Re: ተጋደላይ ታምራት ላይኔ
ጴንጤውና የወላይታው ተወላጅ ታምራት ላይኔ። ወያኔ ከቤርቤረሰብ ጥቅመኞችን ሰብስባ ከአሁን ጀምሮ አማሮች ናችሁ ብላ ይህን ጅል ሆዳም ከፊት አድርጋ ብዙ የሴራ ፖለቲካ ሰርታለች። አማራ ላይ ብዙ ግፍ ሰርታለች። ግን አላመለጠችም። በቆፈረችልን ጉድጓድ እሷም ገብታበት #ጀኖሳይድ እያለችና እያለቀሰች ነው።
ተራው ደግሞ የኦህዴድና የሊስትሮዎቹ ይሆናል።
ተራው ደግሞ የኦህዴድና የሊስትሮዎቹ ይሆናል።
Re: ተጋደላይ ታምራት ላይኔ
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም!