-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: PRES. ERDOGAN IN ADDIS ABABA
የቱርኪው ፕሬዝዳንት ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ለጦቅላይ ሙኒስቴራችን አቢይ አህመድ ለሰጡት ከባድ ማስጠንቀቂያ፣ <<ከማን ሀገር መሪ ጋር እንደምታወራ ታውቃለክ?>> የሚል አስገራሚ ምላሽ ስለተሰጣቸው የውርደትን ካባ ተከናንበው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ጦቅላያችን በአለም አደባባይ አኩርተውናል። እናመሰግናለን።
Re: PRES. ERDOGAN IN ADDIS ABABA
ኢትዮጵያ የተከበረች ኩሩ ክቡር አገር! ቀጥለው አዲሳባን ማየት ያለባቸው ሰዎች ፕሬዚዳንት ፑቲን ፣ የቻይናው ዢን አንድ ትራምፕ ብቻ ናቸው! በ2026 ቱርክ ኮፕ31 ታዘጋጃለች! ኢትዮጵያ ከቱርክ ተቀብላ ኮፕ32 ታደርጋለች 2027!
ታላቅ አገር ፈጣን አገር ኢትዮጵያ !!!
ታላቅ አገር ፈጣን አገር ኢትዮጵያ !!!
Re: PRES. ERDOGAN IN ADDIS ABABA
በኮንቬንሽን ሴንተር ምን ቀረበ?!!!
Re: PRES. ERDOGAN IN ADDIS ABABA
Turkey has 200 companies in Ethiopia. Ethio-Turkey business - 2.5 billion USD 2nd largest after China.
Re: PRES. ERDOGAN IN ADDIS ABABA
ይህን ሃሳቤ በአማርኛ የምጽፈው አውቄ ነው።
የኤርዶጋን ጉብኝት እጅግ አስገራሚ ነበር።
በመጀመሪያ መደነቅ ያለበት የአቢይ ዝግጅት ነው። አቢይ አህመድ እሱ የሚመራት ኢትዮጵያ ምን እንደ ምትመስል አሳይቷል፣ በኩራት!
ሁለተኛ የኢትዮጵያ ባህል ለጠላትም ለወዳጅም አክብሮት እያሳየ ለወዳጁ የሚሞት ጠላቱን የሚገድል ባህል እንደ ሆነ ማሳያ አቀባብል ነበር ።
አቢይ ድጋግሞ ስለመከባበር ነግሮዋቸዋል። ኢትዮጵያ በኃይል የምትገፋ አገር እንዳልሆነች ነግሮዋቸዋል።
ይህ ሁሉ ሰልፍና ሆያ ሆዬ በነበረበት ያቀባበል ስነስርዓት ላይ አንድም ግዜ ከማንም ጥርስ የሚወጣ ፈገግታ አልነበረም!
ሌላው ቀርቶ የፉገራ መተቃቀፍ እንኳ አልታየም ።
ተፈረመ የተባለው የንግድ ስምምነት ክጤፍ አይቆጠርም ።
ኤርዶጋን የመጣው አቢይን ከሱማሌላንድ ለማራቅና አስራኤልን ከባብ ኤል መንደብ ለማባረር ነው! ይህ ደሞ የማይሆን ነገር ነው።
ቱርክ ሱማሌ ውስጥ የሚሳይልና ሮኬቶች ሙከርናና ልማት ታካሂዳለች። እነዚህ ሚሳይሎች የሚሞክረቱ እስራኤልን ለመውጋት ነው ። ይህ ሁሉ ሲሆን እስራኤል ቁጭ ብላ አታይም!
ስለዚህ የእስራኤል ወደ ሱማሌላንድ መምጣት የሕልውናዋ ጉዳይ ነው ።
ኢትዮጵያ ያለ ባህር በር እንደ ማትኖር ለቱርኮች በማያሻማ ቋንቋ ተነግሮዋቸዋል! አለቀ!
