Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7334
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Naga Tuma » 15 Mar 2026, 18:29

ይህን ጥያቄ እራሴን መጠየቅ የጀመርኩኝ በቅርቡ ነዉ።

የዚህ መድረክ ተሳታፊ ሆረስን በመድረክ ስሙ የተዋወኩት ከአስራ ስምንት ዓመታት በፊት ነዉ።

ካሉት ተሳታፊዎች ዉስጥ የተሻለ ምሁራዊ አስተሳሰብ ያላቸዉ ብዬ የገመትኩኝ በኢትዮጵያዊነቱ ነበር።

ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ያወኩኝ ዓመታትን ኣሳልፌ ነዉ። ያወኩኝም እኔ ጠይቄዉ ሳይሆን እሱ እራሱ የሚጽፋቸዉን ኣንብቤ ነዉ።

በእኔ አስተሳሰብ ድሮ የማዉቃቸዉ ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን የትኛዉም የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገር ሄደዉ ተስማምተዉ መኖር የሚችሉ ነበሩ።

እኔ ኮሌጅ የደረስኩ ቀን ያጋጠመኝ የመጀመርያዉ ተማሪ እና ከዛ በኋላ የቅርብ ጓደኞች የሆን ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ ነበረ።

ከኮሌጅ ሳልመረቅ ለትዳሬ ተዓምራዊ በሚመስል መንገድ የሆነ እና ምክሩን የለገሰኝ ጓደኛዬ ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ ነበረ።

ይህ ጓደኛዬ ስምህ ማነዉ የሚል ፖለትካዊ ጥያቄን የተጠየኩኝ ኣንድ ቀን ከመቀመጫዉ ዘሎ ተነስቶ ስሙ ምን ያደርግልሃል ብሎ በቁጣ ተናግሮ የተሰበሰቡት ተማሪዎች ስብሰባዉን ጥሎ ለመዉጣት ቀዳሚ የነበረ ነዉ።

የሰዎች ወርቅ ኣለ ከተባለ እነዛ ከሰሜን ኢትዮጵያ እስከ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ከምስራቅ ኢትዮጵያ እስከ ምዕራብ ኢትዮጵያ በኣመርቂ ዉጤቶች ኣልፈዉ በደርግ ዘመን የተሰራ ኮሌጅ ዉስጥ ለዕዉቀት የለፉ እና ኣንድ ሳህን ወይም ኣንድ መስታወት ሳይሰብሩ ለዕዉነት በኣንድነት ቆመዉ የኮሌጁን ዲን ያሳፈሩ ተማሪዎች ወርቅ ባህርይ ነበራቸዉ የሚቻል ይመስለኛል።

ኣዲስ ሆነዉ ለመጡ ባለስልጣናት ኣቃጣሪ ተብሎ የታማ ኣንድ ተማሪ ብቻ ነበር።

እነዚህ ሁለት የህይወት ገጠመኞች ለጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን የነበረኝን ክብር የምያንጸባርቁ ናቸዉ ማለት የሚቻል ይመስለኛል።

ከኣሁን በፊት እዚህ መድረክ ላይ እንደ ቀልድ የጻፍኩኝ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሸቀጥ ዋጋ ማታለልን እኔ በጣም የምጸየፈዉ ነገር ነበረ።

የአስር ብር ሱሪ መግዛት ሄጄ ሃያ ብር ነዉ ከተባልኩ ዕዉነት የሆነ ዋጋ ነዉ ብዬ ሃያ ብር ከፍዬ የምገዛ ሰዉ ነኝ። ሌላ ሰዉ ያንኑ ዐይነት ሱሬ ተከራክሬ በአስር ብር ገዛሁ ቢለኝ ሊገባኝ የማይችል የግብይት ባህል ነዉ።

ስለዚህ ይህን ባህል ከልጅነቴ ዘመን ጀምሮ መጸየፌን ኣዉቃለሁ።

ሆረስን ምሁር ነኝ ማለቱን ገና ከመጀመርያዉ ገምግሜ የታዘብኩኝ ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ሳላዉቅ በፊት ነበር።

