Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Right
- Member
- Posts: 4640
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 19 Feb 2026, 16:44
Hadiya
Doma,
Hadiya is f king you. Very easily.
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23761
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 19 Feb 2026, 16:47
Dama wrote: ↑19 Feb 2026, 13:36
They do more than currency counterfeits. They make counterfeit passports, Driver licnese, High School certificates, college diplomas and univesity degrees, all kinds of documents for a fee and for sale. They are also engaged humanbtrafficking, pimping and prostitution to locals and tourists. Precious metals such as gold trafficking. They are also engaged in murder for hire.
Abiy Ahmed(Welloyew) doesn't care. Misraq thinks he is Oromo because he was born in Beshasha. He is not.
ስትበለጡ ማልቀስ አመላችሁ ነው:: ኤርትራውያን እበልጣለሁ ማለት ቅዠታምነታችሁን ያሳያል:: አይደለም እናንተን ስንዴ የሚሰፍሩላችሁን ጌቶቻችሁን ራሱ በልጠን ነው እምንገኘው:: ምድረ ሰነፍ ቅንቅናም::
የእምዬን ወዳብዬ ቅቅቅ
የጉራጌ ሰፈር
-
Dama
- Member+
- Posts: 7306
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 19 Feb 2026, 18:00
Right wrote: ↑19 Feb 2026, 16:44
Hadiya
Doma,
Hadiya is f king you. Very easily.
Gurage fcking Amara? How so? Only in your imagination.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17269
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 19 Feb 2026, 18:17
ብዙ ያልተነካ ለም መሬትና የውሃ ተፋሰሶች የሞሉባት ሃገር፣ ወጣት ልጆቿን ሳርና ቅጠል ወደ ማይበቅልበት የአረቦች በረሃ ሃይማኖታቸውን ለውጣ ፊታቸውን፣ በአቡጀዴ ጠቅልላና ዩኒፎርም አልብሳ ለግርድና ስትልክ እያየ የማይበሽቅ ኢትዮጵያዊ ከርሳም ካድሬ ብቻ ነው።

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 19 Feb 2026, 18:56
የፕሮፓጋንዳ ምኒስቴራችን አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ወጣቶችን ለውክልና ጦርነት አሰልፎ የኤምሬትስን ጥቅም ማስጠበቅ ስላልቻለ ፣ ተከፋይ የሳይበር ካድሬዎቹን አሰማርቶ በትግራይና በኤርትራ ህዝብ ላይ ከፍተኛ የስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍቷል።
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17359
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 19 Feb 2026, 18:56
Selam/ wrote: ↑19 Feb 2026, 18:17
ብዙ ያልተነካ ለም መሬትና የውሃ ተፋሰሶች የሞሉባት ሃገር፣ ወጣት ልጆቿን ሳርና ቅጠል ወደ ማይበቅልበት የአረቦች በረሃ ሃይማኖታቸውን ለውጣ ፊታቸውን፣ በአቡጀዴ ጠቅልላና ዩኒፎርም አልብሳ ለግርድና ስትልክ እያየ የማይበሽቅ ኢትዮጵያዊ ከርሳም ካድሬ ብቻ ነው።
ነፍስ እና ሰብዕና ያለው ፍጡር እንደዚህ ይታዘባል። ትክክል። እኔም አንድ ሁለት ግዜ ለየት ባለ በረራ የታዘብኩት ይህንን ነው። ለግርድና በሕወሃትና በኦህዴድ/ኦነግ የተሸጠት የኢትዬጵያውያን ሴቶች ከ5ሚልዬን በላይ ደርሷል። ይህም የማደረገው እነዚህ ሴቶች ለቤተሰቦቻቸው የሚልኩትን Remittance Money ለመጠቀም ነው። ሃገርን ሰላም በመፍጠር ኢኮኖሚን ማሳደግ ሲቻል ዘረኛው ሕወሃትና ኦህዴድ በየተራቸው ብዙ ሴቶችን ለባርነት ሸጠዋል።
እነዚህ ሴቶች ስራቸው ግርድና እንደመሆኑ በአረቦችና እነሱን በሚያገለግሉ ሌሎች ዜጎች በተደጋሚ ለፃታ ትንኮሳ ተጋላጭ ሆነዋል። ለመመለስ በቅተው የተመለሱም ልጅ ሳድወልዱ ግዜ ያመልጣቸዋል። መጥተው በመሃል የወለዱም ትዳራቸው በርቀት ፍቅር ምክንያት ይፈርሳል። ልጆቻቸውም ጥሩ ዜጋ የመሆን እድል የላቸውም።
በሕወሃት ግዜ የትግሬ ሴት የዚህ ገፈት ቀማሽ አልነበረችም። አሁን ግን ቀሪው ማህበረሰብ የሄደበትን ሰቆቃ ተቋዳሽ ሆናለች። ለግርድናም ትሰደዳለች። የኦሮሞ ሴት በፊት ለግርድና ትሰደድ ነበር። አሁን ግን ከሞላ ጎደል እንደ ድሮው ለግርድና ብዙ አትዳረግም። ቀሪው የኢትዬጵያ ማህበረሰብ የወለዳቸው እንስቶች ግን ከመንግስቱ ሃይለማርያም ከስልጣን መውረድ ግዜ ጀምሮ ለግርድና ይሸጣሉ።
ሌላው ችግር እህትን ምርትን በዚህ መልክ ማጣት የማይገደው ወንድ ነኝ እያለ ወንድነት የላለው ማህበረሰብ ብዙ ነው። ሁሉም እንደ ሰላም ቢሰማው እዳው ገብስ ነበር። ለውጥም ይመጣ ነበር።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17269
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 19 Feb 2026, 19:31
Not true!
Misraq wrote: ↑19 Feb 2026, 18:56
….የኦሮሞ ሴት በፊት ለግርድና ትሰደድ ነበር። አሁን ግን ከሞላ ጎደል እንደ ድሮው ለግርድና ብዙ አትዳረግም።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17269
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 19 Feb 2026, 19:36
እንዴት በተፈጥሮ የተባረከችው ታላቋ ኢትዮጵያ በኮሪዶር መብራት ዓለምን እያስደነቀች፣ ልጆቿን በግርድና ወደ በረሃ ትልካለች?
Who the fvck can answer this question?
-
Right
- Member
- Posts: 4640
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 19 Feb 2026, 23:46
እንዴት በተፈጥሮ የተባረከችው ታላቋ ኢትዮጵያ በኮሪዶር መብራት ዓለምን እያስደነቀች፣ ልጆቿን በግርድና ወደ በረሃ ትልካለች?
Ethnic federalism and with it the cycle of war is the root cause of the problem in Ethiopia. Dictators and war lords triumph in the cycle.
Much of the world have discovered a coded structure of governance politically & economically.
People who live in non coded structured governance will always migrate to the well structured society. The Romans discovered the secret 2000 years ago. Much of Europe followed there after. Asians and South America are catching up.
Ethiopia is walking backwards. The EPRP boys who started all this are still cheering for the chaos from their hideouts in the West. Very, very sad.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17269
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 20 Feb 2026, 13:35
Disingenuous PP cadres don’t have a grain of courage to talk about the dysfunctional governance framework.
Without a unifying & sustainable government structure, the nonstop news & documentaries about corridor developments & crop production are nothing but a mere propaganda and piles of hay.
Right wrote: ↑19 Feb 2026, 23:46