጌ ምድር ስለሚገኙ ጥንታዉያን ገዳማትና ቅዱሳት ስፍራዎች ምንነትና ታሪክ ታጋራን የነበርከው ሰው፡ ለርካሽ ፖለቲካዊ ትርፍ እንዴት የጥላቻና የስድብ ቃላት ካንተ ይወጣሉ? ገዳማቱን የተከሉትን ሰሜንኛ ህዝቦችን እንዲህ በደፈናው መጥላት አግባብ አይመስለንም። መቼም ይህን ታሪካዊ ሃቅም “የውሸትና የልብ ወለድ ትርክት” እንደማትለው እንገምታለን።
ሃገረ ኤርትራን በተመለከተም፡ ዘመናዊቷ ኤርትራ ስትመሰረት ከዓሰብ እንደጀመረች ኅሊናህ እያወቀው፡ አጤ ምኒልክም ከጣልያን ጋር በውልና በጨዋ ደንብ ተፈራርመው ኤርትራና ኢትዮጵያ ደንበራቸው እንደተወሰነ ኅሊናህ እያወቀው፡ ሬድዋንም ቁልጭ አድርጎ ነግሮህ እያለ፡፡ አንተ ከጉራጌ ማኅበረሰብ የፈለቅ አንድ ዜጋ፡ እንዴትና በምን ጉራጊኛ ነው "ዓሰብ የኢትዮጵያ ናትና ትመለስ" ብለህ የምታስተጋባው? ምነው እኒያ ትመሰክርላቸው የነበሩ የዝቋላና የከብድ አቦ እንዲሁም የዝዋይ አብያተክርስትያን ውስጥ የሚመለከው ፈጣሪ አይታዘብህምን?
እውነት ለመናገር እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዳንተ እንደወዳጃችን በሁለት አረፍተነገር ምልከታችንን ስንቋጭ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንዲህ እንላለን።
ኢትዮጵያዉያን እና ኢትዮጵያዊነት የዘመናዊት ኢትዮጵያ ምሰሶ!
ኢትዮጵያ እንደ ኤርትራ ለዘለዓለም ትኑር!

Meleket wrote: ↑14 Jul 2022, 05:24እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ምንም እንኳ ጉዳዩ የኢትዮጵያዉያን ጉዳዪ ቢሆንም፤ የጉራጌ ወንድሞቻችን መብት ሲከበር ማዬት እንሻለን። Horus እውነቱን ነው፡ ጉራጌ በምን ቤት ነው ከአደሬና ከትግራይ ወዘተ ኣንሶ እኩል መብቱ የማይከበረው። በወያኖቹ ኣመለካከት፡ ይሄኔ "ጉራጌዎች ከኤርትራዋ ጉራዕ ጋር ግንኙነት አላቸው" የሚለውን አፈታሪክ ተቀብለው "ከጠላት ጋር እንዳይወግኑ" ተጠርጥረው ይሆናል፡ ሆን ተብሎ መብታቸው የተደፈጠጠው!![]()
ሎጂኩ ያስኬዳል፡ "ወይ ለነጉራጌና ወዘተዎች ክልል ስጡ፡ ወዪ ክልል ኣፍርሱ!"![]()
አንዳንድ ፖለቲከኞች በሰሩት ስህተት ህዝብን በደፈናው መስደብ መልካም አይደለም ነው እያልን ያለነው።
መምህር ገብረኪዳንን አንቋሾ ኣፈወርቅ ገብረኢየሱስን መካብ ትልቅ ስህተት ነው። ሁለቱም ከተለያየ ማህበረሰብ የፈለቁ የጥላቻ ቦለቲካ አራማጆች የነበሩ ሰዎች ናቸው። ቢሆንም አምላክ በደላቸውን ይቅር ብሎ በመንግስቱ እንዲቀበላቸው እንሻለን፡ ምክንያቱም የጥላቻ ፖለቲካ ምንም እንደማይፈይድና የትም እንደማያደርስ ያስመሰከሩ ግለሰቦች በመሆናቸው።
አንድን ህዝብ እንደ ህዝብ ማጥፋት ኣይቻልም። ጉራጌንም እንደ ህዝብ ሊያጠፉ የሚያስቡ አካላት የሉም እንጂ ካሉ እንደማይችሉ ከወዲሁ ኤርትራ ምስክር ነች። ኤርትራን ከነህዝቧ ለማጥፋት ተሞክሮ አልተቻለም፡ ይህ ሲባል ግን የኤርትራውያን የትግል ቁርጠኝነት ስለነበር ነው። ጉራጌም ቁርጠኝነቱ ካለው ታግሎ መብቱን ማስከበር፡ ክልል መሆንም የሚሻ ከሆነ ክልል መሆን መብቱ ነው። ተቆርሶ የተወሰደበት መሬት ካለም በህጋዊ መንገድ ታግሎ ማስመለስም መብቱ ነው። ከዚህ ይልቅ ግን በፍቅር መንገድ ተጉዞ ተቻችሎ በመተባበር በአንድነት ስሜት ቢኖር ይበጀዋል።
