DECODE IT IF YOU CAN.
AND, THE WORLD IS VUCA.
GOT LEADERSHIP, STUPID.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10120
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ARAB SPRING GAVE US THE GERD, THE IRAN SPRING WILL GIVE US ASSAB!
ከ1952 እስከ 1991 እ.ኤ.አ ሁለቱም የኤርትራ ወደቦች በኛ ኢትዮጵያውያን ቁጥጥር ስር በነበሩበት ጊዜ በሰው ሰራሽ ረሃብ ምክንያት ከሁለት ሚልየን በላይ የሚሆኑ ዜጎቻችን አልቀዋል። ዳግመኛ <<ዊ አር ዘ ዎርልድ>> ተብሎ እንዲዘፈንልን አንፈልግም። ቅዘናሞች፣ መሃይሞች፣ ኋላቀሮች፣ ረሀብተኞች የምንባለው የማሰብ አቅማችን ደካማ ስለሆነ ነው።
Re: ARAB SPRING GAVE US THE GERD, THE IRAN SPRING WILL GIVE US ASSAB!
ሻቦ ስለምንድን ነው ምትቀባጥሬው? እስቲ ያልሺውን ባማራኛ ተርጉሚልኝ!Digital Weyane wrote: ↑02 Mar 2026, 22:44ከ1952 እስከ 1991 እ.ኤ.አ ሁለቱም የኤርትራ ወደቦች በኛ ኢትዮጵያውያን ቁጥጥር ስር በነበሩበት ጊዜ በሰው ሰራሽ ረሃብ ምክንያት ከሁለት ሚልየን በላይ የሚሆኑ ዜጎቻችን አልቀዋል። ዳግመኛ <<ዊ አር ዘ ዎርልድ>> ተብሎ እንዲዘፈንልን አንፈልግም። ቅዘናሞች፣ መሃይሞች፣ ኋላቀሮች፣ ረሀብተኞች የምንባለው የማሰብ አቅማችን ደካማ ስለሆነ ነው።![]()
![]()
![]()
አሰብ ወደ ባለቤቱ የሚመለው አንቺ ስለፈለግሽ ወይም ስላልተመቸሽ አይደለም! ባለቤቱ የተሰረቀ እቃውን ለማስመለስ ዝግጅቱን ሲጨርስ ነው ። ይህኮ ምስጢር አይደለም1