Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18969
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Perhaps the number 1 Gospel singer in Ethiopia!

Post by Axumezana » 27 Feb 2026, 02:30


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Perhaps the number 1 Gospel singer in Ethiopia!

Post by ethiopianunity » 27 Feb 2026, 09:49

ከንቱ፣ ድምፃጿ የመጣው ከጥንቱ ፀጋ የሰጣት በማለማመድ ኦርቶዶክስ ነው። ፕሮቴስታንት አይደለም።

ሁሉም ዘለው ወደ ፕሮቴስታንት የሚሄዱት መንግስት ከደርግ እስከ ዛሬ ኦርቶዶክስን ከጫወታ ከባለቤትነት ውጪ እያደረገው ሰለሆነ ነው። በተቃራኒ ደሞ ለፕሮቴስታንት፣ መንገድ መክፈት ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚ እስከ ስልጣን ድረስ፣ ገንዘብ፣ ትዳር ማገናኘት ሁሉ ህዝቡ በተለይ ህዋሀትና አሁን ኢሀድግ ቁ2 ፒፒ ድህነትን እየፈጠሩ ወደ ፕሮቴስታንት እንዲሔዱ እየገፋ ነበር ነውም። በተለይም ስልጡን እምነት( የሚባል ነገር አለ? ኦዲ ያለው) ማለት ምራባውያንን መ ምሰል መልበስ ከባህል መውጣት ኦርቶዶክስ ሗላ ቀር እምነት በማለት ነው። ለመሆኑ እምነት ከዘመናዊነት ምን አገናኘው?

