Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

4ቱ ስልብ የግብጽ ባሪያዎችና አዲስ አበቤ!

Post by Horus » 18 Feb 2026, 13:38

4ቱ ስልብ የግብጽ አሽከሮች

(1) ኤላ (ኤርትራ ሊበሬሽን አርሚ)
(2) ትላ (ትግሬ ሊበሬሽን አርሚ)
(3) አላ (አማራ ሊበሬሽን አርሚ)
(4) ኦላ (ኦሮሞ ሊበሬሽን አርሚ)

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 4ቱ ስልብ የግብጽ ባሪያዎችና አዲስ አበቤ!

Post by Abere » 18 Feb 2026, 13:45

Horus wrote:
23 Aug 2023, 03:11
ምን ማለቴ እንደ ሆነ ላብራራው ። ድሮ ልጆች ሆነን ኦሮሞ የሚፈልገው አማራ መሆን ነው ይባል ነበር ። ነገር ግ ን ይህው ከምኒልክ ዘመን የጀመሩ አምስት መንግስታት ተለውጠው አማራ መሆን አልቻሉም ። ይህ ለምን ሆነ ለሚለው ሰፊ የሶሺያል ሳይኮሎጂ ትንተና እንተወው ።

የዛሬ አምስት አመት የኢትዮጵያ እስር ቤት በሙሉ በኦሮሞ ተሞልቶ የስርቤቱ ኦፊሻል ቋንቋ ኦሮሞኛ እስከ ሚሆን ድረስ በቆለጡ ጠርሙስ ያንጠለጠለበት የወያኔ ትግሬ ነበር። በዚህ ያዘንነው መላ ኢትዮጵያዊያን ተባብረን ኦሮኦ ከዚህ ውርደት ነጻ እንዲሆን የግላችንን ረዳናቸው ። ስልጣንም ላይ አወጣናቸው ።

ግን በሳይኮሎጂ እንደ ተረጋገጠው መደፈርና መደብደብ የለመደች አቢዩዘድ ሴት የሚያከብራት ወንድ ሳይሆን የምትወደው የሚደበድባትን ወንድ ነው ። ያ ማለት የኦሮሞ ፖለቲካኛ ያ ማለት የኦሮሞ ኢሊት ነው።

ይቺን ቃሌ አትርሱ! ወያኔ ትግሬ ኦሮሞችን እንደ ገና ጠርሙስ ያንጠለጥልባቸዋል!

የኦሮሞ ፖለቲከኛ በራሱ እግር ቆሞ እንደ አንድ ብቁ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን መምራት አይደለም፣ ማስተዳደር አይደለም ሰላም እንኳ ማስጠበቅ ያልቻለ ቡድን እንደ ሆነ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ላይ አንድ የኦሮሞ ፖለቲከኛ በማንኛው ኢትዮጵያዊ የማይታመን፣ በድክመቱ ልክ ከማንም ጋር አልጋ ላይ የሚወጣ ፍጡር እንደ ሆነ ፍንትው አድርጎ ራሱን አጋልጧል ። ዛሬ ላይ አንድን የኦሮሞ ፖለቲከኛ ለትንሽም ሆነ ለትልቅ ነገር ሰው ብሎ የሚያምን የለም ፣ ሊኖር አይችልም!

በመሆኑም አይደለም የቀረው ኢትዮጵያዊ ወያኔ ትግሬ እራሱ ከኦሮሞ ሸርተቴ ፖለቲካኛ ጋር አብሮ ወንዝ ቢወርድ ሽንፈትና ቅሌት ተሸክሞ ሚመለሰው እራሱ የትግሬ ኢሊት ነው። ከዚህ በኋላ ከአፋር እስከ ሱማሌ፣ ከጋምቤላ መላ ደቡብ ከመተማ እስከ ሸዋ ኦሮሙማን የሚያምን ነፍስ የለም ። ኢትዮጵያዊ እንዲሸሽህ ከፈለግክ ከኦሮሙማ ተጠጋ !

ኦሮሙማ ኃያል የሚመስል ግዙፍ የሸክላ ዝሆን ነው ። ለዚያም ነው 80% በርዳታ የሚኖረው ትግሬን ካማራ እንዲያድነው በሴቶቹ በዓል ላይ ትግሬ እግር የወደቀው !

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 4ቱ ስልብ የግብጽ ባሪያዎችና አዲስ አበቤ!

Post by Horus » 18 Feb 2026, 13:49

አበረ ምትባል ስልብ የግብጽ ባሪያ!


Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 4ቱ ስልብ የግብጽ ባሪያዎችና አዲስ አበቤ!

Post by Horus » 18 Feb 2026, 14:00

ከንቲባ አዳነች!

እባክሽትን የኮሪደሩ ፈረስ ወደ መርካቶ ቼ በይው !!!



Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 4ቱ ስልብ የግብጽ ባሪያዎችና አዲስ አበቤ!

Post by Abere » 18 Feb 2026, 14:01

Horus wrote:
26 Aug 2023, 01:02
(1397) የወረሙማ ቅዠት፤ አዲስ የአለም ስርዓት - Mereja.Forum

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃሁ ያልተገነዘበው ንፍጥ ለቅላቂው ወረሙማ ተረኛ አገዛዝ ሆይ... የኢትዮጵያ አገራዊ ብሄራዊ አላማ ምንድን ነው?

የኢትዮጵያ አገራዊ አላማ የአለም ስርዓተ ሴራ (ኦርደር) መለወጥ አይደለም ! ይህን ጥያቄ መመልስ አይደለም መጠየቅ እንኳ የማይችሉ ጂሎች ናቸው በጨረባ የፖለቲካ ንፍጥ የምትለቀልቁን ።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ምንድን ነው?

አንደኛ፣ ኢትዮጵያ አንድነቷ የጸና፣ የተረጋጋች፣ ሰላማዊና ጠንካራ አገር መሆን ነው ።

ሁለተኛ፣ ኢትዮጵያን ዴሞክራሲ፣ ነጻነትና እኩልነት የሰፈነባት ሕብረተሰብ ማድረግ ነው።

ሶስተኛ፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ የበለጸጉ፣ የተማሩና ጤንነታቸው የተጠበቀ ዜጎች ማድረግ ነው ።

አራተኛ፣ በኢትዮጵያ ፈጣሪ፣ ጥበበኛ፣ ከተፈጥሮ ጋር የታረቀና መንፈሳዊ ካልቸር መገንባት ነው ።

የኢትዮጵያ አጀንዳ ይህ ነው! ይህን አራት መስመር ያለተገነዘበ አላዋቂ ነው በመደመር የሃሳብ ቅራቅምቦ የሚያሰለቸን !

ይህን የራሷ አጀንዳ ስትፈጽም ብቻ ነው ኢትዮጵያ በአለም ላይ ከልመና የራቀች የተከበረች ፋይዳዊ አገር የምትሆነው!

ይህ የጎሳ ሌቦችና መሃይሞች ጥርቃሞ የአንድ ፓርቲ የአንድ ጎሳ አረመኔያዊ አገዛዝ በዱላ ተሸካሚ መደዴ ፖሊስ ተደግፎ በምዕራብ ምጽዋት የሚኖር የረኞች መንግስት ነው ስለ አለም አቀፍ አዲስ ኦርደር የሚቀባጥር!

ያሳፍራሉ !






Post Reply