ስለዚህ የቻይና ጦር ጠቢባን እንደ ሚሉት ጠላትክን በአበባ ሳንጃ ውጋው ነው የተካሄደው ነገር!
በኔ ግምት አቢይ አህመድ አሊ ድንቅ በሆነ መንገድ ጨዋታውን እየተጫወተ ነው!
እስራኤል የኢትዮጵያ የተፈጥሮ አጋር ናት! በደም በህዝብ በባህል የተሳሰርን ሕዝብ ነን!
ቱርክ ሺያሻት ከግብጽ ፣ ሲያሻት ከሳውዲ ፣ ሲያሻት ከፓኪስታን ፣ ሲያሻት ከሱማሌ እያበረች ያፍሪካ ቀን ኃያል መሆን አትችልም! ቱርኮች አፍሪካ ውስጥ አይኖሩም!
ዛሬ አቢይ በግልጽ ነግሮዋቸዋል! የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነ አገር ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ ወጥታ የባህር ኃይል እንዲኖራት ይረዳታል! አለቀ
ቱርክ የኢትዮጵያ ወዳጅ አይደለችም !! የተደረገው የዲፕሎማቲክ ፉግግር ድንቅ ነበር!
አባ ደምር አቢይ አህመድ አሊ ! ጎበዥ!!!!

Who is dead?

Turkey President Erdogan has just slapped the UAE puppet, Ethiopia's War Junkie PM, left and right.
Original:
Regarding Somalia - another left blow - the ultimate KO.

I would like to especially underline our stance, that values the sovereignty and territorial integrity of the states in the region where Ethiopia is located.
Original:
Etiyopya'nın içinde bulunduğu coğrafyada devletlerin egemenliğine ve toprak bütünlüğüne kıymet veren tutumumuzun altını bilhassa çizmek istiyorum.
Regarding Somalia - another left blow - the ultimate KO.
Israel's recognition of Somaliland, provides no benefit to Somaliland or the Horn of Africa.
የቱርኩ ፕሬዝዳንት በብልጽግናው መንደር ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ቸልሰዋል። ኤርዶጋን ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በተለየ ተልዕኮ ነው። አቡዳቢና አዲስ አበባ ለመሄድ ነበር እቅዳቸው። የኤሜሬትሱ መሪ በጤንነት ችግር ምክንያት ኤርዶጋንን ማስተናገድ እንደማይችሉ በመገለጹ ጉዞው ተሰርዞ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ነው የመጡት። ሁለቱ ሀገራት ላይ ያተኮሩበት ምክንያት ከሱዳኑ ጦርነት ጋር የተያያዘ እንደሚሆን ለመደምደም የፖለቲካ ጠበብት መሆንን አይጠይቅም። ግልጽ የሆነ ጉዳይ ነው።
