Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ የተሸነፈው አሸናፊውን አማራ ፋኖ በመክዳት ከተሸነፈ ወያኔ ጎን ፕሮቶሪያ አብሮ ተሸናፊ ሁኖ ሲቆም ነው።

Post by Abere » 15 Feb 2026, 18:56

ዐብይ አህመድ የተሸነፈው አሸናፊውን አማራ ፋኖ በመክዳት ከተሸነፈ ወያኔ ጎን ፕሮቶሪያ አብሮ ተሸናፊ ሁኖ ሲቆም ነው።
አሁን ማጣፊያው አጥሮበት ከላይ ቢለው ከታች ምን ከምኑ ጋር ይገናኝ?