ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
እኔ ቫቲካን ዉስጥ ያለዉን የሙሴ ሃዉልት ኣላየሁም።
የአሜሪካ ኮንግረስ ሕንጻ ዉስጥ ያለ የሙሴን ሃዉልት ቴሌቭዥን ላይ ኣይቻለሁ።
ሙሴ ቫቲካናዊ ወይም አሜሪካዊ ኣይዴለም።
ከሃያ ዓመታት በላይ ያስቆጠረዉ የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ጥሪ ሙሴ እስራኤላዊ ሳይሆን የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ አክናተን ነበር የሚለዉ የታሪክ ግንዛቤ ኣንዱ ምክንያት ነዉ።
ቫቲከን ዉስጥ ሆነ የአሜሪካ ጎንግረስ ሕንጻ ዉስጥ ያለ የሙሴ ሃዉልት የተዛባዉ ታሪኩ ታርሞ ኢትዮጵያ ዉስጥም መገንባት የምያግደዉ ነገር ያለ ኣይመስለኝም።
ሃዉልቱ በተገቢ ስፍራ ተገንብቶ ታሪኩ እንደሚከተለዉ ታርሞ ቢጻፍ ቫቲካን ዉስጥ እና የአሜሪካ ኮንግረስ ዉስጥ ካሉት የበለጠ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቀርቶ በዐለም ደረጃ የምያስደምም ኣይሆንም?
የአስርቱ ትዕዛዛት አባት
የጥንት ቃሉ የተባለዉ
የእስራኤል ፕሮፌት ሙሴ የተባለዉ
የእስልምናም ነብይ ሙሳ የተባለዉ
ታላቁ ፈረዖ አክናተን
ከቫቲካን እና ከመካ በላይ ጎብኚዎችን ኣይስብም?
ይህ ከሆነ ቅድመ ክርስትና ላይ የተመሠረተ የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ጥሪ የሚጸና መሠረት ላይ ተቀመጠ ማለት ይሆናል።

Re: ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
አቶ ነገዎ
ሐውልቱ የትኛው ኮሪዶር ላይ ይተከል ነው የምትለው?
ቀራጩስ የአባ ጳውሎስን ሐውልት የሰራው እንከፍ ይሁን ወይንስ የአኖሌን ሐውልት የተራቀቀበት ለሃጫም?

ኣዲሱ ኪዳኑ እንጂ ካድሬዉ፥
ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅድመ ክርስትና ፈረዖ ሃዉልት የክርስትና እየሱሴን ትምህርት የሚጋፋ ስለሆነ ኣይሆንም የማትል ከሆነ የሚሠራበት ቦታ እና ዲዛይኑ በማን እንዲሆን ምርጫዉ የኣንተ ይሁን።
ከኣሁን በፊት እንደነገርኩህ ይህ ግራንድ አደዋ የሆነ ከኣንተ ኮሪደሮች ሺህ ግዜ የሚበልጥ ነዉ።
ለምያስፈልገዉ ወጪ አቅሜ የቻለዉን ለማዋጣት በዛሬ ቀን ቃል እገባለሁ።

እኔ እኮ የሙሴን ሃውልት ካላስተከልኩኝ ብለህ ፈስህን ስትጨርስ ስላሳዘንከኝ በሃሳብ ልርዳህ ብዬ ነው እንጂ እኔ አንድ ግለሰብ በምርምርህ ግኝት ብስማማ ባልስማማ ለአንተ ምን ይፈይድልሃል? የእኔን approval ለማግኘት ብለህ ከሆነ የምትኳትነው፣ የምርምርህን ሜቶዶሎጂና ውጤት በመፅሐፍ መልክ ጠርዘህ ለሪቪው ላክልኝ።
ለመሆኑ በቫቲካንና በካፒቶል የተተከለው የሙሴ ሐውልት ብቻ ነው በቅናት የሚያንገበግብህ ወይንስ የእነ ሶፎንያስንና አቤሜሌክንም የባለቤትነት ጥያቄ ታነሳለህ? ዕውነቱን ንገረኝ ካልከኝ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ሐውልት ቀራጭ ለመፍጠር ገና መቶ ዓመት ይፈጃል፣ ስለዚህ የሙሴን ምስል ተመኝተህ የሃጫሉን አስመስለው እንዳይሰሩልህ።

ወጣቱን ንጉስ ቱት ሳየው የቦረና ሰው ይመስለኛል። ለሱስ አንድ ቅልብጭ ያለች ሐውልት ልታሰራለት አላሰብክም?

