1. የማጭበርበርያ መሳርያው ነው
2. ነጠላና ጥምጣም አርጎ ስለላ ማካሄጃው ነው
3. እንጀራ በውጡ ነው:: በበአል ምክንያት ድግስ ይበላል:: እንተንም ማህበር ከቶ ይበላል:: ቆምጮ ሆዳምና ድግስ ወዳድ ነው
4. ከሁሉም በላይ ስልጣን ማስጠበቂያው ego/pride መመገብያው ነው
5. መጠንቆያውም ነው
በዚህ አያበቃም ሁለመናው ተብትቦታል:: ቆምጬ ቅጥል በል!!