ኤሜሬትስ ሀገር እያፈረሰች መሆኗ ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አሳስቧል። ሊቢያ ስትፈርስ መዶሻ ስታቀብል የነበረችው ኤሜራትስ ናት። የመን ብትንትኗ ሲወጣ ቤኒዝን ስታርከፈክፍ ነበር። ሱዳንን ጀምራታለች። ልትጨርሳት ከጫፍ ደርሳለች። ሱዳንን ማፍረሺያ ፕሮጀክቷ ውስጥ ደግሞ አብይ አህመድ አለ። እንደፈለገች የምታዘው፥ ስትጠራው አቤት፥ ስትልከው ወዴት የሚልላት ታማኝ አሽከሯ አብይ አህመድ ነው። ይህ የሱዳን ጉዳይ እነቱርክንና ሳዑዲ አረቢያን ከተኙበት እንዲነቁ አድርጓቸዋል።
ባለፈው ሳምንት የሳዑዲ አረቢያው ከፍተኛ ባለስልጣን የመጡትም አብይ አህመድ ከኤሜራትስ ጎን ተሰልፎ ሱዳን ላይ ያነሳውን ሰይፍ ወደ አፎቱ እንዲያስገባ ለመምከርና ለማስጠንቀቅ ነው። የኤርዶጋንም አመጣጥ ለዚሁ ነው። ሌላ ነገር የለም። በአብይ አህመድ ናፍቆት እህል አልበላ ብሏቸው ስለተቸገሩ የመጡ አስመስለው ሊነግሩን የሚቃጣቸው የብልጽግና ዲጂታል ሰራዊት አባላት እንዳሉ እየታዘብኩ ነው። ከሁሉም የአብኑ ጣሂር መሀመድ ''የኢትዮጵያ ተጽዕኖ ፈጣሪነት የተመሰከረበት ጉብኝት'' የሚል ልጥፍ ይዞ ሲመጣ ገርሞኝ የትላንቱን ጣሂር ማሰብ ጀመርኩ። ሰው በዚህ ደረጃ ቂልና ጅል ሲሆን ያስደምማል።
ለማንኛውም ኤርዶጋን በዲፕሎማሲያዊ አነጋገር አብይ አህመድን ''አርፈህ ተቀመጥ'' ብለውታል። አፍሪካ ቀንድ ላይ ችግር ማየት አንፈልግም ሲሉ ቆፍጠን ብለው ነግረውታል- ለቀጣናው ረባሽና በጥባጭ አብይ አህመድ። እንዲህ ዓይነት ዲፕሎማሲያዊ ጥፊ አይጣል ነው።
Re: PRES. ERDOGAN IN ADDIS ABABA
ይህን ሃሳቤ በአማርኛ የምጽፈው አውቄ ነው።
የኤርዶጋን ጉብኝት እጅግ አስገራሚ ነበር።
በመጀመሪያ መደነቅ ያለበት የአቢይ ዝግጅት ነው። አቢይ አህመድ እሱ የሚመራት ኢትዮጵያ ምን እንደ ምትመስል አሳይቷል፣ በኩራት!
ሁለተኛ የኢትዮጵያ ባህል ለጠላትም ለወዳጅም አክብሮት እያሳየ ለወዳጁ የሚሞት ጠላቱን የሚገድል ባህል እንደ ሆነ ማሳያ አቀባብል ነበር ።
አቢይ ድጋግሞ ስለመከባበር ነግሮዋቸዋል። ኢትዮጵያ በኃይል የምትገፋ አገር እንዳልሆነች ነግሮዋቸዋል።
ይህ ሁሉ ሰልፍና ሆያ ሆዬ በነበረበት ያቀባበል ስነስርዓት ላይ አንድም ግዜ ከማንም ጥርስ የሚወጣ ፈገግታ አልነበረም!
ሌላው ቀርቶ የፉገራ መተቃቀፍ እንኳ አልታየም ።
ተፈረመ የተባለው የንግድ ስምምነት ክጤፍ አይቆጠርም ።
ኤርዶጋን የመጣው አቢይን ከሱማሌላንድ ለማራቅና አስራኤልን ከባብ ኤል መንደብ ለማባረር ነው! ይህ ደሞ የማይሆን ነገር ነው።
ቱርክ ሱማሌ ውስጥ የሚሳይልና ሮኬቶች ሙከርናና ልማት ታካሂዳለች። እነዚህ ሚሳይሎች የሚሞክረቱ እስራኤልን ለመውጋት ነው ። ይህ ሁሉ ሲሆን እስራኤል ቁጭ ብላ አታይም!
ስለዚህ የእስራኤል ወደ ሱማሌላንድ መምጣት የሕልውናዋ ጉዳይ ነው ።
ኢትዮጵያ ያለ ባህር በር እንደ ማትኖር ለቱርኮች በማያሻማ ቋንቋ ተነግሮዋቸዋል! አለቀ!
