Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17423
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Mar 2026, 17:41
ውር ውር ቢሉ ፈሳሞች
የሃገሬን ህዝብ ከፋፋዮች
የጠላት ሃገር ቅጥረኞች
የጎሳ ካድሬ ጫማ ላሾች
የዕርጉም ፒፒ ውታፍ ነቃዮች
የሻዕቢያ ካድሬ ዝንባሞች
የወያኔ ተዝካር ለቃሚዎች
እኔ ሰላም ፍፁም ፍንክች
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17423
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » Today, 00:09
ቆምጬ በቆፈረ ፣ ለፍቶ አርሶ ባደረ
ሰንበት በዘከረ ፣ ለአምላኩ ባደረ
እንደሰው ሲደሰት ፣ ወጥቶ በጨፈረ
ለሃገሩ ክብር ሲል ፣ ቃል ኪዳን ባሰረ
ጎጠኛ በገነ ፣ ማጉረምረም ጀመረ
በቅናት አረረ ፣ እንደ ጭስ ጠቆረ
-
Meleket
- Member
- Posts: 4983
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » Today, 03:39
ጨቅላዉን ቆምጬዬ ይህን ምስኪን ፍጥረት፡
አባቱን ያረዱት እናቱን የጠሉት፡
ዘርማንዘሩን ከምድር ሊፍቁ ያሰሉት፡
እንዲህ አረፍ ቢል በናቱ ትከሻ፡
ቆምጬዬ ዘና ቢል በናቱ ትከሻ፡
በጥዪት ሊቆሉት ላኩበት ሚልሻ።
