Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41894
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Feb 2026, 17:32
አለሞዬ ዎዮ አለም ገፈረም በዋሻ!
አቻም ዬለና! አቻም ዬለና
ዬዎፈን ጋዘኘም በሌ በሌ በሌ!
Last edited by
Horus on 25 Feb 2026, 17:43, edited 1 time in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41894
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Feb 2026, 17:38
-
Dama
- Member+
- Posts: 7306
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 25 Feb 2026, 17:50
They need the 7bet protection.
Empty hands and with only branches of an eucalyptus tree while surrounded by armed Shene is non-starter
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41894
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Feb 2026, 18:02
Dama wrote: ↑25 Feb 2026, 17:50
They need the 7bet protection.
Empty hands and with only branches of an eucalyptus tree while surrounded by armed Shene is non-starter
አንተ ደንቆሮ
የተነገረህን እንኳ አታዳምጥም
በክስታኔ ሴራ ለተለያየ ሰው የተለያየ ለቅሶ ሴራ ነው ያለው
ለወጣት
ለደግ ሰው
ለባሊቅ
ለባልቴት
ለጀግና
ለቄስ
ወዘተ
ለምሳሌ ለአንድ ተራ ሰው የፈረስ ፣ የጃኖ ፣ የብረት ለቅሶ አይለቀስም
በአንድ ለቅሶ ላይ የሚወርዱት ግጥሞችና ምስጋናዎች እንደ ሰውዬው ስራ ስልጣን እና እድሜ ተለይተው በጎርደና ሽማግሎች የተወሰኑ ናቸው ።
አንተ መደዴ ራሱን መጠበቂያ ብረት የሌለው ክስታኔ እጅግ ጥቂት ነው! እኔ ሳድግ ሁለት ብረቶች ነበሩን
ብረት ስላለህ ብቻ ለማንኛው ለቅሶ ፈረስ አትጭንም በረት አታወርድም !
እንኳን ብረት ሌማት እንኳ ማውረጃ ሴራ አለው! ለመስቀል 2 ቀን ሲቀር ነው የሌማት ማይ (የመሶብ እለት) ተብሎ የክት መስቦ ማረጃ ድግስ የሚደረገው
አንተ መደዴ ቱባ ጉራጌ አለመሆንህ በዚህ ይታወቃል!
-
Dama
- Member+
- Posts: 7306
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 25 Feb 2026, 18:19
You are a fool. A wise Kistane, would welcome me with 'Arhibu' because more weapons, more protection is a plus when Shene disarms gun owners in Amwate. Informants planted Shene are telling Shene which household owns a gun so that Shene disarms them.
A wise Kistane won't reject additional.protection.
You are not a true son of Kistane. Definitely, controversial. May be a secret agent.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41894
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 26 Feb 2026, 01:03
Dama wrote: ↑25 Feb 2026, 18:19

Dama,
አንተ ምንም ስለ ክስታኔ አታውቅም ። ክስታኔ በባህሉ የለሊት ዘብ ስርዓት አለው ። ለምሳሌ ሽማግሎችን አግተው እኔ ሳድግ አባቴ በ3 ሳንት አንዴ ይደርሰው ነበር ከ4 የማይበልጡ ሰዎች ብረታችውን ይዘው ከውሻቸው ጋር ከ10 ፒ ኤም እስከ 5 ኤ ኤም ይጠብቃሉ። እድሜህ ከ55 ካለፈ በልጅ መተካት ትችላለህ አለዚያ እራስህ መወጣት አለብህ ። ባንተ ዘብ ቀን ሌቦች ከብት ከመንጋር ከነዱ ወይም ቤት ቆፍረው ከገቡ ሃላፊነት አልብህና።
ሽኔም ልክ እንዴዚያ ነው የተጠበቀችው ፣ ሁለት ሶስት ግዜ ዳር አገር ያሉ መቂ አሮጊቶችና ሁለት ህብታም ያገር ሽወያኔማግሎችን አግተው ገንዘብ ውስደዋል በተረፈ በውጊያ አራቸው እየበሉ ተባረዋል ። ቱስ ቱስ የዱለቻ ሌባ ክስታኔን ያውቁታል ። ያውም ያሳግዱ የነበሩት ደበሌ የምንላቸው በውስጥ ኦሮሞ ሆነው ክስታኔኛ ተናጋሪዎች ባለህብቶች አሲዘው ብር ይከፈሉ ነበር። ባገር ሴራ አውጫጭኝ ተመንጥረው ቡታጀራ ከርቸሌ ነ ያሉት!
