Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ጆኖሳይድን ያስፈፀመ ጥቅመኛና ከሃዲ ሰው!

Post by Abere » 17 Mar 2026, 12:06

እጅግ ብዙ አከራካሪ ጉዳዮች አሉ እንጅ። ባይኖሩማ የትግሬ ጦርነት አይኖርም ነበር። ታደሰ ወረደ ትግራይን መከራ ይዟት ወረደ። ትግራይ ከወልቃይት፤ራያ-ኮረማ ጋር የሚገናኘው አንዳች ነገር ቢኖር ትግራይ የኢትዮጵያ ክ/ሀገር ነው፤ ወልቃይት የጎንደር ክ/ሀገር ራያ-ኮረም አላማጣ የወሎ ክ/ሀገር። ትግራይም ጎንደርም፤ወሎም የኢትዮጵያ ክ/ሀገር ከዚህ ውጭ ምድረ-ፈላ ወያኔ እየዘለለ ይፈጠፈጣል እንጅ ሌላ አዲስ ተረት የለም።
All rat-TPLF's hiccup is all about Welqait, Raya Korem Alamata, never against OLF-PP. I am wondering what kind of Amhara Fano will even think of working rat-TPLF. TPLF only and only enemy is Amhara, none. When TPLF calls genocidal is not OLF-PP, it is Amhara. The unlearning TPLF will effectively maintain the suffering of Tigres. Why is hell is TPLF crying foul about Welqait and Raya?


Post Reply