Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7348
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ቆምጬና Rotisserie chicken‼️

Post by Odie » 03 Mar 2026, 11:01

ቆምጬ ውጭ አገር በድንገት መጣና ዶሮ በወጥ አማረኝ ጥሬ ስጋ ባዋዜ እማረኝ ሽንፍላ በምላስና ስንበር አማረኝ አር መንገድ ላይ ማራት አማረኝ 8) ብሎ ለቅሶ :lol: :lol:

በሁዋላ አንድ ኢትዮዽያዊ ገገማ ምን ታለቅሳለህ :lol:

ሂድና ሳትቀቅል ብላ ዶሮ ገዝተህ ብላ ብሉ ትንሽ ብር ስጠውና
Rotisserie chicken ግዛ ቢለው ገዝቶ መጣ!!

ወደ አስራ ሁለት ብልት ሊበልታት ሞከረ!

ስሆና የለም:: አንድ :lol: :lol:
መቋደሻ የለም:: ሁለት
መላላጫው የት ነው? ሶሰት
ብልት ጎሏል ቴስኮን/ኮስኮን/ጃያንትን/ሴፍ ዌይን/ስፓርን እከሳለሁ አለ🤣🤣🤣🤣🤣
ሽጉጤን አለ ጉራ በኪሲ ቆማጣው ግን ኬት ይንጣ ገና ሳይመዘገብ🤣🤣🤣🤣