የአስተሳሰቡን መለዋወጥ ታዝቤ ምክር ነዉ ብዬ የጻፍኩለት ሰንብቼ ነዉ።

የአስተሳሰቡ መለዋወጥ የዳበረ ባህል ጉድለትን የምያንጸባርቅ ስለመሰለኝ ምክንያቱ ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን በሃይማኖት ጦርነት ምክንያት ከመሠረታቸዉ ተናግተዉ ተረጋግተዉ እንደገና ያላጸኑት ሊሆን ይችላል የሚል መላ ምትም እዚህ መድረክ ላይ ጽፌለት ነበር።

ስንት ግዜዎች የመከርኩትን ቆም ብሎ የማያስተዉል ሰዉ እና እግዝኣብሔር ኣለ ብሎ ማሰብ የኣዕምሮ መዛባት ነዉ ብሎ የሚከራከር ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ስር ገብቶ በእግዝኣብሔር ያያል እና እግዝኣብሔር ዬለም መሃል እየዋዠቀ ስንት ግዜ እርስ በእርሳቸዉ የሚጋጩትን ሀሳቦች ጽፎ ሳነብ እግዝኣብሔር ሆረስን ምክንያት ኣድርጎ ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን ላይ መቅሰፍቱን ያወረደ ይመስለኛል።

ስለዚህ ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ እላለሁ።

የኢትዮጵያ ምሁራን ነን ባዮች በኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ላይ ለለፉት በርካታ ዓመታት ያካሄዱት የተዛባ የፖለትካ ንትርክ ለዘላለሙ የማይፋቅ ነዉ። በሃገር ዉስጥ ጉዳይ ዉስጣዊ ስምምነት ሳይኖራቸዉ ስህተቶቻቸዉን ወደ ሰፊዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያስተጋቡ ናቸዉ ብዬ ኣስባለሁ።

እዚህ ጽሑፍ ዉስጥ መለኮታዊ ምልክት ያለ ከሆነ ይህ አረተኛዉ መሆኑ ነዉ።

የመጀመርያዉ የቦረና ሰዉ ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ ያለዉ ነዉ። ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ማለት ነዉ።

ሁለተኛዉ በጦሳ በኩል ወላይታ ማለት የዕዉነት ኣንድነት ማለት ነዉ የተባለዉ ነዉ።

ሶስተኛዉ አፍረን ቃሎ የተባሉት እንደ ቀልድ ፕሮፌሰር ቃሎ የተባለን መስማት ነዉ።

አራተኛዉ ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ እግዝኣብሔር ኣለ ብሎ ማሰብ የኣዕምሮ መዛባት ነዉ የሚል ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ስር ገብቶ እግዝኣብሔር ያያል እና እግዝኣብሔር ዬለም መሃል መዋዠቅ ነዉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Horus » 15 Mar 2026, 18:52

እኔ ሆረስ ምሁር ነኝ። እግዚአብሄር አለ ወይስ የለም የሚል መልስ አልባ ጉንጭ አልፋ ሃሳብ ላይ ስነታረክ ግዜዬን አላጠፋም። እግዚአብሄር አለ ማለት እምነት እንጂ ሳይንስ አይደለም። እግዚአብሄር የለም ማለት እምነት እንጂ ሳይንስ አይደለም። እምነት ሃሳብ ነው እንጂ እውቀት አይደለም ። ማሰብ ደሞ ማወቅ አይደለም። I am an intellectual enough to make a distinction between a fact and an opinion. A fact is a truth. An opinion is not a fact until it is proven to be true. If you can't prove what you claim is a fact, then it is an opinion, not a truth. This principle applies to every thing you try to say here on ER.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7334
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Naga Tuma » 15 Mar 2026, 18:59

Horus wrote:
15 Mar 2026, 18:52

Is this your final statement on this matter?