አንተ ወረኛ ! ክስታኔ ጋዘኘ ነው! ጦረኛ ማለት ነው! ደርግ የክስቶን መሬት የወረሰው ጦርነት ተዋግቶ ትንሹ ክስቶ በመግስት ሰራዊት ተሸንፎ ነው!
ክስቶን የምታስፈራራው የምታዘው ሕዝብ አይደለም፣ በጣም በጣም ኩሩና ግትር ሕዝብ ነው!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41894
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 26 Feb 2026, 01:11
አንተ ለምጻም የሴተኛ አዳሪ ልጅ በጉራጌ ባህል ሴተኛ አዳሪነትና ሴት መድፈር የሚባል ነገር እንደ ሌለ ታውቃለህ! በጉራጌ አንዲት ሴት ተደፈረች የሚል ጥቀስና በሞት ልቀጣ! ዉሻ! በጉራጌ ሴት ክቡር ነች! ሴት ንግስት ናት! ሴትን መድፈር እንደ ገደልካት ይቆጠራል ፣ ቅጣህም ሞት ነው! እኔ በሙሉ ሕይወቴ ሴት በጉልበት ተደፈረች ሲባል ፣ እከሌ ሴት ደፈረ ሲባል ሰምቼ አላውቅም! ባንተ ባህል ግ ን አባት ሴት ልጁን ይደፍራል ! ቆሻሻ ባህል!
-
Tiago
- Member
- Posts: 3149
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17269
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 26 Feb 2026, 06:41
የጉራጌ ህብረተሰብ ለእኔ አዲስ አይደለም፣ ከቡታጅራ ጫፍ እስከ አትክልት ተራ የነበረውን የመጀመሪያው የልማት ማህበራቸው ድረስ በቤተሰብ ደረጃ በደንብ አውቀዋለሁ። በቂጫ ስርዓት ችግሩን በራሱ መፍታት የሚችል ታታሪና ሃገር ወዳድ ህዝብ ነው።
ሆኖም ጭልፊቱ በሬ ወለደ ብሎ ዓይኑን አጥቦ የሚከራከር ባለጌና ሞላጫ ሌባ ነው። እራሱንና ብርአምጡን ጨምሮ ብዙ የጉራጌ አለሌዎች አሉ።
- ከዚህ በፊት በጉራጌ ህብረተሰብ ውስጥ ካድሬ የሚባል የለም ብሎ ሲበጠረቅ ፣ እነ ካሱ ኢላላንና ፈቃደ ገዳሙን ሳይቀሩ የእያንዳንዱን አጭበርባሪ ስም ለጥፌ ፣ ክፍት አፉን ደፍኜለት ነበር። ካስፈለገም እንዴት በየቀኑ ሌብነት መሬት ላይ ይፈፀም እንደነበር በዝርዝር መፃፍ እችላለሁ። ምናልባት ገንዘብ ወድቆ እንኳን ቢያገኙ ለቤተ-ዕምነት ወስደው ይሰጡ ከነበሩት አስተዋይ አባቶቻችንና አያቶቻችን በስተቀር ሌብነት ሁሉም ህብረተሰብ ውስጥ አለ።
- “ሴተኛ አዳሪና ሸር’ሙጣ!” እያለ የሚሳደበው ይኸ ዘይታም ሽማግሌ ፣ ጉራጌ ህብረተሰብ ውስጥ በፍፁም ሽርሙጥና አይታወቅም ብሎ በጠራራ ፀሐይ ሲዋሽ፣ የወልቂጤን የሴተኛ አዳሪዎች ስም ዝርዝር ሳይቀር ጠቅሼ ቀንዱን ብዬዋለሁ። እንዴ ሃይስኩልና ኮሌጅስ በማስቲካና በገብረ ተንሳይ ኬክ ጎረምሶች ሲፈራረቅባቸው የነበሩት የጉራጌ ሴቶች እህቶቻችንስ ምን ዓይነት ስም ሊሰጣቸው ነው?