ስለተለጣፊነት ብዙ ለማለት ባንመርጥም። ጉራጌን ለምን ክልል አልሆነም በማለት ረገድ እነ ካሱ ሆነ ሬድዋን እንዲሁም ሙፍሪያትና ይርዳው ወዘተ በቁርጠኝነት መታገል ነበረባቸው ሲባል ግን ሰምተናል።
ወዳጃችን Horus ለዓመታት ባንተ ላይ ያልታዬ፡ ካንተ የማይጠበቅ የስድብ መኣት እዚህ ስትሳደብ በመስማታችን አዝነናል። ይህን የምንልበት ምክንያት ደግሞ አንተን ያሳደገ ማህበረሰብ እሴትን የማይወክል ስነምግባር ባንተ ላይ በማስተዋላችን ነው።
ስንትና ስንት አስተማሪ ሃሳቦች ታጋራ የነበርክ ሰው። በሸዋ እንዲሁም በጉራጌ ምድር ስለሚገኙ ጥንታዉያን ገዳማትና ቅዱሳት ስፍራዎች ምንነትና ታሪክ ታጋራን የነበርከው ሰው፡ ለርካሽ ፖለቲካዊ ትርፍ እንዴት የጥላቻና የስድብ ቃላት ካንተ ይወጣሉ? ገዳማቱን የተከሉትን ሰሜንኛ ህዝቦችን እንዲህ በደፈናው መጥላት አግባብ አይመስለንም። መቼም ይህን ታሪካዊ ሃቅም “የውሸትና የልብ ወለድ ትርክት” እንደማትለው እንገምታለን።
ሃገረ ኤርትራን በተመለከተም፡ ዘመናዊቷ ኤርትራ ስትመሰረት ከዓሰብ እንደጀመረች ኅሊናህ እያወቀው፡ አጤ ምኒልክም ከጣልያን ጋር በውልና በጨዋ ደንብ ተፈራርመው ኤርትራና ኢትዮጵያ ደንበራቸው እንደተወሰነ ኅሊናህ እያወቀው፡ ሬድዋንም ቁልጭ አድርጎ ነግሮህ እያለ፡፡ አንተ ከጉራጌ ማኅበረሰብ የፈለቅ አንድ ዜጋ፡ እንዴትና በምን ጉራጊኛ ነው "ዓሰብ የኢትዮጵያ ናትና ትመለስ" ብለህ የምታስተጋባው? ምነው እኒያ ትመሰክርላቸው የነበሩ የዝቋላና የከብድ አቦ እንዲሁም የዝዋይ አብያተክርስትያን ውስጥ የሚመለከው ፈጣሪ አይታዘብህምን?
እውነት ለመናገር እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዳንተ እንደወዳጃችን በሁለት አረፍተነገር ምልከታችንን ስንቋጭ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንዲህ እንላለን።
ኢትዮጵያዉያን እና ኢትዮጵያዊነት የዘመናዊት ኢትዮጵያ ምሰሶ!
ኢትዮጵያ እንደ ኤርትራ ለዘለዓለም ትኑር!
Horus wrote: ↑18 Mar 2026, 12:38Meleket wrote: ↑18 Mar 2026, 03:29እውቁ ያፍሪካቀንድ የታሪክ ተመራማሪው ነፍስኄር መምህር ገብረችዳን ደስታ፡ ስለ አጤ ዮሃንስ ታሪክ በጣፉት መጠሀፋቸው መንግስቱ ለማ ኃይሉን(1959፣170) ጠቅሰው እንዲህ ይላሉ “ርኅሩሁ አጤ ዮሃንስ ጉራጌን በተመለከተ ለሚኒልክ እንዲህ ብለው እንደጣፉ ይገልጻሉ “የጉራጌ ህዝብ ወንድሜ ነው። ኦሮሞዎች እየወጉት እንደሆነ ሰምቻለሁ። አንተ እያለህ ለምንድን ነው ለጉራጌዎች አጋር መከታ የማትሆናቸው ለምንስ አትከላከልላቸውም? ካልቻልክ ንገረኝ እኔ ራሴ ጠባቂና አጋር መከታ እልክላቸዋለው”።
ለበለጠ መረጃ ገረፍ ገረፍ አድርገው ቢያነቡት ይጠቀማሉ፦ viewtopic.php?f=2&t=199836&
viewtopic.php?f=2&t=252652&p=1168056&
viewtopic.php?f=2&t=293566
መለከት ደም በገመድ ይስባል እንል የለ? አንተስ ብትሆን በዚህ ጉዳይ የማሃል ዳኛነቱን ትተህ ሚያዳላ ፊሽካ ነፋህኮ1 ጉራጌ በጋላ ሲወጋ ዮሃንስ ለፖለቲካው ሲል ያን ተናገረ እንጂ ጉራጌን አፍቃሪነት የትግሬ ሳኮሎጂና ባህል አይደለም። የሞተውን ታሪክ እንደ ሞተ ትተን የትላንትና የዛሬን ነዋሪ እውነታ ላይ ምነው የመሃል ድኛ አልሆንክ?