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Selam/ » 15 Mar 2026, 19:14

ይኸንን ውታፍ ነቃይ ካድሬና የፒፒ ጫማ ላሽ ሊስትሮ ከጉራጌ ህዝብ ጋራ አንድ ሚዛን ላይ ማስቀመጥ ዕብደት ነው።

ጭልፊቱ እኮ “እየሱስ ሆረስ ነው” እያለ የፈርዖንን ጣዖት የሚያመልክና ከዚሁ በተያያዘም በግብፁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ብቻ ለተቆረቆረው ምድረከብድ ገዳም የሚሰግድ ዕርኩስ ነው። ይኸ ከርሳም ትግሬዎች በሙሉ መጥፋት አለባቸው ሲል ከርሞ ፤ በአጠቃላይ ኦሮሞዎች አረመኔዎችና ኋላ ቀሮች ናቸው ያለ ጎጠኛ ነው። የአቶ ዓብዮት ጫማ ቦራሽ ከሆነ በኋላ ደግሞ ቀንደኛ የአማራ ህዝብ ጠላት ሆኖ ተከሰተ።

ታዲያ ይኸ ውሻ ከኢትዮጵያ የማይጠላው ማንን ነው?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7334
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Naga Tuma » 15 Mar 2026, 19:16

ስለ እጮሪ ትርጉም ስንት ግዜ ልጠይቅ የፈለኩትን እዚህ ኣመጣህ።

በእኛ ሰፈር ቆንቆ ወይም ቋንቋ ሙዴ፣ ፉርመ፣ እጮሪ፣ ወዘተ ይባላል።

ሙዴ ኑ ሙዴ ፉርም ኑ ፉሬ ጄት ዱሎን ሲባል እጮሪ በተለየ ቋንቋ ነዉ ማለት ያስቸግር ነበር። ቢሆንም ትርጉሙን ኣስቤ ይህ ነዉ ማለት ኣልቻልኩም። ለዚህ ነበር ስንት ግዜ ልጠይቅህ ኣስቤ የነበረዉ።

እጮር ምን ማለት ነዉ? ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚታወቅበት አከባቢ ምን ያህል ስፋት እንዳለዉ ታዉቃለህ?
Last edited by Naga Tuma on 15 Mar 2026, 19:21, edited 1 time in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7334
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Naga Tuma » 15 Mar 2026, 19:21

Naga Tuma wrote:
15 Mar 2026, 18:59
Horus wrote:
15 Mar 2026, 18:52
እኔ ሆረስ ምሁር ነኝ። እግዚአብሄር አለ ወይስ የለም የሚል መልስ አልባ ጉንጭ አልፋ ሃሳብ ላይ ስነታረክ ግዜዬን አላጠፋም። እግዚአብሄር አለ ማለት እምነት እንጂ ሳይንስ አይደለም። እግዚአብሄር የለም ማለት እምነት እንጂ ሳይንስ አይደለም። እምነት ሃሳብ ነው እንጂ እውቀት አይደለም ። ማሰብ ደሞ ማወቅ አይደለም። I am an intellectual enough to make a distinction between a fact and an opinion. A fact is a truth. An opinion is not a fact until it is proven to be true. If you can't prove what you claim is a fact, then it is an opinion, not a truth. This principle applies to every thing you try to say here on ER.
Is this your final statement on this matter?
Selam/ wrote:
15 Mar 2026, 19:14
ይኸንን ውታፍ ነቃይ ካድሬና የፒፒ ጫማ ላሽ ሊስትሮ ከጉራጌ ህዝብ ጋራ አንድ ሚዛን ላይ ማስቀመጥ ዕብደት ነው።

ጭልፊቱ እኮ “እየሱስ ሆረስ ነው” እያለ የፈርዖንን ጣዖት የሚያመልክና ከዚሁ በተያያዘም በግብፁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ብቻ ለተቆረቆረው ምድረከብድ ገዳም የሚሰግድ ዕርኩስ ነው። ይኸ ከርሳም ትግሬዎች በሙሉ መጥፋት አለባቸው ሲል ከርሞ ፤ በአጠቃላይ ኦሮሞዎች አረመኔዎችና ኋላ ቀሮች ናቸው ያለ ጎጠኛ ነው። የአቶ ዓብዮት ጫማ ቦራሽ ከሆነ በኋላ ደግሞ ቀንደኛ የአማራ ህዝብ ጠላት ሆኖ ተከሰተ።

ታዲያ ይኸ ውሻ ከኢትዮጵያ የማይጠላው ማንን ነው?