- ልክ እንደሌላው ህብረተሰብ በጉራጌ ዞኖች ጠለፋ፣ አስገድዶ መድፈር፣ መገረዝ፣ እንጥል መቁረጥ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ድርጅት ውስጥ በሚሰራው ወዳጄ በኩል አውቃለሁ። እንዲያውም የዛሬ ዓመት በደቡብ ሶዶ ወረዳና እንዲሁም ደግሞ በቅርቡ በቡኢ ከተማና በእኖር ወረዳ ውስጥ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ልጃገረዶች በሚዘገንን ሁኔታ እንደተደፈሩ ሰምቻለሁ።
Last edited by
Selam/ on 27 Feb 2026, 09:49, edited 1 time in total.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17269
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 26 Feb 2026, 19:35
እንዲሁ ሳስበው ጭልፊቱ የጥይት ጩኸት የሚፈራ ሽንታም ይመስለኛል።
ድሮ በስህተት ሽጉጥ አይቶ ከአሲምባ ፈርጥጦ ሰሜን አሜሪካ ተደበቀ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እንደ ሸለምጥማጥ ካደፈጠበት ጉሩኖ አልወጣም።
-
Dama
- Member+
- Posts: 7306
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 26 Feb 2026, 20:32
Horus wrote: ↑26 Feb 2026, 01:03
Dama wrote: ↑25 Feb 2026, 18:19
You are a fool. A wise Kistane, would welcome me with 'Arhibu' because more weapons, more protection is a plus when Shene disarms gun owners in Amwate. Informants planted Shene are telling Shene which household owns a gun so that Shene disarms them.
A wise Kistane won't reject additional.protection.
You are not a true son of Kistane. Definitely, controversial. May be a secret agent.
Dama,
አንተ ምንም ስለ ክስታኔ አታውቅም ። ክስታኔ በባህሉ የለሊት ዘብ ስርዓት አለው ። ለምሳሌ ሽማግሎችን አግተው እኔ ሳድግ አባቴ በ3 ሳንት አንዴ ይደርሰው ነበር ከ4 የማይበልጡ ሰዎች ብረታችውን ይዘው ከውሻቸው ጋር ከ10 ፒ ኤም እስከ 5 ኤ ኤም ይጠብቃሉ። እድሜህ ከ55 ካለፈ በልጅ መተካት ትችላለህ አለዚያ እራስህ መወጣት አለብህ ። ባንተ ዘብ ቀን ሌቦች ከብት ከመንጋር ከነዱ ወይም ቤት ቆፍረው ከገቡ ሃላፊነት አልብህና።
ሽኔም ልክ እንዴዚያ ነው የተጠበቀችው ፣ ሁለት ሶስት ግዜ ዳር አገር ያሉ መቂ አሮጊቶችና ሁለት ህብታም ያገር ሽወያኔማግሎችን አግተው ገንዘብ ውስደዋል በተረፈ በውጊያ አራቸው እየበሉ ተባረዋል ። ቱስ ቱስ የዱለቻ ሌባ ክስታኔን ያውቁታል ። ያውም ያሳግዱ የነበሩት ደበሌ የምንላቸው በውስጥ ኦሮሞ ሆነው ክስታኔኛ ተናጋሪዎች ባለህብቶች አሲዘው ብር ይከፈሉ ነበር። ባገር ሴራ አውጫጭኝ ተመንጥረው ቡታጀራ ከርቸሌ ነ ያሉት!
አንተ ወረኛ ! ክስታኔ ጋዘኘ ነው! ጦረኛ ማለት ነው! ደርግ የክስቶን መሬት የወረሰው ጦርነት ተዋግቶ ትንሹ ክስቶ በመግስት ሰራዊት ተሸንፎ ነው!
ክስቶን የምታስፈራራው የምታዘው ሕዝብ አይደለም፣ በጣም በጣም ኩሩና ግትር ሕዝብ ነው!
Some years ago whennyou wete kid. 70, 80 years ago!! Things have drastically changed.Recent reports I read are that the Kistane self-defence forces are arrested by Kushitic minority security official in high positions of the East Gurage Zone Endashew appointed and fails to control their abuse of power. Same in Qosye and Welkite. Your brother is much hated and Gurages want him removed.
Published reports also said Shene successfully recruited informants in Kistane who pinpoint those villagers who have guns. This helped Shene to disarm them. Villages Amuate, I guess your birth place, was one of those affected.
I personally believe Gurages on the Oromo, Silte and Hadya frontiers deserve a force reinforcement from interiors of Gurage.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17269
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 27 Feb 2026, 06:10
ዶማው ጎጠኛው
አንተም እንደ ጭልፊቱ ሽጉጥ ስታይ እንደ ዶሮ ላጥ ብለህ እንደምትበር እርግጠኛ ነኝ።

-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17269
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 27 Feb 2026, 09:30
ያ ኦዲ የሚባለው ስንኩል ደግም አይደለም ሽጉጥ ገና ልምጭ ሲያይ ሱሪው ላይ ይቀዝናል።