ስለዚህ የቻይና ጦር ጠቢባን እንደ ሚሉት ጠላትክን በአበባ ሳንጃ ውጋው ነው የተካሄደው ነገር!
በኔ ግምት አቢይ አህመድ አሊ ድንቅ በሆነ መንገድ ጨዋታውን እየተጫወተ ነው!
እስራኤል የኢትዮጵያ የተፈጥሮ አጋር ናት! በደም በህዝብ በባህል የተሳሰርን ሕዝብ ነን!
ቱርክ ሺያሻት ከግብጽ ፣ ሲያሻት ከሳውዲ ፣ ሲያሻት ከፓኪስታን ፣ ሲያሻት ከሱማሌ እያበረች ያፍሪካ ቀን ኃያል መሆን አትችልም! ቱርኮች አፍሪካ ውስጥ አይኖሩም!
ዛሬ አቢይ በግልጽ ነግሮዋቸዋል! የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነ አገር ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ ወጥታ የባህር ኃይል እንዲኖራት ይረዳታል! አለቀ
ቱርክ የኢትዮጵያ ወዳጅ አይደለችም !! የተደረገው የዲፕሎማቲክ ፉግግር ድንቅ ነበር!
አባ ደምር አቢይ አህመድ አሊ ! ጎበዥ!!!!
የኤርዶጋን ጉብኝት እጅግ አስገራሚ ነበር።
በመጀመሪያ መደነቅ ያለበት የአቢይ ዝግጅት ነው። አቢይ አህመድ እሱ የሚመራት ኢትዮጵያ ምን እንደ ምትመስል አሳይቷል፣ በኩራት!
ሁለተኛ የኢትዮጵያ ባህል ለጠላትም ለወዳጅም አክብሮት እያሳየ ለወዳጁ የሚሞት ጠላቱን የሚገድል ባህል እንደ ሆነ ማሳያ አቀባብል ነበር ።
አቢይ ድጋግሞ ስለመከባበር ነግሮዋቸዋል። ኢትዮጵያ በኃይል የምትገፋ አገር እንዳልሆነች ነግሮዋቸዋል።
ይህ ሁሉ ሰልፍና ሆያ ሆዬ በነበረበት ያቀባበል ስነስርዓት ላይ አንድም ግዜ ከማንም ጥርስ የሚወጣ ፈገግታ አልነበረም!
ሌላው ቀርቶ የፉገራ መተቃቀፍ እንኳ አልታየም ።
ተፈረመ የተባለው የንግድ ስምምነት ክጤፍ አይቆጠርም ።
ኤርዶጋን የመጣው አቢይን ከሱማሌላንድ ለማራቅና አስራኤልን ከባብ ኤል መንደብ ለማባረር ነው! ይህ ደሞ የማይሆን ነገር ነው።
ቱርክ ሱማሌ ውስጥ የሚሳይልና ሮኬቶች ሙከርናና ልማት ታካሂዳለች። እነዚህ ሚሳይሎች የሚሞክረቱ እስራኤልን ለመውጋት ነው ። ይህ ሁሉ ሲሆን እስራኤል ቁጭ ብላ አታይም!
ስለዚህ የእስራኤል ወደ ሱማሌላንድ መምጣት የሕልውናዋ ጉዳይ ነው ።
ኢትዮጵያ ያለ ባህር በር እንደ ማትኖር ለቱርኮች በማያሻማ ቋንቋ ተነግሮዋቸዋል! አለቀ!
ስለዚህ የቻይና ጦር ጠቢባን እንደ ሚሉት ጠላትክን በአበባ ሳንጃ ውጋው ነው የተካሄደው ነገር!
በኔ ግምት አቢይ አህመድ አሊ ድንቅ በሆነ መንገድ ጨዋታውን እየተጫወተ ነው!
እስራኤል የኢትዮጵያ የተፈጥሮ አጋር ናት! በደም በህዝብ በባህል የተሳሰርን ሕዝብ ነን!