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Misraq » 15 Mar 2026, 19:29

ውታፍ ነቃይ ካድሬ ሁሬሳን ሰው ነው ነው ብለህ ይህን ሁሉ መቸክቸክህ አስገርሞኛል። ሮቦት እኮ ነው። በቀን 80 ቁምነገር የሌለው ስፓም የሚለቅ ካድሬን ማክበርህ ገራሚ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Horus » 15 Mar 2026, 19:32

Naga Tuma wrote:
15 Mar 2026, 19:16
ስለ እጮሪ ትርጉም ስንት ግዜ ልጠይቅ የፈለኩትን እዚህ ኣመጣህ።

በእኛ ሰፈር ቆንቆ ወይም ቋንቋ ሙዴ፣ ፉርመ፣ እጮሪ፣ ወዘተ ይባላል።

ሙዴ ኑ ሙዴ ፉርም ኑ ፉሬ ጄት ዱሎን ሲባል እጮሪ በተለየ ቋንቋ ነዉ ማለት ያስቸግር ነበር። ቢሆንም ትርጉሙን ኣስቤ ይህ ነዉ ማለት ኣልቻልኩም። ለዚህ ነበር ስንት ግዜ ልጠይቅህ ኣስቤ የነበረዉ።

እጮር ምን ማለት ነዉ? ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚታወቅበት አከባቢ ምን ያህል ስፋት እንዳለዉ ታዉቃለህ?
እጮር ክስታኔኛ ነው ፣ መጋቢት ማለት ነው። የ12 ወሮች ትርጉም እዚህ ለማቅረብ ይረዝማል ። ትርጉማቸው ምን እንደ ብዙ አያውቅም ። ለምሳሌ መስክረም ማለት የጸሃይ መውጣት ማለት ነው። ለምሳሌ ጥር የትንታዊ ግብጽ ቃል ሲሆን ትርጉም ልማት ማለት ነው፣ በኢትዮጵያ ክረምት (ክርማን) እንደ ምንለው ። ክረምት ልማት ማለት ነው። የካቲት በክስታኔኛ ኤራዘር ይባላል። መጋቢት እጮር ይባላል። የኢትዮጵያ ካላንደር ከጁሊያን አቆጣጠር ስለሚጠጋ ፣ ማርች በሮማዊያን ዘመን ያመት መጀመሪያ 1ኛ ወር ስለነበርና በኢትዮጵያ ደሞ የበልግ ወራት መጀመሪያ ስለሆነ ከነዚህ ኮስሞሎጂ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል።

ለማንኛው እኛ ኑ ክትፎ ብሉ አንልም! ኑ ክትፎ ጠጡ ነው የምንለው!!!! :!: :!: :!:

Naga Tuma
Member+
Posts: 7334
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Naga Tuma » 15 Mar 2026, 19:35

ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም በተባለበት ዘመን ዕዉነቱን ተናገር እና ከኣንተ እና ከሆረስ ዬትኛዉ ይሻላል?
Misraq wrote:
15 Mar 2026, 19:29
ውታፍ ነቃይ ካድሬ ሁሬሳን ሰው ነው ነው ብለህ ይህን ሁሉ መቸክቸክህ አስገርሞኛል። ሮቦት እኮ ነው። በቀን 80 ቁምነገር የሌለው ስፓም የሚለቅ ካድሬን ማክበርህ ገራሚ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Horus » 15 Mar 2026, 19:37

