Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17269
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by Selam/ » 21 Feb 2026, 22:00

ጎጠኛ!

Dama wrote:
21 Feb 2026, 21:57
Lazy observer. I woudn't send you out for field observation.

Selam/
Senior Member
Posts: 17269
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by Selam/ » 22 Feb 2026, 05:27

ስለ ኮሪዶሩና ወንዝ ዳር ልማት የቀረበው ክርክር በከፊሉ ትክክል ነው።

- አሰራሩ ነዋሪዎችን በፍፁም የማያሳትፍና እንደ ጎርፍ ድንገት የሚከሰት ኢሰብዓዊ አካሂድ መሆኑን በዓይኔ አይቻለሁ። ሆኖም ብዙዎቹ ነዋሪዎች ጭንቀታቸው ያለ መኖሪያ ቤት ውጪ መጣል ሳይሆን፣ ወደ የትኛው የከተማ ጫፍ እንደሚወረወሩና ምንያህል ተመጣጣኝ የመኖሪያ ክፍሎች እንደሚያገኙ ነው። ይኸም አሰራር በጉቦና ሽርክና የተጨማለቀ ነው። ለምሳሌ ሶስት ቤተሰብ ያለው ባለ 2 ክፍል ኮንዶሚኒየም አግኝቶ፣ ሰባት ቤተሰብ ያለው አንድ ክፍል ብቻ ሊሰጠው ይችላል። ከከተማ ጫፍ ያሉት ኮንዶሚኒየሞችና መንገዶች ሳያልቁ ነው የሚታደሉት። ስለዚህ ነዋሪዎቹ እነዚህ ነገሮች እስኪያልቁና ፣ ማህበራዊ ኑሮው፣ ገበያው፣ የእምነት ተቋሞች እስከሚስተካከልላቸው ድረስ ይሰቃያሉ። እንደ ሰማሁት
አዲሱ መኖሪያ ቤት እስከ ሚስተካከል ድረስ ፣ መንግስት የሶስት ወር ኪራይ ይከፍላል። ይኸም ግን በቂ አይደለም።

በእኔ አተያየት፣ አዲሱ የመኖሪያ ሰፈራቸው ሙሉ በሙሉ ሳይጠናቀቅ ጠራርጎ ማፈናቀል ግፍና ወንጀል ነው።

- በግሌ ፣ አዛውንቶችና አቅመ ደካማ የሆኑት እናትና አባቶች እዛው ለዘመናት በኖሩበት ሰፈር በተሻሻለ ፎቅ ላይ ተሰበጣጥረው ቢኖሩስ ብዬ እንደ አማራጭ አስብ ነበር። የተረዳሁት ግን፣ አሁኑ ባለው ሁኔታ ይኸ ህሳቤ ለሰጠኑ ሃገሮች እንጂ ለእኛ ወላጆች አይሰራም። የማህበራዊ ኑሮ ገመዳቸው ስለሚበጠስ፣ ወደ ዘመናዊና ውድ ሆቴል፣ ንግድ ቤትና መስሪያ ቤት በተለወጠው የድሮ ሰፈራቸው ከመኖር ይልቅ ከመሰሎቻቸው ጋር አብረው relocate መደረጉን ይመርጣሉ።

- የቱሪስት መዳረሻ ስለተባለውም ሃሳብ በከፊሉ እስማማለሁ። በቅድሚያ ሃገሮች የልማት ፕሮጀክት ሲቀርፁ፣ ‘ህዝቦቻችን ምን ይፈልጋሉ ብለው እንጂ የሚጠይቁት፣ ለካናዳና ለአሜሪካ ቱሪስቶች ምን እናመቻችላቸው’ ብለው አይደለም። ምናልባትም ደግሞ የአፍሪካ ቱሪስቶች ይሆናሉ እንጂ ፈረንጆች ዛፍ ላይ የተጠመጠመ መብራትና የፈረስ ምስል ሊያይ አይመጡም። ለዚህ ነው የመሳይ እንግዳ እንዳለው፣ ቱሪስቶች ናይሮቢ ሳያርፉ ሳፋሪን ብቻ አይተው የሚመለሱት። እኔ በግሌ የኮሪዶር ልማቱን በመመሪያ ደረጃ አልቃወመውም፣ ሆኖም አሰራሩ የሃገሪቱን ህዝቦች ያላማከለና ያላሳተፈ የዕውር ድንብር የትዕዛዝ አሰራር መሆኑን አልደግፈውም። እንደ ጠጣሮቹ ካድሬዎች፣ መንገዱ፣ መብራቱና ወንዙ ውብ ሆኗል ብዬ ራሴን ላታልል እችላለሁኝ። ሆኖም ሰዎች የአስር ብር ዳቦ መግዛት አቅቷቸው በጠኔ እያለቁ፣ ከልክ በላይ የሚፈሰውንና የሚባክነውን ያልተመጣጠነ የግብር ሃብት የአጠቃቀም ሂደት በጭፍን የምደግፍበት ምንም ዓይነት የሞራል ስብዕና የለኝም። ያናገርኳቸው ሰዎች አስተያየትም ከዚህ የተለየ አይደለም። በእኔ ግምት ዛሬ የሃገሪቱን ከፍተኛውን በጀት የቱሪዝም ሚኒስቴር የሰለቀጠው ይመስላል።

ግን ታዲያ ነዋሪው ከዚህ ምን ይጠቀማል ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል።

Tiago wrote:
21 Feb 2026, 22:12

Dama
Member+
Posts: 7307
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by Dama » 22 Feb 2026, 12:19

Selam/ wrote:
22 Feb 2026, 05:27

Who cares what you think. You put too much emphasis on how you view things.Dude, you are not deemed a reliable observer or knowledge. You do not interrogate what you see, what you hear, what you read to get to the truth. At best shallow and worst misinformer.
Good god! Disgusting. You grade yourself too high while are semi-illiterate. Nauseatingly self-centered.
What else to expect from a failed Amara ethno-centricist

Selam/
Senior Member
Posts: 17269
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by Selam/ » 22 Feb 2026, 13:32

ዶማው ገገማው
እኔ የምፅፈው ፍሬ ነገር ከሌለው ለምን እንደ ውሻዬ ከስር ከስሬ እየተከተልክ የምጥለውን ነጥብ ትለቃቅማለህ?
ጎጠኛ!

Dama wrote:
22 Feb 2026, 12:19

Post by Selam/ » 22 Feb 2026, 19:10

Ethnicity At The Gate: The Advantage Of Sounding Oromo In Contemporary Ethiopia – Analysis
February 21, 2026 0 Comments

https://www.eurasiareview.com/21022026- ... -analysis/

Selam/ wrote:
21 Feb 2026, 18:18
ዶማው
የመስክ ጥናቴን በምን መልክ እንዳካሄድኩኝ በምን አወቅህ? ለጥያቄዎችህ ዕውነተኛ መልስ ለማግኘት ከፈለግህ፣ ሌባ ጣትህን ከመቀሰርህ በፊት አንተም እንደ እኔ መሬት ላይ ወርደህ ተመራመር።

እኔ እንዳንተ ጎጠኛ ስላልሆንኩኝ ምድር ላይ ወርጄ አማራውንም፣ ኦሮሞውንም፣ ጉራጌውንም፣ ጨበሬያም ኤርትራውያንንም፣ ፖሊሶችንም፣ ባለስልጣኖችንም አነጋግሬያለሁ። ድሮ ጀምሮ እንደምናገረው፣ እኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ አልቆርጥም። ወያኔ ትግሬዎችን ያለ ዕውቀት ደረጃቸው በየመስሪያ ቤቱ ሰግስጎ በሌሎቹ ህዝቦች እንዲጠሉ እንዳደረገው ሁሉ፣ ፒፒዎችም አዲስ አበባን በኦሮሞዎች ማጥለቅለቁ አልደነቀኝም። የአማራ ህዝብም በእነርሱ ጫማ ቢሆን ኖሮና የስራ ቦታ ቅድሚያ ቢሰጠው፣ “አይ ከሌሎቹ ብሄሮች የተለየ ጥቅም አይገባኝምና ስራውን አልፈልግም” አይልም። ምክንያቱም፣ ግለኝነትና ወገንተኝነት የሰዎች ባህርይ ነው።

ስለዚህ ጉድፉ ያለው ተራ ህዝቦች ጋ ሳይሆን፣ ኢሊቶች፣ ፖለቲከኞች፣ ባለስጣኖች፣ የሜዲያ ሰዎችና፣ አጭበርባሪ ካድሬዎቻቸው ጋር ነው።

ፈሳም!

Dama wrote:
21 Feb 2026, 17:15
Selam's traveller observation of Addis Corridor is authentic but stands on one leg without support like Abiy Ahmed victims of Tigey who lost legs in the horrendous drone bombardments. The missing leg is the absence of interviewing locals to corroborate his wide eyed observations. The comments give the impression of opinions formed about Addis from windows of bajaj taxies, say for example, from Kazanchis to Merkato. It also doesn't mention the impact of Oromo nationalism on names of Addis roads and sections it Amharic to Oromoffa. Selam also does not talk about what Addis residents or local media say about where the source of money for the Corridor project comes from. Silent on how the public sees the facelift of Addis. Whether they believe the facelift was worth the suffering and displacements of 1000s of Addis Abebans. He failed to confirm or not Tiago's reporting that "Build it, they will come" did not work in that most of the projects shiny and glass buildings failed to attract buyers and renters.

Dama
Member+
Posts: 7307
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by Dama » 22 Feb 2026, 19:24

Yaltegerezech agame. When I desrcribe you gegema, you say back gegema to me. Are yoi fckn echo or what. Devoid of ideas? Then stfu!! What a gcln redtard. Shallow, misinformer

Selam/
Senior Member
Posts: 17269
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by Selam/ » 23 Feb 2026, 05:25

ዶማው ገገማው
የጎጠኝነትህ ካንሰር መድሃኒት የለውም!
ፍንድት በል!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by ethiopianunity » 23 Feb 2026, 10:58

ሰላም እኔ አብዛኛውን ስፅ የነበረው ይኸው ነው። የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ሰንበሌጥ ብዬ ፅፌያለሁ። በደንብ አዘጋጅተሽ ስላብራራሽው እናመሰግናለን።

መጀመርያውኑ ፒፒ ውስጥ ያሉት ይሀድግ ውስጥ የነበሩ አይደሉም ወይ? የተሸወድነው እኛ ነ ን " ኢትዮዽያ" በማለት ህዝቡ እንደሚሸመለ ል በደንብ ያው ቁ ነበር። አሁን እንደ እቅዳቸው የኦነግ ተራ ነው በማለት ለነሱ ነው ያስረከቡት። ዋናው እቅዱ እንደ ህዋሀት የነሱን ሰው አስገብተው በልማት ስም ገንዘብ ማግበስበስ ነው። ያለሙያቸው አምጥተው በስመ ኦሮሙማ ፕሮቴስታንት ብቻ ስልጣን ያገኛሉ ከኢሀድግ ቁ2 ስልጣናት ጋር። ሆረስ አይነቶቹና ዳማ ጉራሀጌን የማሰጠቃትና ከአማራው ጋር እንዳይቆራኝ የሚያደርጉት እቅድ ነው እንጂ ያው የውጭና የነጻውጪዎች አገልጋዮች ናቸው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17269
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by Selam/ » 25 Feb 2026, 06:55

ታዲያ መፍትሄው ምንድነው ትላለህ?
ethiopianunity wrote:
23 Feb 2026, 10:58

Post by ethiopianunity » 25 Feb 2026, 13:37

Selam/ wrote:
25 Feb 2026, 06:55
ታዲያ መፍትሄው ምንድነው ትላለህ?
ethiopianunity wrote:
23 Feb 2026, 10:58
ሰላም እኔ አብዛኛውን ስፅ የነበረው ይኸው ነው። የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ሰንበሌጥ ብዬ ፅፌያለሁ። በደንብ አዘጋጅተሽ ስላብራራሽው እናመሰግናለን።

መጀመርያውኑ ፒፒ ውስጥ ያሉት ይሀድግ ውስጥ የነበሩ አይደሉም ወይ? የተሸወድነው እኛ ነ ን " ኢትዮዽያ" በማለት ህዝቡ እንደሚሸመለ ል በደንብ ያው ቁ ነበር። አሁን እንደ እቅዳቸው የኦነግ ተራ ነው በማለት ለነሱ ነው ያስረከቡት። ዋናው እቅዱ እንደ ህዋሀት የነሱን ሰው አስገብተው በልማት ስም ገንዘብ ማግበስበስ ነው። ያለሙያቸው አምጥተው በስመ ኦሮሙማ ፕሮቴስታንት ብቻ ስልጣን ያገኛሉ ከኢሀድግ ቁ2 ስልጣናት ጋር። ሆረስ አይነቶቹና ዳማ ጉራሀጌን የማሰጠቃትና ከአማራው ጋር እንዳይቆራኝ የሚያደርጉት እቅድ ነው እንጂ ያው የውጭና የነጻውጪዎች አገልጋዮች ናቸው።
መፍትሄው የራሳችን ጎጠኝነትን ወደ ጎን ትተን፣ እንደበፊቱ ኢትዮዽያን ለማዳን መተባበር። ነው። ዋና መንግስት የህዝብን ህብረት አይፈልግም በሀይል ያወርደኛል በማለት። መተባበሩ ለራሳችን መሆን አለበት። መንግስት ከህዋሀት ጀምሮ ቢፈልግም ባይፈልግም እራሱን አጠንክሮ ከውጭ ሰዎች ተባብሮ ህዝብን እየፈጨ ለመኖር ዘላለም ህልም ነው። ሳውዲን ውሰጂ። ንጉሶቹ በአእንግሊዝ ምክንያት ከሌላ አገር አምጥታ ነው ንጉስ ነህ ብላ ንጉስ ሳኡድን የሾመችው። ሳኡድ ዛሬ 30 ሺ ከሱ ዘር የተወለዱ ህዝብ ፈጥሯል። ቡሞትም የሱ ዘር የተወለዱ ናቸው በግፍ ህዝቡን እየረገጡ እየገዙ ያሉት። የርዋንዳ ካጋሜም ህልም ይህ ነው። ያሁኑ መሪዎች ህልማቸው ይህ ነው የሀዋሀትም ፒፒም ቢሆን። ባህላዊ ግዛት ተመልሶ መምጣት ፈሪሀ እግዚአብሄር መመለስ አለበት። ያ የሚሆነው በመንግስት ተማምኖ አይደለም የኢትዮዽያውያን በውጭ በውስጥ መተባበር ነው እንደበፊቱ። የራስን የቤት ስራ ካልሰራን መንግስት ላይ መጮህ አይጠቅምም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17269
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by Selam/ » 25 Feb 2026, 13:56

I will hold you to that!
መፍትሄው የራሳችን ጎጠኝነትን ወደ ጎን ትተን፣ እንደበፊቱ ኢትዮዽያን ለማዳን መተባበር ነው።
ethiopianunity wrote:
25 Feb 2026, 13:37

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by ethiopianunity » 25 Feb 2026, 19:33

