Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13112
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 17 Feb 2026, 14:39
አይነጋ መስሎዋት በቆጧ ላይ ***፣ አሉ ስተርቱ። ደሩ ግን መንጋቱ አልቀረም፣ በቆጡ ላይ የተደፈደፈዉ የአለም ቆሻሻ ና ቅ*ዘን አለም ሁሉ እንዲያየዉ ተደረገ!
ቆጣቸዉ ላይ ስደፈድፉ ያደሩት ይጨነቁበት አሁን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሐቁ ይወጣል፣ አለምም ይመሰክራል!
ዕለተ ቀኑ ባይታወቅም የመጨረሸዉ ደዉል እያንቃጨለ ነዉ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13112
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 17 Feb 2026, 14:55
የአብይ አህመድን ሀሳብ ልትጠላዉም ልትወደዉም ትችላለህ፣ ይህን ንግግር ሰምተህ ምንም ከልመሰለህ ግን፣ አንተ በደም እንጂ በተግባር ከኢትዮጵያዊነት ጋር ምንም ትሥሥር የለህም፣ ዜግነት ምን እንደሆነ አልገባህም! ወጋ ብስ ነህ!