ስለዚህ ናጋቱማ፣

ጉራጌ የተባረከ ፣ ፈጣሪ ሁሉን ነገር ሙሉ አድርጎ የሰጠው የደስታ የምስጋና ፣ በዘር ዘርማንዘሩ የችጋር የለመና ታሪክ የሌላው ሕዝብ ነው ፣ ጉራጌ !!!!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7334
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Naga Tuma » 15 Mar 2026, 19:51

Horus wrote:
15 Mar 2026, 19:32
Naga Tuma wrote:
15 Mar 2026, 19:16
ስለ እጮሪ ትርጉም ስንት ግዜ ልጠይቅ የፈለኩትን እዚህ ኣመጣህ።

በእኛ ሰፈር ቆንቆ ወይም ቋንቋ ሙዴ፣ ፉርመ፣ እጮሪ፣ ወዘተ ይባላል።

ሙዴ ኑ ሙዴ ፉርም ኑ ፉሬ ጄት ዱሎን ሲባል እጮሪ በተለየ ቋንቋ ነዉ ማለት ያስቸግር ነበር። ቢሆንም ትርጉሙን ኣስቤ ይህ ነዉ ማለት ኣልቻልኩም። ለዚህ ነበር ስንት ግዜ ልጠይቅህ ኣስቤ የነበረዉ።

እጮር ምን ማለት ነዉ? ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚታወቅበት አከባቢ ምን ያህል ስፋት እንዳለዉ ታዉቃለህ?
እጮር ክስታኔኛ ነው ፣ መጋቢት ማለት ነው። የ12 ወሮች ትርጉም እዚህ ለማቅረብ ይረዝማል ። ትርጉማቸው ምን እንደ ብዙ አያውቅም ። ለምሳሌ መስክረም ማለት የጸሃይ መውጣት ማለት ነው። ለምሳሌ ጥር የትንታዊ ግብጽ ቃል ሲሆን ትርጉም ልማት ማለት ነው፣ በኢትዮጵያ ክረምት (ክርማን) እንደ ምንለው ። ክረምት ልማት ማለት ነው። የካቲት በክስታኔኛ ኤራዘር ይባላል። መጋቢት እጮር ይባላል። የኢትዮጵያ ካላንደር ከጁሊያን አቆጣጠር ስለሚጠጋ ፣ ማርች በሮማዊያን ዘመን ያመት መጀመሪያ 1ኛ ወር ስለነበርና በኢትዮጵያ ደሞ የበልግ ወራት መጀመሪያ ስለሆነ ከነዚህ ኮስሞሎጂ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል።

ለማንኛው እኛ ኑ ክትፎ ብሉ አንልም! ኑ ክትፎ ጠጡ ነው የምንለው!!!! :!: :!: :!:

የእጮርን ትርጉም ብቻ ነበር የጠየኩህ። ትርጉሙን ካወክ።

መጋቢት በልግ መጋቢ ነዉ ለማለት ይሆን? ከሆነ እጮር ጮራ ከማለት ጋር የተያያዘ ይሆን?

ጥንት ግዜ ብዙ ነገር ከአዝመራ፣ ከድርቅ፣ ከዝናብ ወራት ጋር የተያያዘ ይመስለኛል።

ጥር፣ ጣረ፣ ጥረት፣ ጡር፣ ጡረታ፣ ጡሪ ወዘተ ጋር የተያያዘ ይመስለኛል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7334
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Naga Tuma » 15 Mar 2026, 19:59

ጥያቄዉ ኣንተ እግዝኣብሔር ኣለ እና ዬለም መሃል ኣዉደልዳይ ለጉራግኛ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ሕዝብ መብት ተሟጋች ነኝ ባይ የተፈጠርከዉ ዬት ነዉ የሚል ነዉ።
Horus wrote:
15 Mar 2026, 19:37
ስለዚህ ናጋቱማ፣

ጉራጌ የተባረከ ፣ ፈጣሪ ሁሉን ነገር ሙሉ አድርጎ የሰጠው የደስታ የምስጋና ፣ በዘር ዘርማንዘሩ የችጋር የለመና ታሪክ የሌላው ሕዝብ ነው ፣ ጉራጌ !!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Selam/ » 15 Mar 2026, 20:10

