Re: Abere has finally given in
DDT,
ይችን ህዝባዊ የዐርበኝነት አባባል ሳትሰማ ከቀረህ ብየ ነው።
አበረ ይማማ፤
ባንዳውን ሁሉ ነዳው እንደ ላም።
ከቆምጨ ምድር - (መራዊ) በጣልያን ጊዜ የተገጠመለት ጀግና ነው።

Youre l*cking for Aberech as Tulamas have always done to Menelick II. I mean it's not a new tradition for you.
Re: Abere has finally given in
Abere:
ይህ ማለት መራዊ ዉስጥ ቢፈለግ የሶስት ትዉልዶች ኣርበኛ ቤተሰብ ኣይጠፋም ማለት ነዉ።
የአደዋ ግዜ ኣርበኛ፣
የጣልያን ወረራ ግዜ አርበኛ፣
የዚህ ዘመን አርበኛ።
መራዊ ስለ ሜሮዌ ታሪክ ያዉቃል?
አሙን ኢዝ ሳቲስፋይድ የተባለዉ የጥንት ኢትዮጵያ መሪ፣ ታላቁ ፈረዖ አክናተን፣ የዐስርቱ ትዕዛዛት አባት፣ ሳይሰደድ በፊት በሜሮዌ መሪ ሆኖ ነበር።
ይህንን እኔ የጻፍኩት ሳይሆን ኣይሁዳዊ ስግመንድ ፍሪዩድ፣ ግብጣዊ አህመድ ኦስማን፣ እና ኢትዮጵያዊ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የጻፉትን ኣንብቤ እና ሰምቼ የደረስኩበት ነዉ።
እኔ ከኣንተ ጋር የነበረኝ ሀይለኛ ፀብ የኢትዮጵያ ታሪክ መሠረት እንደ መራዊ እና ሞሮዋ እንጂ ከኢትዮጵያ ዉጪ ኣልነበረም ነዉ።
ምናልባት ከስደት በፊት ጀምሮ ህያዉ የሆነ የኢትዮጵያ አሙን ቀስ በቀስ እየተገለጠልህ ይሆናል።
Re: Abere has finally given in
Wasn’t the leader of የኢትዮጵያ አርበኞች ራስ አበበ አረጋይ who rose to defend Ethiopia and was the foreperson to receive Atse Haile Selassie after the defeat of the Italian troops that invaded Ethiopia a Tulama?
Re: Abere has finally given in
Naga Tuma,
የ ሺ ትውልዶች ጀግንነት ነው። ጀግንነት የደም ውርስ ባህርይ ነው ይተላለፋል።
መራዊ ማለት ሜሮዌ ማለት አይደለም።
በግዕዝ መርዓዊ በአማርኛ መራዊ- በትግርኛም (ይመስለኛል )መርዓዊ ይባላል።
መርዓዊ/መራዊ ማለት ሙሽራ ማለት ነው። ማን ያውቃል ቀጣዩ ሙሽራ ከመራዊ ይወጣ እንደ ሆነ - ከበሻሻ መሆኑ ቀርቶ።
Do not try to relate things that are completely unrelated.

Naga Tuma wrote: ↑Today, 13:55Abere:
ይህ ማለት መራዊ ዉስጥ ቢፈለግ የሶስት ትዉልዶች ኣርበኛ ቤተሰብ ኣይጠፋም ማለት ነዉ።
የአደዋ ግዜ ኣርበኛ፣
የጣልያን ወረራ ግዜ አርበኛ፣
የዚህ ዘመን አርበኛ።
መራዊ ስለ ሜሮዌ ታሪክ ያዉቃል?
አሙን ኢዝ ሳቲስፋይድ የተባለዉ የጥንት ኢትዮጵያ መሪ፣ ታላቁ ፈረዖ አክናተን፣ የዐስርቱ ትዕዛዛት አባት፣ ሳይሰደድ በፊት በሜሮዌ መሪ ሆኖ ነበር።
ይህንን እኔ የጻፍኩት ሳይሆን ኣይሁዳዊ ስግመንድ ፍሪዩድ፣ ግብጣዊ አህመድ ኦስማን፣ እና ኢትዮጵያዊ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የጻፉትን ኣንብቤ እና ሰምቼ የደረስኩበት ነዉ።
እኔ ከኣንተ ጋር የነበረኝ ሀይለኛ ፀብ የኢትዮጵያ ታሪክ መሠረት እንደ መራዊ እና ሞሮዋ እንጂ ከኢትዮጵያ ዉጪ ኣልነበረም ነዉ።
ምናልባት ከስደት በፊት ጀምሮ ህያዉ የሆነ የኢትዮጵያ አሙን ቀስ በቀስ እየተገለጠልህ ይሆናል።
Re: Abere has finally given in
Abere:
I am a good enough researcher who is able to read and understand.
Please stop lecturing me about things in which you aren’t even initiated yet. You demonstrate a culture unbecoming of a literate.
It was during my first or second year in school here in the U.S. when I incidentally saw the name Tiye in a National Geographic documentary on PBS. Here is a Wikipedia link to her story: https://en.wikipedia.org/wiki/Tiye
The author of Moses and Akhenaten has argued that the Pharaoh par excellence may have studied about Monotheism from her.
In addition, I have read that Aethiopica is an Ancient Greek novel about a romance between a lady of ancient Meroe with a gentle man from Ancient Greece.
So, do you know about her history?
In addition, have you read the book: Moses and Akhenaten: The Secret History of Egypt at the Time of the Exodus?

Abere wrote: ↑Today, 14:26Naga Tuma,