Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ምስኪኗ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጣልያን ቅኝ አገዛዝ ቀንበር ነፃ ያወጧት የእንግሊዝ ቅኝ ገዢዎችን ከልብ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ።

Post by Digital Weyane » 27 Feb 2026, 10:40

ከጣልያን ቅኝ ገዢዎች ጋር በወኔ ተዋግተው ያሸነፉት የእንግሊዝ ቅኝ ገዢዎች አዲስ አበባ ሲገቡ በኢትዮጵያ ህዝብ የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው። ሊረሳ የማይገባ ውለታ። እንግሊዝ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ፣ ምግቡ ስፓጌቲ ነበር ይሄን ግዜ አበሻ።






Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ምስኪኗ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጣልያን ቅኝ አገዛዝ ቀንበር ነፃ ያወጧት የእንግሊዝ ቅኝ ገዢዎችን ከልብ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ።

Post by Digital Weyane » 27 Feb 2026, 11:19

ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጣልያን ቅን አገዛዝ ቀንበር ስር ነፃ ለማውጣት ህይወታቸውን ለከፈሉ 4,507 ሺ የእንግሊዝ ሰማዕታት ክብርና ሞገስ ይገባቸዋል። ውለታቸውን መመለስ ባንችል እንኳን በተቻለን አቅም እንግሊዝን አይዞሽ አለንልሽ ማለት የእያንዳንዳችን ሀላፊነት ነው። :roll: :roll:

Post Reply