ጉራጌ በዕምነቱ የፀና ታታሪ ህዝብ እንጂ ውታፍ ነቃይ ካድሬና አውደልዳይ የ ER ጡሩንባ ነፊ አይደለም።

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Horus » 15 Mar 2026, 20:28

እጮር ጮራ ማለት አይደለም ።

ከግዜ ኮስሞሎጂ ጋር የተያያዙት የኛ ቃላት የሚከተሉት ናቸው
መስቀር (መስቀል) rising sun
ጨበር = ብርሃን , የጸሃይ ብርሃን፣ ወይም ዝም ብሎ ጸሃይ
አባር = በጋ
ክርማን = ክረምት
ደራቃ = ጨረቃ
ኡር = ጸሃይ sun ለምሳሌ እሁድ አንልም ፣ ኡርሰንበት (ኡር ሳባዝ) sunday
ኢምር = የኮከብ ብርሃን ፣ ወይም የንጋት ብርሃን
ኡጠት = ዉጣት (ሰኞ)
ጠጥበት = ጽባት (ንጋት)

ጥር = ልማት በጣም በርቀት ከጥረት ጋር የተያያዘ ነው ። የቅርብ ስረ ቃሉ ጸወረ ፣ ጠወረ ፣ ሞከረ ፣ ተሸከመ ፣ ጣረ ማለት ሲሆን ክረምት ፣ ክርማን ፣ ክረምት ፣ ፈጠረ ፣ ክሬት አደረገ የሚለው የአፍሮ ኢሮፓ ኤቲማ ነው ። የመጀመሪያው መነሻ ግን ያው ካህራ (ጸሃይ) የሚለው ቃል ነው creative force ማለት ነው ።

ለኢትዮፕያዊያን በልግ እስፕሪንግ ከብጋ ጋር ሳይሆን ከልማት ከክረምት ጋር ነው የሚያያዘ ፣ እጮር ጮራ ሊሆን አይችልም ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7334
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Naga Tuma » 16 Mar 2026, 14:55

ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለ ሆረስ እግዝኣብሔር ያያል እና እግዝኣብሔር ዬለም መሃል ተገኝቶ እንቆቅልሽ ሳይሆንብኝ በፊት ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን በእምነታቸዉ የጸኑ ይመስለኝ ነበር።

የስምንተኛዉ ሺህ ሃይማኖት ኣልባነት መቅሰፍት ሳይሆንባቸዉ ንስሃ መግባት ያለበት ኣይመስልህም?
Selam/ wrote:
15 Mar 2026, 20:10
ጉራጌ በዕምነቱ የፀና ታታሪ ህዝብ እንጂ ውታፍ ነቃይ ካድሬና አውደልዳይ የ ER ጡሩንባ ነፊ አይደለም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7334
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Naga Tuma » 16 Mar 2026, 15:29

Horus wrote:
15 Mar 2026, 20:28
እጮር ጮራ ማለት አይደለም ።

ከግዜ ኮስሞሎጂ ጋር የተያያዙት የኛ ቃላት የሚከተሉት ናቸው
መስቀር (መስቀል) rising sun
ጨበር = ብርሃን , የጸሃይ ብርሃን፣ ወይም ዝም ብሎ ጸሃይ
አባር = በጋ
ክርማን = ክረምት
ደራቃ = ጨረቃ
ኡር = ጸሃይ sun ለምሳሌ እሁድ አንልም ፣ ኡርሰንበት (ኡር ሳባዝ) sunday
ኢምር = የኮከብ ብርሃን ፣ ወይም የንጋት ብርሃን
ኡጠት = ዉጣት (ሰኞ)
ጠጥበት = ጽባት (ንጋት)

ጥር = ልማት በጣም በርቀት ከጥረት ጋር የተያያዘ ነው ። የቅርብ ስረ ቃሉ ጸወረ ፣ ጠወረ ፣ ሞከረ ፣ ተሸከመ ፣ ጣረ ማለት ሲሆን ክረምት ፣ ክርማን ፣ ክረምት ፣ ፈጠረ ፣ ክሬት አደረገ የሚለው የአፍሮ ኢሮፓ ኤቲማ ነው ። የመጀመሪያው መነሻ ግን ያው ካህራ (ጸሃይ) የሚለው ቃል ነው creative force ማለት ነው ።

