ገና ምን አይተህ!!!!
አይ አሁንስ ሆረስ በጣም አበዛው!!!!
ገና ምን አይተህ!!!!
Re: አይ አሁንስ ሆረስ በጣም አበዛው!!!!
ሊስትሮ
እስኪ ተወልደክ ያደክበትን 7ኛ አሳየን በነካ እጂህ? :: ችርቸር ጎዳና የመብራት ፖል እና የግለሰብ ቤት ፋንቴን 1000ኛ ጊዜ ለጥፈህ አሰለቸህን:: ድንባዣም ሽማግሌ::
አዲስ አበባ ትልቅ ወንዝ የላት.. ትልቅ ሓይቅ ዩላት.. ባህር ዳርቻ የላት.. ተገልብጣ ብትሰፋም አታምርም አትጸዳም :: አለቀ.. ዝምብለህ እየተንዠረዠርክ መሳቂያ አትሁን ለሽርፍራፊ ለቀማ::

የአፉሪካ ሲንጋፓር ሆነው “ ያሰለጥኑናል” ያልናቸው ቅናትን ሌትተቀን የሚኖሩ ጉዶች ሆነው እናግኛቸው። ዘይገርም።
አይ እውነት እውነቱን። ስለ ሲንጋፓር ቅዠት ድሮም እናውቅ ነበር። ግን ጥሩ ጎረቤት ይሆናሉ ያ ቅዠት ሲሰክን ብለን ገምተን ነበር how unbelievably wrong had we been.
አይ እውነት እውነቱን። ስለ ሲንጋፓር ቅዠት ድሮም እናውቅ ነበር። ግን ጥሩ ጎረቤት ይሆናሉ ያ ቅዠት ሲሰክን ብለን ገምተን ነበር how unbelievably wrong had we been.
Re: አይ አሁንስ ሆረስ በጣም አበዛው!!!!
ሌላኛው ስሜናዊ Retaaard ዳይኖስር ፎሲል Agew left behind
ሊስትሮ