ያተው ሰው ሻቢያ የትግሬው አጎትህ አዲሳን የያዙ ለት ነውኮ ጉራጌ ለዘመናት ከጋላና አማራ ወረራ ታግሎ የተረፈችውን መሬት ገምሶ ለኦነግና ለኦሮሞ ክልል የሰጠው ሆነ ብሎ ጉራጌ መንምኖ እንዲደክም ፣ በቁጥርም ከትግሬ ያነሰ እንዲሆን ። መች ያ ብቻ የጉራጌ ግማሽ ሚሆኑትን ስልቴን ከጉራጌ ወስዶ ክልል ያድረገው ያተው አጎት ትግሬ ነው ።
ኛ የናንተ ነገር ዞሮ ዞሮ ተረትና ትርክት ነውና ዮሃንስ የጉራጌ ደጋፊ ነበር ብጥርስ ደጋግመን ሰማነው!
የትላንትና የዛሬን ታሪክ ፣ ተረት ሳይሆን ነጭ ሃቅ ግ ን የትግሬ ወያኔ አገዛዝ ነው ጉራጌን ከመሰረተው መርካቶ ለመንቀል 27 አመት ሞክሮ ካበቃ በኋል እራሱ ተነቅሎ ወደ በረሃው የተመለሰው!
ግና አትርሳ ጉራጌ ከመጡበት ግዙፍ ወራሪዎች መጀመሪያ ጋላ ፣ ቀጥሎ አማራ በችሎታው ልክ ታግሎ እንደ ሕዝብ ሳይጠፋ እዚህ የደረሰ ሕዝብ ነው። ወደ ፊትም ለዘላለም ይኖራል።
እዚህ ፎረ ውስጥ የሚጨማለቁትህ ለሃጫም ትግሬና አማራ ጸረ ጉራጌዎችን ተከታተል ። ጉራጌ ወይ መሬታቸውን ወይ ሚስታወን ስለቀማቸው አይደለም ይህን ሁሉ የሚያስታውኩት!
ጉራጌ ለምን ኢትዮጵያዊ ሆነ? ለምን የኔ ተለጣፊ አቃጣሪ አይሆንም? ለምን የራሱን ምርጫ አንመርጥለትም ? ለምንስ ስሙ ይነሳል? ለምንስ ስራው ይገናል በሚል የተሸናፊ ሳይኮሎጂ እንጂ ጉራጌ ፣ አንድ ጉራጌ በትግሬ አገር አይኖር አይነግ! ባማራም እንዲሁ!
ለማንኛውም የኢትዮጵያ አምልካ ክብር ይሁን! ዛሬ አዲስ ቀን ነው! ዛሬ አዲስ ዘመን ነው!
ሆኖ ፈጣሪ ከዉሸትና ከልብ ወለድ ትርክት ይጠብቃችሁ!
ጉራጌ የዘመናዊት ኢትዮጵያ ምሰሶ!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
Re: TIGRE: A CULTURE OF STEALING, BEGGING & LYING
የድሮውንም ይሁን የዘንድሮውን የአስተዳደራዊ ክስተትቶች እየመዘዘ በህብረተሰብ ጥላጫ የሚቃጠል ሰው ለእኔ በሽተኛ ነው።
ማንም ይሁን ማን ፣ ህዝብን በጅምላው የመዝለፍና የመጥላት አመል ካለበት የተረገመ ነው። “ኢትዮጵያን እወዳለሁኝ” ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል ጎበዝ ፣ ዞር ብሎ ደግሞ አማራን፣ ኦሮሞን፣ ትግሬን ወይንም ጉራጌን ከተሳደበ ተንኮል የተላበሰ የውጪ ቅጥረኛ ወይንም አይምሮው የላላ አጭበርባሪ ነው።
እንዴ እንዴት አንድ ማንበብና መፃፍ የሚችል የሰው ልጅ ፣ የትግራይ ህዝብ በሙሉ ከሃዲ ሌባ ነው ብሎ ፅሁፍ ይፅፋል? I can never comprehend this!