Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

የጌቶቻችን አገር አረብ ኤምሬትስ እየነደደች ነው። የሱዳን ሕዝብ ሀዘኑን እየገለፀ ነው።

Post by Digital Weyane » 28 Feb 2026, 16:57

ከብልፅግና ወንድሞቼ ጋር ሙሾ አውራጅ ሆነን ብሄራዊ ሃዘን ተቀምጠናል። በጣም ከባድ ሀዘን ላይ ነን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የጌቶቻችን አገር አረብ ኤምሬትስ እየነደደች ነው። የሱዳን ሕዝብ ሀዘኑን እየገለፀ ነው።

Post by Digital Weyane » 28 Feb 2026, 17:27

ትግራይን ከድቶ የብልፅግና ፓርቲን የተቀላቀለው ወንድማችን Mesob ወይም Axumezana በጌቶቹ አገር አረብ ኤምሬትስን በደረሰው አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን በእንባ ታጅቦ እየገለፀ ይገኛል። ወንድ ልጅ እንደዚህ ሲያለቅስ የምር ይከፋኛል! :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply