የኢትዮጵያን ጥንታዊ የሰዉ ጎሳዎችን የምናዉቅ እና ስለ ጥንታዊ ጎሳዎቹ መናገር ዕዉቀቱን ኣለን ያላችሁ ኢሳያስ አፍወርቂ እና ዮሓንስ ለታ መልስ ኣላችሁ?
እ አ አ ከ1991 ወዲህ እራሳችሁ በአደባባይ የተናገራችሁት ስላልገባኝ ነዉ ይህን ጥያቄ እዚህ መድረክ ላይ የምጠይቃችሁ።
የጥንታዊት ኢትዮጵያ ሕዳሴ እና ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ስለምን እንደሆነ የገባን ነን ያላችሁስ መልስ ኣላችሁ? ስለ ስንት ፈረዖዎች ኣጥንታችሁ ታዉቃላችሁ?