ለኢትዮፕያዊያን በልግ እስፕሪንግ ከብጋ ጋር ሳይሆን ከልማት ከክረምት ጋር ነው የሚያያዘ ፣ እጮር ጮራ ሊሆን አይችልም ።
እንደዚህ ዐይነት የቃላት ታሪክ ትምህርት ታሪካችንን ለማወቅ እጅግ ጠቃሚ መሆናቸዉን ታዉቃለህ። ለዚህ ለኣንተ ምክር ኣያስፈልግም።

በዚህ ረገድ የእኔ ኣጭር ምክር ከነበርክበት ፎቀቅ ብለህ የቆንቆ ቦረና ቃላትንም ኣጥና ነዉ።

የኣንተ መልስ ጋላ ፓጋንስ ምን ያዉቃሉ ዐይነት ነበር።

ጮራ ያልኩኝ ምናልባት ኣንተ ከገባህ ቃል የተለየ ትርጉም ያለዉ ነዉ።

ጮራ የብርሃን ጮራ እንደሚባለዉ ሳይሆን ስለ ጤና ነዉ። ጮራን ኬ አከም? ብሎ መጠየቅ ጤናህ እንዴት ነዉ ብሎ እንደመጠየቅ ነዉ። የተዳከመ ጤንነት ተሻለዉ ወይ እንደማለትም ይመስለኛል።

ሙዴ ኑ ሙዴ ፉርም ኑ ፉሬ ማለት ጥር ወጥሮን የካቲት ፋታ ሰጠን እንደማለት ነዉ። ስለዚህ እጮሪ ከየካቲት በኋላ የሚመጣ ስለሆነ ለሰዉ ጮራ ወይም ጤና ኣባሽ ዐይነት ማለት ይሆን ብዬ ኣሰብኩኝ።

ይህ ሁሉ በጣም ግርድፍ ግምት ነዉ። እኔ ለዚህ ዐይነት ጥናት ሙያዉ ዬለኝም።

ጥር ጥንታዊ የሆነ የጋራ ቃል መሆኑ በጣም ግልጽ ነዉ።

ስለዚህ ቃል የጋራነት ጡሪ የሚባል በጣም ሀይለኛ ቃል ኣለ። ሰዉ እምማን ኮ ጡሪ ስት ሃ ተኡ ካለህ በጣም ሀይለኛ ወቀሳ ሰነዘረብህ ማለት ነዉ።

ስለዚህ በእኔ አስተሳሰብ ስለዚህ ቃል ትርጉም ጥልቀት ከቆንቆ ጉራግኛ ይልቅ ቆንቆ ቦረና ያብራራል።

ከጥር ጋር ተያያዥ ቃላት ጣረ፣ ጡሪ፣ ጡረታ መሆናቸዉን ስታስተዉል የኢትዮጵያን ታሪክ ብያንስ ዕጽዋትን እና እንስሳትን ማላመድ የተጀመረበት አስር ሺህ ዓመታት ገደማ ይወስደሃል።

በዛን ግዜ የዛሬ እንግሊዝ ሃገር የሰዉ ልጆች ይኖሩባት የነበረ መሆኑን ኣላዉቅም።

እዚህ መድረክ ላይ ግዜያዊ የሆነ የዘመኑን ፖለትካ ስትል ይህን ሁሉ ያስተዋለ መሆኑን ያንጸባርቃል?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7334
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጉራግኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እግዝኣብሔርን ያስከፉት ኣለ ወይ?

Post by Naga Tuma » 16 Mar 2026, 16:17

ይህ ርዕስ ሳይረሳ፥ የሚከተለዉን የጻፍክ ኣንተ ነህ።

እግዚአብሄር ያያል❗️

Post Reply