መርካቶ አዲስ ከተማ የዘመናዊ ኢትዮጵያ ፈጣሪዎች መፍለቂያ! ፕሮፌሰር ጸጋዬ ነጋ !
የስንቱ ኢንዱስትሪያሊስት፣ ሳይንቲስት፣ መሃንዲስ፣ ምሁራን ፣ አርቲስቶች መፍለቂያ !
Re: መርካቶ አዲስ ከተማ የዘመናዊ ኢትዮጵያ ፈጣሪዎች መፍለቂያ! ፕሮፌሰር ጸጋዬ ነጋ !
ሌላው ክስታኔ የፕሮፌሰር ጸጋዬ ነጋ አለቃ የኢትዮጵያ እራሻ ሳይንስ አባትና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ መስራችቾች አንዱ ዶ/ር ስሜ ደባላ !