Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የቱማ ተክል በአናቲ ስላሴ

Post by Horus » 28 Feb 2026, 16:27

የቃል ትርጉም፡
ቱማ = ነጭ ሽንኩርት
ስሪ = ስንዴ
አምብል = ጎመን
አባር = በጋ
ክርማን = ክረምት
ድድቅ = ቁፋሮ
አናቲ ስላሴ = የቦታ ስም
አዴሌ = የቦታ ስም (ደቡብ ምስራቅ ቆላ ሶዶ)