ቱርክ ሺያሻት ከግብጽ ፣ ሲያሻት ከሳውዲ ፣ ሲያሻት ከፓኪስታን ፣ ሲያሻት ከሱማሌ እያበረች ያፍሪካ ቀን ኃያል መሆን አትችልም! ቱርኮች አፍሪካ ውስጥ አይኖሩም!
ዛሬ አቢይ በግልጽ ነግሮዋቸዋል! የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነ አገር ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ ወጥታ የባህር ኃይል እንዲኖራት ይረዳታል! አለቀ
ቱርክ የኢትዮጵያ ወዳጅ አይደለችም !! የተደረገው የዲፕሎማቲክ ፉግግር ድንቅ ነበር!
አባ ደምር አቢይ አህመድ አሊ ! ጎበዥ!!!!
Re: PRES. ERDOGAN IN ADDIS ABABA
አሽቃባጭ
ለመሆኑ የ UAE ሰውዬ ምን ደረሰ ??
ለመሆኑ የ UAE ሰውዬ ምን ደረሰ ??
Re: PRES. ERDOGAN IN ADDIS ABABA

Please wait, video is loading...

Re: PRES. ERDOGAN IN ADDIS ABABA
Recep Tayyip Erdoğan did not arrive in Addis for staged warmth, inappropriate hugs, massages, or symbolic gestures with Abiy Ahmed, but to restate Ankara’s fixed position on Somaliland, Sudan, and possibly Eritrea, and to draw clear boundaries in the Horn, no improvisation, no ambiguity, no space for reckless adventurism.
Eritrea?
....the same country for which Abiy received a Nobel Prize in the name of lasting peace, only to drag it into a devastating war against his own citizens in Tigray, then turn around and accuse it of violating Ethiopia’s sovereignty. Eritrea fought alongside him as an ally, absorbed the costs of that alliance, and was later discarded when it became politically convenient. A partner was treated as expendable. A commitment was reduced to a transaction. Yet today, Abiy asks, and increasingly signals that he will demand, sea access through Eritrea. In any rational assessment, this is detached from reality. Trust has been broken. Credibility has been exhausted. Strategic memory has not disappeared. Expecting access after betrayal resembles pursuing an object that exists only in theory, discussed in abstractions, but unreachable under present political and historical conditions.
Like a broken record, Abiy again tried to recycle the familiar line about 130 million people and access to the sea during the joint press conference, yet the substance of the visit pointed elsewhere. Trade will expand toward one billion dollars. Security cooperation will continue. Drones and military systems will keep flowing. Political ties will remain intact, but only if Addis stays clear of the UAE’s destabilizing projects in the HOA. This was the real message. Partnership without proxy games. Cooperation without regional sabotage.
Meanwhile, the ceremonial display told its own story. Honor guards in naval style white uniforms with black boots marched for a country with no coastline and no fleet, projecting aspiration without infrastructure, symbolism without strategy. It resembled placing the cart before the horse, hoping presentation might substitute for geography and leverage.
Sea access cannot be willed into existence through speeches or parades. It requires treaties, trust, and regional consent, not slogans. For now, the maritime dream remains distant, shared by many landlocked states, constrained by reality, and immune to political theater.
ኤርዶጋን ጦርነት አልፈልግም፣ ስጋቶች በንግግር መፈታት አለበት፣ የሌሎች ሀገራት ጣልቃ ገብነት አያስፈልግም ብለው አብይን ካስጠነቀቁ በኃላ የእራት ግብዣው ቀዝቀዝ ብሏል። አብይ ለማስመሰል እንኳን ፈገግ ማለት አልቻለም። የፊት ገፅታ በዲፕሎማሲው አለም ይተነተናል ...