ፕሮቴስታንቶች እየሱስ የራሳቸው ብቻ እምነት አድርገው ሌላውን ይተቻሉ። ማን ነው እየሱስን የነሱ ብቻ አድርጎ የሰየመው? ምራብ ጀርመን ክርስትና የገባው፣ ኢትዮዽያ ግሪክ አርመን ሌቪትያን ክርስትናን እስከ ዛሬ ድረስ ጠብቀው እየተገደሉ እንኳን ይዘውት ነው። ለመሆኑ ምራብ ባሁን ግዜ ክርስትናን አውጥቶ የጣለ፣ ቅድመ ክርስትያኑ ኦርቶዶክሱ ደሞ የአእውነቱን ክርስትናን ጥሎ ፎርጅ የሆነ የምራብ ክርስትናን እየተቀበለ ነው። ስለዚህ ፕሮቴስታንትን ኦረቶዶክሶች የሚቀበሉት የምራብ ኑሮ ምቹ ስለሆነ ብዙ በስጋዊነት ጥቅም ያገኙበታል። ፕሮቴስታንት ኢትዮዽያውያን መሪዎች አስቀድመው ከምራባውያን ጋር አመቻችተው ያዘጋጁት ነገር ነው። ቆነጃጅቶች ወንዶችን ሴቶችን በዘመናዊ ልብስ ውስጥ ማስታወቂያ በመስራት ድሀውንም አንተም አንቺም ትለወጫለሽ ፕሮቴስታንት ከሆንክ ከሖንሽ በማለት። ለዚህም ነው ህዋሀትና ሻብያ ኮሚኒስት ህዝባቸውን አጥፍተው ቀሪውን የአኢትዮዽያን ህዝብ ማጥፋት ስኬታማ ላይ ናቸው። አጥፍተህ ጥፋ ነው አላማው። ኢትዮዽያ በውጭ ሀይል እየተገዛች መሆኑ ምንም ጥርጣሬ የለኝም። ኦርቶዶክስ ምራብ አገር ያለው ትክክል እምነቱን ተከትሎ እየሔደ ነው ብሎ ነገር የለም። የአገሩን ህግ ስለሚከተሉ ትክክለኛ እምነቱ መዘባቱ አይቀሬ ነው። ያ ራሱ ኦርቶዶክስ እራሱ አምበሳው መንጋጋ ውስጥ ስለሆነ ከአገር ወጥቶ፣ ኦርቶዶክስ በስም በሸብሸብ ብቻ ሆኖ እንደሚቀር ጥርጣሬ የለኝም። ለምን ወደ ምስራቅ ካህናት አልሄዱም? ጥናት በማደረግ? የምስራቁ ወይ ኮሚኒስት ነበር በዛን ጊዜ አሁን ደሞ ግማሹ ወደ ካቶሊክ ግማሹ ወደ ምራብ መንፈስ ነው። ራሻ አሁን የጠነከረች ብትመስልም፣ ጦርነት ላይ ነች ራሷን ለመቋቋም። የትም አለም ለኦርቶዶክስ አስተማማኝ የለም። ግን ባሁን ጊዜ ትክክለኛውን እምነት ለመከተል ራሻ ይመስላል። ምራብም ሆነ እስራኤል ኦረቶዶክስን ህዝብ የሚቀበሉት ህዝብ ወደ ምስራቅ ራሻ እንዳይሄድ ነው። መጨረሻው ኦርቶዶክሱ አምበሳው መንጋጋ ስር ስለሆነ በጊዜ እየከሰመ ይሄዳል። እዛ የተወለደው ትክክለኛውን ይዞ አይሄድም። ሎጎስ ቃል ንዝረት። እግዚአብሄር ምድርን የፈጠረበት ስለሆነ ቃል፣ የኦርቶዶከድስ ዶግማም ሆነ ቃል የመንፈሳዊው ግእዝም ሆነ አማርኛ ወደ እንግሊዘኛ ሲቀየር ወደ ሌላ ንዝረት ቃል ነው። ግእዝና አማርኛ ከእግዚአብሄር የቀረበ ነው፣ ሌላ ቋንቋ እምነቱን ትምህርቱን ይቀይረዋል። የእውነት ሊሆን አይችልም።የግሪክንም ኦርቶዶክስ በአውሮፓ ምከንያት እያጠፉት ነው። የአእውነተኛ ምድራት ለቪትያን ምድርን ምራባውያን ክርስቲያኑን ለይተው በሌበነ ን፣ ሶርያ፣ ኢራቅ እያጠፏቸው ነው። እንግዲህ አስብ ለምንድን ነው መእራባውያን ኦርቶዶክስን እያጠፉ ያሉት? ትክክለኛው እምነት የክርስቶስ ስለሆነ አይደለም? ለመሆኑ በአለም ሀያላት የሆኑት አይሁዶች ክረስቶስን ተባብረው ስላሰቀሉ ክረስትና ይህን እያስተማረ ስለሆነ አይፈልጉትም። ለብዙ አመታት በዚህ ምክንያት እየተበደልን ስለሆነ ክርስትናን እናጠፋለን ብለዋል። አንተ ፕሮቴስታንት የምትሆነው የትክክለኛውን የክርስትና እምነትን በአረብ አገር የሚያምኑትን አንተ አየሱስን ብቻ አምናለሁ የምትለው ሰውዬ፣ የከርስቶስ ምድር እስከ ከ‍ርስቶስ ዘሮች እየጠፉ ነው። ያንተ ፕተሮቴስታንት ነው ነ ን በሚሉ ኢ-አማንያን እነዚህን ህዝብን እያጠፉ ያሉት። ወይ ፓራዶክስ ይልሀል ይሄ ነው።
Last edited by ethiopianunity on 27 Feb 2026, 11:50, edited 2 times in total.

Odie
Member+
Posts: 6806
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Perhaps the number 1 Gospel singer in Ethiopia!

Post by Odie » 27 Feb 2026, 10:56

ethiopianunity wrote:
27 Feb 2026, 09:49
ከንቱ፣ ድምፃጿ የመጣው ከጥንቱ ፀጋ የሰጣት በማለማመድ ኦርቶዶክስ ነው። ፕሮቴስታንት አይደለም።