ኣንተ ደነዝ፣ እየሱስ ከተሰቀለ ሁለት ሺህ ዓመታት በኋላ ከክርስትያን ነን ባዮች ሌሎች የኢትዮጵያ እንግዴ ልጆች መንጋ ጋር ኢትዮጵያ ዉስጥ የዲሞክራሲ ሳይሆን የቴረሪዝም እኩዮች፣
የሙሴ ሃዉልት የጥንት ኢትዮጵያ ፈረዖ ተብሎ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቢተከል የሚለዉም ሀሳብ ያሳምማል?

Selam/ wrote: ↑01 Mar 2026, 20:40አቶ ነገዎ
እኔ እኮ የሙሴን ሃውልት ካላስተከልኩኝ ብለህ ፈስህን ስትጨርስ ስላሳዘንከኝ በሃሳብ ልርዳህ ብዬ ነው እንጂ እኔ አንድ ግለሰብ በምርምርህ ግኝት ብስማማ ባልስማማ ለአንተ ምን ይፈይድልሃል? የእኔን approval ለማግኘት ብለህ ከሆነ የምትኳትነው፣ የምርምርህን ሜቶዶሎጂና ውጤት በመፅሐፍ መልክ ጠርዘህ ለሪቪው ላክልኝ።
ለመሆኑ በቫቲካንና በካፒቶል የተተከለው የሙሴ ሐውልት ብቻ ነው በቅናት የሚያንገበግብህ ወይንስ የእነ ሶፎንያስንና አቤሜሌክንም የባለቤትነት ጥያቄ ታነሳለህ? ዕውነቱን ንገረኝ ካልከኝ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ሐውልት ቀራጭ ለመፍጠር ገና መቶ ዓመት ይፈጃል፣ ስለዚህ የሙሴን ምስል ተመኝተህ የሃጫሉን አስመስለው እንዳይሰሩልህ።![]()
![]()
Re: ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
Selam/ wrote: ↑22 Feb 2026, 17:03የቫቲካን ቤተ መዘክር ከሬኔሳንስ ስራዎች ባሻገር በሮማና ግሪክ ቅድመ-ክርስትና ቅርፃ ቅርፅ የተሞላ ነው። ምክንያቱም የዘመኑ ጳጳሶች የድሮውን ስልጣኔያቸውን ማጉላት ይፈልጉ ስለነበር።
የራፋኤል “ስኩል ኦፍ አቴንስ” የሬይኔሳንስ የግድግዳ ስዕልም ጥንታዊ ፈላስፋዎችን ነው የመዘገበው። ሙዚየሙ በጣም የሚታወቀው ግን በክርስትና ላይ በተመሰረቱት የሬይኔሳንስ የስዕል ስራዎች ነው። ከዚህም ውስጥ ጎልቶ የሚታየው በወጣቱ ሚካኤል አንጀሎ የተቀረፀው የሴስታይን ቻፕል ነው።
Source: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?
Re: ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
አቶ ነገዎ
ቢጫ ወባ ነው ወይንስ የሚጥል በሽታ እንደዚህ የሚያስቀባጥርህ? ብቻ ከምትናፍቀው ሐውልት ጋ ወስዶ እንዳያጋጭህ።
የሙሴ ምስል በአኖሌና በሃጫሉ ሐውልት ልክ ስታንዳርዱን ጠብቆ በአምቦ ድንጋይ ሲቀረፅ የጎጥ ስሙን ማን ልትለው አስበሃል?
ድውይ!

በቅርብ ግዜ ነበር ሴማዊ ብለህ ስትዘል የነበረዉ።
በኣጭር ግዜ ዉስጥ ተገልብጠህ የሴማዊ ማንትራ ብለህ መዝለል ጀመርክ፥ Undoing the ቆምጬ deception of staying in power using EoC, lion of juda and solomonic dynasty semetic mantra!
እንደዚህ በኣጭር ግዜ ዉስጥ እንደ ኣንተ ባሌስትራ የሆነ ኢትዮጵያዊ ማን ኣለ?
በኣጭር ግዜ ዉስጥ ተገልብጠህ የሴማዊ ማንትራ ብለህ መዝለል ጀመርክ፥ Undoing the ቆምጬ deception of staying in power using EoC, lion of juda and solomonic dynasty semetic mantra!
እንደዚህ በኣጭር ግዜ ዉስጥ እንደ ኣንተ ባሌስትራ የሆነ ኢትዮጵያዊ ማን ኣለ?
Re: ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
You swallow too much medicine!