ይህም በቀጠናው ካለው የፖለቲካ ውጥረት፣ የጦርነት ዳመና፣ የሱዳን ቀውስ፣ የኢማራት ትኩስ ድንች፣ የቱርክና የሳዑዲ ጫና መካከል አንዱን ምረጥ ስትባል የፊትህ ገፅታ ሁኔታውን ይገልፃል።
አብይ ተመስገን ጥሩነህን እንኳን ሲቀበል የሚፍለቀለቅ ገፅታው የቱርክዬን የመሰለ መሪ አግኝቶ ፊቱም ድምፁም ጭው ብሏል። የፖለቲካ ተንታኞች ይህንን የፊት ገፅታ ..."የእለቱን የውጥረት ድባብ"... የሚያሳይ ብለው ይገልፁታል።
Re: PRES. ERDOGAN IN ADDIS ABABA
መቼም ኤርትራዊ እንደ ሚባል ደደብ ሰው የለም ፣ ለዚህም በ50 አመት ውስጥ አገር የሚባል ነገር ማቆም ያልቻሉት ። አቢይ አህመድ ኤርዶጋንን ልመና ኢስታምቡል አልሄደም! ኤርዶጋን ነው አዲሳባ መጥቶ ያኮረፈው ። አቢይ አህመድ ከኤርዶጋን በላይ ግትር ሰው ነው። ኤርዶጋን በኢትዮጵያ ላይ መጫወት የሚችለውን ጨዋታ የዛሬ አመት በአንካራ አዋጅ ተጫውቶ ጨርሷል ። ሱማሌና ግብጽን ቀስቅሶ የሱማሌላንድን ስምምነት አዘግይቷል።
ከዚያስ ምን ሆነ? አቢይ እስራኤልን አምጥቶ ሱማሌላንድ ውስጥ ተክሏል ። አሁን ቼክ የተደረገ ቱርክ ነው! ግብጽ ነው! አለቀ! ኤርዶጋን አዲሳባ መጥቶ እስራኤል ሱማሌላንድ መምጣት የለባትም ያለው የተሸናፊ ኑዛዜ ነው እንጂ በኢትዮጵያ ላይ የሚጭነው ኃይል አይደለም!
ኤርዶጋን የተበሳጨው ሳውዲዎች ስለተበሳጭዑ ነው። ግብጾች አበሾች ይንቁናል አንተንም እንዳይንቁህ ፊትህን አጥቁር ብለው መክረውታል። ኢትዮጵያ ያለው አንድ ጠባይ ነው ፣ ካላከበርከው አያከብርህም! ቱርክ አንድ የፈረሰ የሱማሌ ክላን ቡድን ይዛ ይህን ያክል መወጠር የለባትም ።
የኢትዮጵያ እውነተኛ ወዳጅ እስራኤል ናት አለቀ።

Yeah, one genocidaire loves another. No surprises there.
Didn't ye beshasha lij fly to Turkey and got castigated after he attempted to deal with Somaliland and the deal got shelved, afterwards? Who're you trying to blind, you fa99ot?
You guys are like a sock-puppet, which pretends the arm shoved up its rear end is not there.

Horus wrote: ↑17 Feb 2026, 22:07መቼም ኤርትራዊ እንደ ሚባል ደደብ ሰው የለም ፣ ለዚህም በ50 አመት ውስጥ አገር የሚባል ነገር ማቆም ያልቻሉት ። አቢይ አህመድ ኤርዶጋንን ልመና ኢስታምቡል አልሄደም! ኤርዶጋን ነው አዲሳባ መጥቶ ያኮረፈው ። አቢይ አህመድ ከኤርዶጋን በላይ ግትር ሰው ነው። ኤርዶጋን በኢትዮጵያ ላይ መጫወት የሚችለውን ጨዋታ የዛሬ አመት በአንካራ አዋጅ ተጫውቶ ጨርሷል ። ሱማሌና ግብጽን ቀስቅሶ የሱማሌላንድን ስምምነት አዘግይቷል።