Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 3293
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

ምን ዓይነት የአዕምሮ ድርቀት ነው ? ደንቆሮው ዳንኤል ክብረት

Post by Tiago » 16 Mar 2026, 02:15

እንኳን አሜሪካ ያሉትን ኢትዮጵያም ያሉት በክብር መቀበር አልቻሉም

ለምን ውጪ አገራት ላይ ቤት የገዙ የብልፅግና ባለስልጣናት ለቀው አይወጡልንም