Selam/ wrote:
25 Feb 2026, 13:56
I will hold you to that!
መፍትሄው የራሳችን ጎጠኝነትን ወደ ጎን ትተን፣ እንደበፊቱ ኢትዮዽያን ለማዳን መተባበር ነው።
ethiopianunity wrote:
25 Feb 2026, 13:37
ምን ማለት ነው? ይህ የግል ጉዳይ ብቻ አይደለም እኮ። ለጠየከኝ ሀሳብህ ምንድን ነው ስላልክ መልስ ሰጠሁ። ወደ ሌላ ሀላፊነት ማስተላለፍ አይደለም፣ ውዴ።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by ethiopianunity » 27 Feb 2026, 18:09

የአአ ይህን ያህል ወንዝ ከየት መጣ? እንደ አረብ አገር ሰው ሰራሽ ያስፈልጋል ለህዝብ ውሀ በየቦታው ከመትከል ይልቅ። ያው ነው ያፍሪካን ህብረት ቦታበመሆኑ ዋና እድገትነቱ ለፒፒ ቱሪስት ለመሳብ ነው። በቱሪስት ያደገ አገር አገር አይደለም። ታይላንድ ህዝቡ እንዳለ ገንዘብ ለመስራት እንጂ አገርም አይባልም ለህዝቡ። በየቦታው እየታፈኑ የሚ ሄዱ ህፃናት እስከ ሌላ አገርና አረብ አገር እንደ ስጦታ ለሀብታሞች የሚሸጡ ናቸው። የግ/ሰዶም መስፋፋት በጣም እየበዛነው በቱሪዝም ምክንያት። ኦህ ታይላንድ ብሎ የሚ ያስደንቀው አገር አእንደ አረብ አገር በውጭ ሀይል ስር ቁጥጥር ለውጮች ሰዎችና ለ ውጭ ኮርፖሬሽን ብቻ ነው። አበዛኛው ሀዝብ ከጫወታ ውጭ ናቸው። ፒፒ ትውልዱን ስራ ወዘተ ማለት፣ ታይላንድ ወጣት ለገንዘብ ብቻ በውጭ ሀይል ኮርፖሬሸን ወሰጥ ሆኖ ነው የሚሰራው። ልክ አገር ያለህ ይመስላል የወጣቱ እላይ ቀና ማረግ። ግን ኢኮኖሚው አገሩ በውጭ እጅ ስር ነው ወጣቱም። ሞራል የሚባል ነገር የለም። ደስ ይላል እዛ የምትለው፣ ቱሪስት ስትሆን ነው የሚመቸው በታይላንድ የወደቀ ገመንዘብ ። ታይላንድ እንደ ኢትዮዽያ ከጥቂቱ አለም ቅኝ አልተገዘችም ኩሩ በነበሩ ጊዜ። ግን አልተዋጉም እራሳቸውን ነፃ ለማውጣት። አጋጣሚ ሆኖ ከቅኝገዢዎች ጋር ተደራደሩ መሬታቸውን ለ ምራባውያን የጦር ቤዝ ስለሰጡ ተረፉ።

አሁን ይመስለኛል ኢትዮዽያን እንደዛ ለማድረግ ነው። የሚያስፈራው። ይሀድግ ቁ2 ፒፒ ስለ አለምም ሆነ ስለ ኢትዮዽያ ታሪክ አገሪቱ ምን እንደሚያስፈልጋት ምንን አለመቀበል አያውቁም ሆረስ ኦዲ ወዘተ ካድሬዎች ኢትዮዽያ ማን እንደሆነች ዘንግተው ሁሉን ነገር ባለመ ምረጥ እየዋጡ ነው ። ማንነታቸውን ስለቀየሩ። ተገዢ አሽከር ተውልድ እየፈጠሩ ነው እንደ ታይላንድ። ለሕዝብ፣ አገር ደንታ የማይሰጣቸው ግን ልክ ሀብታም ሆነው እንደ ምራባውያን መ ምሰል ኢ-ሞራል ትውልድ እየተፈጠረ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17269
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Post by Selam/ » 27 Feb 2026, 18:14

የጭልፊቱ የምናብ ወንዞችና ጀልባዎች ናቸው!

Post Reply