Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
















MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11363
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

ተጠናክሮ በቀጠለው አውደ ውጊያ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በብልፅግና ሰራዊት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጀ!

Post by MINILIK SALSAWI » 16 Feb 2026, 11:05

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አካል የሆነው ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ከሁሉም ክፍለ ጦሮች የተውጣጡ እና የኮሩን ነብሮ ኮማንዶና ዋግሹም ብርጌድን ጨምሮ በተሳተፉበት አውደ ውጊያ በአገዛዙ መከላከያ ሰራዊት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጅተዋል። https://t.me/merejainformation/16324




Post Reply