And Gurage's Ebo Lale except sang in Oromo Af
https://www.facebook.com/share/r/184D2J8dq7/
Wenchi Gurages maintained their Gurage house architecture
Last edited by Dama on 17 Feb 2026, 19:00, edited 1 time in total.
Re: Wench Gurages maintained their Gurage house architecture
የወንጪ ጉራጌ ቤት አሰራር ብቻ አይደለም ጠብቆ ያለው ። ከቋንቋው ሌላ ሁሉንም ካልቸሩ ነው ። የእንሰት አፋፋቅ ፣ የቤት ውስጥ እቃ ፣ ሁለመናቸው ጉራጌ ነው። እቃዎቹ እስከ ሰንዳና ጣባው እንዳለ ነው። ያ ብቻ ሳሆን ዛሬ ላይ ኢኮኖሚያቸው ሁሉ በቱሪዝም ቢገፍም የንሰትና ቆጮ ባህላቸው እንደ ክብራቸው ስለሞቆጥሩት በፍጹም ከእንሰት መራቅ አይፈልጉም። የኦነግ ኦሮሞች ለምሳሌ ፎቶ ሲያነሷቸና መነገጃ ሲያደርጓቸው በፍጽሙ ቤት አሰራራቸው ፣ የእንሰት ተክላቸው ፣ የቤት ውስት እቃዎቻችውን ላለም ሕዝብ ማሳየት አይፈልጉም ፤ ጉራጌነታቸውን ለመደበቅ!
ተመሳሳይ ነገር በሶዶ ሰደን እና በሶዶ ጂዳዎች ላይ ይህ ነው የሚድረገው። እንዲያ እንዲያ ተደርጎ ነው ፣ የገላን እና ያዬ ፣ ያመያ ጉራጌ ሙሉ በሙሉ ማንነታቸውን እንዲረሱ የተደረገው!
Re: Wenchi Gurages maintained their Gurage house architecture
It's sad.
We need to save ourselves. Ethiopia doesn't and will not. This has become too obvious now.
We need to save ourselves. Ethiopia doesn't and will not. This has become too obvious now.