ሁሉም ዘለው ወደ ፕሮቴስታንት የሚሄዱት መንግስት ከደርግ እስከ ዛሬ ኦርቶዶክስን ከጫወታ ከባለቤትነት ውጪ እያደረገው ሰለሆነ ነው። በተቃራኒ ደሞ ለፕሮቴስታንት፣ መንገድ መክፈት ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚ እስከ ስልጣን ድረስ፣ ገንዘብ፣ ትዳር ማገናኘት ሁሉ ህዝቡ በተለይ ህዋሀትና አሁን ኢሀድግ ቁ2 ፒፒ ድህነትን እየፈጠሩ ወደ ፕሮቴስታንት እንዲሔዱ እየገፋ ነበር ነውም። በተለይም ስልጡን እምነት( የሚባል ነገር አለ? ኦዲ ያለው) ማለት ምራባውያንን መ ምሰል መልበስ ከባህል መውጣት ኦርቶዶክስ ሗላ ቀር እምነት በማለት ነው። ለመሆኑ እምነት ከዘመናዊነት ምን አገናኘው?
You are missing the point. Neither protestant nor orthodox can take credit for her natural God given gift. She was and is a God fearing lady wherever she was. Protestant is too big as a group and difficult to stand for or against it as christians should not necessarily be defenders of an institution or a religion. You can be anywhere but to be a good christian one needs to be christ centered, read the bible and live it. Of course baptism with water and holly spirit is part of it. Association with other christians that have a similar belief is important. It is your practices life style the way you solve problem, the ownership of the truth and acceptable practices that makes things modern. Generation changes. You live today not your ancestors past. You have to change with the time where it is necessary. Now people have access to all sorts of information at tips of their finger. Few decades back information was reliably available in print form or radio TV and only for the few privileged. Today you can use your phone to pull church history from the date the first church was established in middle east and eastern Europe. You can analyse the limitations or the wrong or right teachings or practices of each sect of christianity and demand a change to reflect more to the teachings of christ. Modernity also involves framing technology, theology, logic, reason and ethics in society church and congregation in alignment with bible teaching. Modernity also implies framing the young generation and present Jesus ways and bible teaching in acceptable way to youth and reaching out the new generation that necessarily might not comply with the old way of worship and practice.
One of the best things that came out of European reneissance was free thinking, personal liberty, seeking the truth and belief in logic and reasoning including science. Ethiopia has been locked in without reneissance when the rest of christian countries in the west had one and it is time change comes in that country. Diversity, hard work, respect, innovation and entrepreneurship are some of the thing that should be promoted. Of course peace, stability and democracy based politics development open market system must be implemented as existential requirement!

Odie
Member+
Posts: 6806
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Perhaps the number 1 Gospel singer in Ethiopia!

Post by Odie » 27 Feb 2026, 11:01

That is my favorite from her. I have not followed her other songs!


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Perhaps the number 1 Gospel singer in Ethiopia!

Post by ethiopianunity » 27 Feb 2026, 12:06

ዘርፌም ወደደችም ጠላችም በድምፀጿ ብዙ የአኦርቶዶክስን ማህበረሰብ ለመሳብ ሚና እየተጫወተች ነው።

ስኳር ጣፋጭ ምቹ አስደሳች፣ ሰው የሚወደው ግን ለጤና ገዳይ ነው። በምራብ አለም ምቹነትም ስለምትሰራ ገንዘብ ለማግኘት ለመኖር ብቻ ያስችልሀል። ከአእጅ ወደ አፍ አፈትልከህ ሀብታም ብትሆን ፍሪሜሰን ኢሉሚናቲዎች ወዲያው ገንዘብህን ሞኒተር ማድረግ ይጀምራሉ። ክፉ ነገር በርግጥ አትሰራበትም ግን ሌላውን ኢምፓወር መጥቀም አትችልም። ቢል ኮዝቢ፣ አብዛኝኛው የፉትቦል ሚሊየነሮች ጥቁሩን ማህበራቸውን መርዳት አይችሉም። እንደ ወያኔ ታዋቂ ኢትዮዽያንን ፓለቲከኛውን ሀብታሙን ጭንቅላት ያለውን የሚቆጣጠሩት የወያኔን ሴት በመዳር ነው ለመቆጣጠር እንዲያመቻቸው። ሚሊየነር ጥቁሮችን የሚቆጣጠሩት በአሜሪካ ነጮች ሴቶችን በመዳር ነው። ከተፈለገው በላይ ከኖረ በሗላ ብላክ ዊዶው ሊጠቃ ይችላል ወይ ዝም ብሎ ሲሞት። ንብረቱ ወደ ነጯ ሚስቱ ነው የሚሆነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17358
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Perhaps the number 1 Gospel singer in Ethiopia!

Post by Misraq » 27 Feb 2026, 12:16

Zerfe is not a Christian. She is a Pente. She is not doing what the bible ordered. She is practicing satanic and occult rituals.

She is saying "ሺታግ ሺታግ ራቪሽ ራቪሽ ሪዳባባቦሽ ሪያባባቦሽ ኡርሑጋ ኡርሒ 😄":: is this listrogna? Hell no. It is occult and specific keywords you use to call evil spirits.