Re: ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
ይህ ጥልቅ ርዕስ ለጨቅላዎች እና ለመሃይሞች ኣይዴለም።
የቅድመ ክርስትና ታሪክ ክርስትናን የምያርም ታሪክ ማለት ነዉ።
ክርስትያኖች ነን የሚሉ ያልገባቸዉ የቅድመ ክርስትና ታሪክ ማለት ነዉ።
ፈረዖን ሲኮንኑ የኖሩት ፈረዖ ሲወደስ ቢሰሙ እንግዳ ነገር ይሆንባቸዋል። መራራ ዕዉነት ይሆንባቸዋል። ስለዚህ ፈረዖን ማወደስን የምያጥላሉ ይሆናሉ።
ስለ ቅድመ ክርስትና ዕዉነት የተገነዘቡትን የሬይነሳንስ ሰዎች ብያደናቅፉ እንጂ ማስቆም ኣይችሉም።
ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሙሴ የተባለዉ ከስደት በፊት ታላቅ ፈረዖ አክናተን ነበረ ማለት ክርስትና ስያስተምር የኖሩዉን ዘበት ኣርሞ ዕዉነቱን ማስተማር ማለት ይሆናል።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ የጎደስ አቴናን ስም ኣልቀየረም።
ስለዚህ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስም የፈረዖ አክናተን ስም መቀየር ሌላ ስህተት ይሆናል።
ወደዚህ ርዕስ የመለሰኝ ለብቻዬ ስያስቀኝ የቆየ ሌላ ሀሳብ ነዉ።
የፈረዖ አክናተን ሃዉልት ተሠርቶ ስለ ሃዉልቱ በቁቤ ከተጻፈ ፊደል የፈጠረ ፈረዖን በማክበር ፊደሉን እንደ ፈረዖዉ ቅርስ ኣለማክበር ጎን ለጎን ሲታዩ በጣም ኣስቂኝ ይሆናል።
እኔን ለብቻዬ በጣም እያሳቀኝ ቁቤም መለኮታዊ ፍርድሽን ልታገኚ ይሆን ኣስብሎኛል።

Why is everyone ignoring you?
It’s because you’re the dumbest of all ጎጠኞች!
It’s because you’re the dumbest of all ጎጠኞች!
Re: ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
It wasn’t meant to be a dialogue between you and I.
I didn’t start it to be so in the first place.
It was for interested readers.
Because you have expressed that you are not interested to read it, you are ignored out of those I presumed might be interested to read it and be enlightened.
I didn’t start it to be so in the first place.
It was for interested readers.
Because you have expressed that you are not interested to read it, you are ignored out of those I presumed might be interested to read it and be enlightened.
Re: ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
A topic that fails to engage people is either irrelevant or poorly or wrongly presented. You figure it out!
Naga Tuma wrote: ↑07 Mar 2026, 16:47It wasn’t meant to be a dialogue between you and I.
I didn’t start it to be so in the first place.
It was for interested readers.
Because you have expressed that you are not interested to read it, you are ignored out of those I presumed might be interested to read it and be enlightened.
Re: ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
You are entitled to your opinion. You also have the right to dismiss your urge to come back to it after writing “ignored from now on!’
Selam/ wrote: ↑07 Mar 2026, 16:59A topic that fails to engage people is either irrelevant or poorly or wrongly presented. You figure it out!
Naga Tuma wrote: ↑07 Mar 2026, 16:47It wasn’t meant to be a dialogue between you and I.
I didn’t start it to be so in the first place.
It was for interested readers.
Because you have expressed that you are not interested to read it, you are ignored out of those I presumed might be interested to read it and be enlightened.
Re: ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
Trying to awaken you that the topic is dead!
Naga Tuma wrote: ↑07 Mar 2026, 17:31You are entitled to your opinion. You also have the right to dismiss your urge to come back to it after writing “ignored from now on!’Selam/ wrote: ↑07 Mar 2026, 16:59A topic that fails to engage people is either irrelevant or poorly or wrongly presented. You figure it out!
Naga Tuma wrote: ↑07 Mar 2026, 16:47It wasn’t meant to be a dialogue between you and I.
I didn’t start it to be so in the first place.
It was for interested readers.
Because you have expressed that you are not interested to read it, you are ignored out of those I presumed might be interested to read it and be enlightened.
Re: ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በቅድመ ክርስትና ከክርስትና ኣፈትልኮ ሲወጣ
Your unsolicited advice to awaken is declined and you have been advised to dismiss your urge to come back to a topic you think is dead and stick to your offer to ignore it from now on!
Selam/ wrote: ↑07 Mar 2026, 17:50Trying to awaken you that the topic is dead!