1 Corinthians 11
Worship and Prayer: Paul states that every woman who prays or prophesies with her head uncovered dishonors her "head" (referring to both her husband/male authority and Christ)

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Perhaps the number 1 Gospel singer in Ethiopia!

Post by ethiopianunity » 27 Feb 2026, 12:29

ኦዲ

እግዚአብሄር የማይጨምርበት ምንም ነገር የለም። ለመሆኑ እምነት የለኝም ብለህ አልነበር? እንዴት እግዚአብሄርን ጠቀስክ? አንተ ኮሚኒስት፣ በግብረገብ ከኖርክ እሱን መስለህ ነው የምትወጣው። በዚህ ምክንያት የዘረፌ ድምፅ ቢኖራትም ለመዘመር መሰልጠን አለባት የተመረጠችውም የሰለጠነችውም በዝማሬ እግዚአብሄር ባስቻላት በአኦርቶዶክስ ቤ/ክርስትያን ውስጥ ነው አራት ነጥብ። እውነት ደቡብ ኦሮሞ ነኝ ካልክ የሚገርመው፣ ያንተ የመኖር ዛሬ ና ዘሮችህ ክብር ለአኦርቶዶክስና ለንጉሦቻችን ነው። ኢኤርትራዊም ሁን ትግራይም ሁን ክበር ለነሱ እንዲህ እስከምትከዳ ድረስ ላበቃህ። ከብር ለአያቴ ህይወቱን ለአኢትዮዽያ ሰውቶ እንደዚህ እስከምትናገር ድረስ ላበቃህ።

የምትለው ስልጣኔ ለምትለው ሄደህ ሄደህ ከግንብ ጋር ትጋጠጫለህ። ባቢሎን፣ ሀያላን በመጨረሻ ይከስማሉ። አንተም እንደነሱ እንበድ አበሮ የሚመጣውን ሰባዊ እግዚአብሄራዊ ያልሆነውን አብሮ አንተ የምትለው ቴክኖሎጂ ከሰውነት ፣ ከአእምነት የሚያስወጣህን፣ አብሮ የሚመጣውን ግ/ ሰዶምን የመቀበል ጉዳይ ነው የምትለው። እናያለን የት እንደምትደርስ

እውነት ያሸንፋል!
ከቴዲ አፍሮ
በነገራችን ላይ ቴዲ ተፅእኖ ፈጣሪ እየሆነ ስለመጣ እራሱን መጠበቅ አለበት። ወያኔ ባለቤቱን በግራ አይኑ ማየት አለበት። በማያስፈልጋት ግዜ ልታከስመው ትችላለች። ወያኔ መሀመድ አህሙድን እንዳደረገችው። ከመንግስት ኦነግም እራሱን መጠበቅ አለበት። ዘፈን ከዘፈነ ቆይቷል። የሚገርመው ወያኔ እንኳን ኮንሰርት እንዲያረግ ይፈቅድለት ነበር። ኦነግ ጠፍንጎ ኢትዮዽያውያንን ይዟል አዲስ አቤን እንዳይተነፍስ። እውነትም ለውጥ መጣ ድንቄም።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Perhaps the number 1 Gospel singer in Ethiopia!

Post by ethiopianunity » 27 Feb 2026, 12:54

By the way everything Pente does is political. For example, Axezna, Odie posted Zerfe's songs. This is what l was saying lol sugar sweet and addictive. Her voice is priceless thanks to Orthodox, the reason Pentes like Odie and AxEzans posted is to attract Orthodox and out of their faith via Zerfe's voice.

Odie
Member+
Posts: 6806
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Perhaps the number 1 Gospel singer in Ethiopia!

Post by Odie » 27 Feb 2026, 12:58

ቆምጬ is opposed to all form of civilization. ታቦት ስጡት ስምበቴ ይጠጣ ዝም በሉት:: ለሆዱ እንጀራ በሽሮ ካግኘ ሌላ አይፈልግም!!

ቆምጬ እንዲለምንና እንዲቀድስ ፍቀዱለት:: እንዳይርቅ ከልክሉት:: ከዚያ ስለጠነ አልስለጥነ who cares :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18969
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Perhaps the number 1 Gospel singer in Ethiopia!

Post by Axumezana » 27 Feb 2026, 13:16

Zerfie is a living testimony how Jesus Christ transforms & uses for his glory ! Christian means a follower of Christ,

Post Reply